ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Открыть в Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Больше
1 830
Подписчики
-124 часа
-37 дней
-1330 дней
Архив постов
📚 ውድ ተማሪዎቼ 📚 ✅ ለሀገራቀፍ ፈተናን ለመፈተን እየተዘጋጃችሁ ነው? “የምንዘጋጅበትን መንገድ አናውቅም” የምትሉ ልጆች፣ ይህንን መናገራችሁ ድክመት ሳይሆን ጠንካራ ጎናችሁ ነው። ምክንያቱም መማርን ትፈልጋላችሁ፣ የሚያስፈልጋችሁ ትክክለኛው አቅጣጫ ብቻ ነው። ⭕️ አሁን እንዴት መዘጋጀት እንደምትችሉ በጥቂት ቀላል እርምጃዎች እንመልከት። 1. ራስን ማወቅ እና ማቀድ ፈተናው ትልቅ ቢመስልም፣ እያንዳንዱን ትምህርት በጥንቃቄ በማቀድ መወጣት ይቻላል። ✅ የጊዜ ሰሌዳ አውጡ: ከየትኛው ትምህርት እንደምትጀምሩ፣ በቀን ምን ያህል እንደምትማሩና መቼ እንደምታርፉ የሚያሳይ የጊዜ ሰሌዳ (schedule) አዘጋጁ። ይህ የጊዜ ሰሌዳ ግልጽ እና በቀላሉ መከተል የሚቻል ይሁን። ለምሳሌ፣ “ከምሽቱ 4:00 እስከ 5:00 የሂሳብ ትምህርት እማራለሁ” ብላችሁ ጻፉ። ✅ የትምህርት እቃዎች ዝርዝር: ሁሉንም የትምህርት እቃዎች ለምሳሌ የመማሪያ መጽሀፎች፣ የጥያቄና መልስ መጽሀፎች እና ማስታወሻ ደብተሮች እንዳላችሁ አረጋግጡ። 2. ትክክለኛ የመማሪያ ዘዴዎችን ተጠቀሙ ✅ መማር ማለት ዝም ብሎ ማንበብ ብቻ አይደለም። ንቁ ተሳትፎ ይጠይቃል። 📚 ማስታወሻ ያዙ: ስታነቡ፣ አስፈላጊ የሆኑትን ሃሳቦች፣ ቀመሮችና ዋና ዋና ነጥቦችን ማስታወሻ ደብተር ላይ ጻፉ። ይህ ሃሳቦቹን በተሻለ መልኩ እንድታስታውሱ ይረዳችኋል። 📚 ደጋግሞ ማንበብ: በአንድ ጊዜ ያነበባችሁትን ነገር ሙሉ በሙሉ አትረሱትም። ስለዚህ፣ ለተወሰነ ጊዜ ያህል አቋርጣችሁ ተመልሳችሁ አንብቡ። በሌላ አባባል “spacing” ወይም “spaced repetition” የሚባለውን ዘዴ ተጠቀሙ። ይህ የማስታወስ ችሎታችሁን ይጨምረዋል። 📚 ጥያቄዎችን ስሩ: ብዙ የጥያቄና መልስ መጽሐፎችን ተጠቀሙ። ይህ የፈተናውን አይነት እንድታውቁና ሃሳቦችን በተግባር እንድትፈትሹ ይረዳችኋል። 3. ለመዘጋጀት የሚገፏፏችሁ ነገሮች ✅ "በራስህ እመን!": ➤ ከባድ እንደሚሆን ይሰማችሁ ይሆናል፣ ግን ከእናንተ በላይ የሚችል የለም። ➤ “እምነት በውስጣችሁ ያለውን ሃይል ለመልቀቅ የመጀመሪያው እርምጃ ነው” የሚለው አባባል፣ በእርግጥም እውነት ነው። በራሳችሁ እመኑ፣ የምትፈልጉትን ነገር ማሳካት ትችላላችሁ። ✅ “በትናንሽ እርምጃዎች ጀምሩ”: ➤ ምንም ያህል ትልቅ ጉዞ ቢሆን፣ የሚጀምረው በአንድ እርምጃ ነው። በየቀኑ በትንሽ በትንሹ ስትማሩ፣ ትምህርቱን በሙሉ መሸፈን እንደምትችሉ ትገነዘባላችሁ።    ✅ “ትንሽ ነገርን መማር፣ ትልቅ ለውጥ ያመጣል” የሚለው አባባል የሚያሳየው፣ በየቀኑ የምትወስዱት ትምህርት ለወደፊቱ የምታገኙትን ውጤት እንደሚወስን ነው። ✅ “መማር የህይወት ጉዞ ነው”: መማር ለፈተና ብቻ ሳይሆን ለህይወታችሁ በሙሉ ነው። ትምህርታችሁን እንደ ተራ ነገር አትዩት። እያንዳንዱ ነገር ለወደፊት ህይወታችሁ ትልቅ መሰረት ነው። 4. እረፍት አድርጉ እና ጤናችሁን ጠብቁ አእምሮአችሁ ለረጅም ጊዜ ስራ ሲበዛበት ይደክማል። በየጊዜው እረፍት ማድረግ እና ጥሩ እንቅልፍ መተኛት አስፈላጊ ነው። 📧 በቂ እረፍት: በየ 45 ደቂቃው ለ10 ደቂቃ ያህል እረፍት ውሰዱ። ተነሱ፣ ተራመዱ ወይም ውሃ ጠጡ። 📧  ጤናማ ምግብ: የምትመገቡት ምግብ የአእምሮአችሁ እንቅስቃሴ ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው። ማጠቃለያ ፈተናው ከባድ አይደለም። የትምህርት ቤት ውጤታችሁ ከፍ ለማድረግ ፍላጎታችሁን ተጠቅማችሁ በየቀኑ ጥናት ስታደርጉ ለውጥ ያመጣል። የመጨረሻ ግባችሁ ላይ እንድትደርሱ የሚረዳችሁ ትልቁ ነገር በራስ መተማመን እና በትጋት መስራት ነው። “ስኬታማ ለመሆን፣ ትግል፣ እምነት እና ትጋት ያስፈልጋል” አሁን፣ ይህን ጽሁፍ ካነበባችሁ በኋላ የምትጀምሩት የትኛውን ትምህርት ነው? ዛሬውኑ ጀምሩ። ════════════════ ✅ Strong hopes are the wings of our dreams! Never stop hoping, never stop dreaming. ✅ Today’s steps are tomorrow’s successes! ════════════════ 📚 ጠንካራ ተስፋዎቻችን የህልሞቻችን ክንፎች ናቸው! 📚 የዛሬ እርምጃዎቻችን የነገ ስኬቶቻችን ናቸው! ════════════════ ✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

✅ t.me/BasicComputerSkillsGroup ➡ Basic Computer Skills Channel ግሩፕ ይህ ነው። Join በሉ ጥያቄ ባላችሁ ሰዓት ጠይቁ። የመጀመሪያው ግሩፕ የለም! ተሰርዟል!!

Easy Tips The Difference between RAM and ROM ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Info ❷ t.m
Easy Tips The Difference between RAM and ROM ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Info ❷ t.me/Grade5and6Info ➌ t.me/Grade7Info ❹ t.me/Grade8Info ❺ t.me/Grade9Info ❻ t.me/Grade10Info ❼ t.me/BasicComputer_Skills

Easy Tips Storage Devices ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Info ❷ t.me/Grade5and6Info ➌
+1
Easy Tips Storage Devices ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Info ❷ t.me/Grade5and6Info ➌ t.me/Grade7Info ❹ t.me/Grade8Info ❺ t.me/Grade9Info ❻ t.me/Grade10Info ❼ t.me/BasicComputer_Skills

Easy Tips Processing Devices Components ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Info ❷ t.me/Gra
Easy Tips Processing Devices Components ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Info ❷ t.me/Grade5and6Info ➌ t.me/Grade7Info ❹ t.me/Grade8Info ❺ t.me/Grade9Info ❻ t.me/Grade10Info ❼ t.me/BasicComputer_Skills

Easy Tips Processing Devices Components ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Info ❷ t.me/Gra
Easy Tips Processing Devices Components ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Info ❷ t.me/Grade5and6Info ➌ t.me/Grade7Info ❹ t.me/Grade8Info ❺ t.me/Grade9Info ❻ t.me/Grade10Info ❼ t.me/BasicComputer_Skills

በዚህ ጊዜ ሰውን በነፃ የሚያግዝ ሰው አለ!? ካለም አላህ መልካም ስራውን ይቀበለው። በነፃ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን የሚለቅ ቻናል። 📚 Halal Jobs 📚 ✅ ቻናሉን Join በማድረግ ለመልካም ስራቸው እናበረታታቸው። https://t.me/HalalJobsEth ════════════════ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ እንድንለቅልዎ በ @HalalJobsEthbot በኩል ይላኩልን ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!

በዚህ ጊዜ ሰውን በነፃ የሚያግዝ ሰው አለ!? ካለም አላህ መልካም ስራውን ይቀበለው። በነፃ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን የሚለቅ ቻናል። 📚 Halal Jobs 📚 ✅ ቻናሉን Join በማድረግ ለመልካም ስራቸው እናበረታታቸው። ════════════════ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ እንድንለቅልዎ በ @HalalJobsEthbot በኩል ይላኩልን ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!

Easy Tips Processing Devices ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Info ❷ t.me/Grade5and6Info
Easy Tips Processing Devices ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Info ❷ t.me/Grade5and6Info ➌ t.me/Grade7Info ❹ t.me/Grade8Info ❺ t.me/Grade9Info ❻ t.me/Grade10Info ❼ t.me/BasicComputer_Skills

Easy Tips Output Devices ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Info ❷ t.me/Grade5and6Info ➌ t
Easy Tips Output Devices ══════════════ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇 Join our channel ➊ t.me/Grade1_4Info ❷ t.me/Grade5and6Info ➌ t.me/Grade7Info ❹ t.me/Grade8Info ❺ t.me/Grade9Info ❻ t.me/Grade10Info ❼ t.me/BasicComputer_Skills

Easy Tips Input Devices
Easy Tips Input Devices

Hardware Components' Tips
Hardware Components' Tips

#እንድታውቁት ከዚህ በፊት ቴሌግራም አካውንታችንን ካልተጠቀምን በራሱ አካውንቱን የሚያጠፋበት የጊዜ ገደብ ከፍተኛው 12 ወር (1 አመት) የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን ወደ 2 ወር ከፍ ብሏል። ይህም
#እንድታውቁት ከዚህ በፊት ቴሌግራም አካውንታችንን ካልተጠቀምን በራሱ አካውንቱን የሚያጠፋበት የጊዜ ገደብ ከፍተኛው 12 ወር (1 አመት) የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን ወደ 2 ወር ከፍ ብሏል። ይህም እስከ 2 አመት ድረስ ወደ አካውንታችሁ ካልተመለሳችሁ ወይም አካውንታችሁን ካልተጠቀማችሁት አካውንታችሁን ሳይጠፋ ልታገኙት ትችላላችሁ። ይህንንም ለማድረግ settinga> privacy and security> if away for የሚለውን በመንካት እናንተ የፈለጋችሁትን የወር መጠን መምረጥ። ©bighabesha_softwares

#tech_tip Instagram ላይ ሳታስቡት ብዙ ጊዜያችሁን የምታጠፉ ከሆነ ይህንን setting ሞክሩት። ፕሮፋይላችሁ ላይ ከገባችሁ በኋላ ሶስት ሰረዙን በመንካት Your activity ውስጥ ትገባ
#tech_tip Instagram ላይ ሳታስቡት ብዙ ጊዜያችሁን የምታጠፉ ከሆነ ይህንን setting ሞክሩት። ፕሮፋይላችሁ ላይ ከገባችሁ በኋላ ሶስት ሰረዙን በመንካት Your activity ውስጥ ትገባላችሁ። ታች ላይ time spent የሚል ታገኛላችሁ። ይህም ዛሬ instagram ላይ ያጠፋችሁን ሰዓት ያሳያችኋል። በተጨማሪም daily limit የሚለውን በመንካት ሰዓት መሙላትና የሞላችሁት ሰዓት ሲደርስ እንዲያስታውሳችሁ ማድረግ እንዲሁም sleeep mode on በማድረግ ሰዓትና ቀን በመሙላት በዛ ሰዓት notification እንዳይደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ©bighabesha_softwares