ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Открыть в Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Больше
1 830
Подписчики
-124 часа
-37 дней
-1330 дней
Архив постов
Prepare yourselves by practicing this Answers sheet with the help and mercy of Allah. Get ready to avoid stress during the ex
Prepare yourselves by practicing this Answers sheet with the help and mercy of Allah.  Get ready to avoid stress during the exam! በዚህ መልስ መስጫ ወረቀት በመለማመድ በአላህ እግዛና እዝነት እራሳችሁን ዝግጁ አድርጉ። በፈተና ወቅት ከመጨናነቅ ካሁን መዘጋጀት! Prepared by: Your brother For Grade 6 and 8

ዱዓ 2.mp427.70 MB

አላህ ሆይ ለተማሪዎቻችን እውቀትን ጨምርላቸው! አላህ ሆይ መልካም ነገር ላይ አፅናቸው! አላህ ሆይ ብልሹ ስነምግባርን አርቅላቸው! አላህ ሆይ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቃቸው! የዱንያና የአኺራ ጉዳያቸው
አላህ ሆይ ለተማሪዎቻችን እውቀትን ጨምርላቸው! አላህ ሆይ መልካም ነገር ላይ አፅናቸው! አላህ ሆይ ብልሹ ስነምግባርን አርቅላቸው! አላህ ሆይ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቃቸው! የዱንያና የአኺራ ጉዳያቸውን አግራላቸው! አሚን! አሚን!

Repost from Academic Education
+5
አማርኛ መለማመጃ ለ8ኛ ክፍል.pdf3.38 KB

Repost from Academic Education
+1
አዘጋጅ: Hillside School

GRADE 7 ENGLISH 03.pdf3.00 KB

Study Time Table for Gradr 8 Students
Study Time Table for Gradr 8 Students

የምናነበውን ነገር በቀላሉ ለመረዳትና ለመሸምደድ የሚያግዙን ቀለል ያሉ ስልቶች በወንድማችሁ:- ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ማሳሰቢያ:- ይህ ያዘጋጀሁላችሁ ቅደም-ተከተላቸውን የጠበቁ ማንበቢያ ስልቶች በጥናታ
+1
የምናነበውን ነገር በቀላሉ ለመረዳትና ለመሸምደድ የሚያግዙን ቀለል ያሉ ስልቶች በወንድማችሁ:- ረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ማሳሰቢያ:- ይህ ያዘጋጀሁላችሁ ቅደም-ተከተላቸውን የጠበቁ ማንበቢያ ስልቶች በጥናታዊ ፅሑፍ የተደገፉ ናቸው።

የተቀየሩ መፅሐፎችን ማውረዳችሁን አትርሱ በድጋሚ ነው የለቀቅኩላችሁ!!

⭕️ // ከትዝብቴ ማህደር // 🔰 ሀላፊነት /// *« አስተዋይ አእምሮ ላላቸው ብቻ »* /// ሀላፊነት ማለት በጥንቃቄ ካልተራመድንበት በሚደረመስ ሃዲድ ላይ እንዳለን ነው። ልብ በሉ እዚህ-ጋር ሃዲዱ ቢደረመስ በሰዓቱ ቁልቁል የምንወረወረው እኛ ብቻ ነን። ሃላፊነት ግን ከዚህ ይለያል... ሃላፊነታችንን በአግባቡ የማንወጣ ከሆነ፣ ያለንን ስልጣን (ሃላፊነት/አደራ) በአግባቡ ማንጠቀምበት ከሆንና ክብራችንን ለማስጠበቅ የምንገለገልበት ከሆነ ወደ ቁልቁል የምንወረወረው እኛ ብቻ ሳይሆን በስራችንም ያሉትን ይዘን ነው። በሉ እንደውም ከኛ በፊት ቀድመን የምናወድማቸው (በጉርጓድ የምንከታቸው) በስራችን ያሉትን ሰዎችን ነው‼️ በስራችን ያሉ ሰዎች የሚችሉትን ያህል ጥረት ካደረጉና የሚችሉትን ያህል ከሰ፤ ... ለምን « እኔ የምፈልገውን ያህል አልሰራችሁም!? » ብሎ ጋጋታ መፍጠር አግባብ አይደለም!! ይህ የፈጠርነው ጋጋታ በስራችን ያሉ ሰዎችን ያቆስልብናል፣ ሞራላቸውን ይጎዳብናል ምናልባት መጀመሪያ የነበራቸው ጥንካሬ ተሸርሽሮ ስንፍናን ባህሪያቸው እንዲያደርጉ ያደርግብናል። ● ከዚህ በፊት ይጥሩ የነበረውን ጥረት ሊያቆሙብን ይችላሉ፣ ● ከዚህ በፊት የነበረው ጉብዝናቸው ሊናድ ይችላል፣... ስለዚህ እኛ ስልጣኑ አለን የምንል ሰዎች ጥንቃቄ ልናደገርግ ይገባናል። ሰዎችን ያለአግባብ ማስጨነቅ አላህም አይወድልንም!! ሁሉም የራሱ እምነት እንዲሁም አስተሳሰብ አለው ነገር ግን የትኛውም እምነት ሆነ አስተሳሰብ ሰዎች ከአቅማቸው በላይ መስራት አለባቸው አይልም፤ ቢል ራሱ አግባብ አይደለም! ➤ እኛ የምንጨነቀው ለሰዎቹ ሞራል ደስታና ስኬት ሳይሆን ለኛ ክብር ከሆነ፤ እኛ የማንጠቅም እርባና-ቢሶች ነን ማለት ነው‼️ ➤ እኛ ትግላችን በስራችን ያሉ ሰዎች የሚችሉትን ያህል እንዲሰሩ ሳይሆን እኛ የምንፈልገውን ያህል ብቻ እንዲሰሩ የምናዛቸው ከሆነ፤ የሰጧንን ባህሪ የተላበስን ቆሻሾች ነን ማለት ነው‼️ 〽️ ቆይ ከቅማቸው በላይ ኬት አምጥተው ይስሩ!? የሆነ ነገር እንዲሰሩን የፈለግን እንደሆነ እኛም « ይህን የሰጠናችሁን ስራ በዚህ መልክ ከሰራችሁ ትጨርሱታላችሁ ወይም ጥሩ አድርጋችሁ ትሰሩታላችሁ» የሚል ቀመር ልናስቀምጥላቸው ግድ ይለናል‼️ በዚህ ባስቀመጥንላቸው ቀመር ራሱ ሁሉም እኩል አይሰራም ሊሰራም አይችልም። ይሄኔም ጋጋታ ከመፍጠር ይልቅ መፍትሄ ለማበጀት መሞከርና የሰጠናቸውን ስራ በአግባቡ አልሰሩም ያልናቸውን «ቆይ ግን የአቅማቸውን ያህል ሰርተዋል ወይስ አልሰሩም» የሚለውን መለየት ይኖርብናል! ... ያአቅማቸውን ያህል ካልሰሩና ካፌዙ (ካሾፉ) ያኔ ጋጋታ ብንፈጥርም ያምርብናል‼️ ⭕️ ጥልጣን አለን በሚል በወረደና በዘቀጠ አስተሳሰብ ሰዎችን ያለአግባብ ልንጎዳ፣ ሞራላቸውን ልንነካ፣ ክብራቸውን ልናጎድፍ አይገባንም መብቱም የለንም‼️ ⭕️ እኛን «እረፉ የፈጠራችሁን ፍሩ» የሚለን የለንም ማለት በስራችን ያሉ ሰዎችን እንዳሻን እንጫወትባቸው ማለት አይደለም። ህሊና የሚባል ነገር አለ‼️ ፈጣሪያችንን ልንፈራ ይገባል። በተለይ አዋዋላችን ከልጆች፣ ከህፃኖችና ከተማሪዎች የሆንን ሰዎች ቆም ብለን ልናስብ ይገባናል። ለክብራችን መጨነቅ ትተን በስራችን ላሉት (ለተማሪዎች) ስኬትና ውጤት ልንጨነቅ ይገባናል። ተማሪዎቻችን የአቅማቸውን፣ የሚችሉትን ያህል ከሰሩ ለምን «እኔ የምፈልገውን ያህል አልሰራችሁም» በሚል በዘቀጠ ሀሳብ እነሱን ልንጎዳቸው አይገባንም መብቱም የለንም። አዎ እሩፉ የሚለን ላይኖር ይችላል፤ ያው ሁሉም እኔ «ምንናገባኝ» ስለሚል ማለቴ ነው። ነገር ግን ህሊናስ የለንም⁉️ እምነታችንስ ምንድነው የሚያዘን...⁉️ ይህን ጥያቄ ለራሳችን ደጋግመን እንጠይቀው! 😭 እናተ *ያለአቅማችሁ ለምን አልሰራችሁም* ተብላችሁ የተገፋችሁ ሆይ አብሽሩ አላህ ከናተ ጋር ነው። አብሽሩ ይህ ጊዜ ያልፍና ነገ በአላህ ፍቃድ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ‼️ ...........🔰 ኢንሻአላህ!! ❌ እናተ ለምን «እኔ የምፈልገውን ያህል አልሰራችሁም» ብላችሁ በስሮቻቹ ያሉትን ክብር የምትነኩ ሆይ..... እናተ የምትጨነቁት ለራሳችሁ ክብር እንጂ ለሌሎቹ ስኬት አይደለም። ለሌሎቹ ስኬት፣ ደስታና ተድላ ሳይሆን ለራሱ ክብር ብቻ የሚጨነቅ ደግሞ እሱ የሰጧንን ባህሪ የተላበሰ የሰው ሰጧን ነው‼️ እናም እናተ የሰው ሰይጧኖች ሆይ አምላካችሁን ፍሩ‼️ ▬▬▬▬▬▬▬ ⭕️ መልዕክቴ አስተዋይ አእምሮ ላላቸው ይድረስልኝ‼️ ▬▬▬▬▬▬▬ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል ቀን: ህዳር 17/2016 አ.ል Join:- YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 https://ummalife.com/ReshadMuzemil t.me/ReshadMuzemil

በዝምታህ አወዛግባቸው... በተግባርህ አስደምማቸው!! Confuse them with your silence... Amaze them with your actions!! ummalife.com/ReshadMuzemil
በዝምታህ አወዛግባቸው... በተግባርህ አስደምማቸው!! Confuse them with your silence... Amaze them with your actions!! ummalife.com/ReshadMuzemil

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ወድ የ Technology Master Page አባሎቻችን እንደምን ናችሁ⁉️ ቻናሉ እየጠቀማችሁ ነውን? (ትምህርት እየቀሰማችሁበት ነውን!?) ● ቻናሉ ላይ እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉት ነገር ካለ፣ ● ቴክኖሎጂ ነክ ነገሮችን ማብራሪያ አዘል ትምህርቶችን በቪድዮ እንዲሰራላች የምትፈልጉት ነገር ካለ ● እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉት Application Software (both Android and Computer) ካለ፣ እና ሌሎችንም ነገሮች በ Comment ልትፅፉልኝ (ልትጠይቁኝ) ትችላላችሁ። የቻልኩትን ያህል በአላህ እገዛ አግዛችኋለሁ‼️ t.me/TechnologyMasterPage t.me/TechnologyMasterPages

The mountains of Makkah 🕋 are turning green 🌱 again.
+3
The mountains of Makkah 🕋 are turning green 🌱 again.

Irregular Verbs Source: Grade 8 English book
+5
Irregular Verbs Source: Grade 8 English book

Lests of Irregular Verbs Source: Grade 5 English
+3
Lests of Irregular Verbs Source: Grade 5 English

👆ይሀው አንደሉሶች የጠየቃችሁኝ መፅሐፍ