cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Manchester City Ethiopia ™ 💙

ስለ ሲቲ ዜና ለማግኘት የትም እንዳትሄዱ እዚው ታገኛላችሁ ብቻ join በሉ አንድ ወሬ አያመልጣችሁም ፔፕ ቢያስነጥሰው እንኳን አያመልጣችሁም😂😂😂😂 ብቻ join በሉት

Больше
Рекламные посты
2 458
Подписчики
-124 часа
+217 дней
+5830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

NEXT MATCH MAN CITY VS WOLVES የጨዋታ ቀን -->  ቅዳሜ ሚያዝያ 26 የጨዋታ ቦታ --> ethad stadium የጨዋታ ሰአት --> ምሽት 1:30 https://t.me/ETHIO_CITY_FANS https://t.me/ETHIO_CITY_FANS ድል ለክለባችን ግምታቹን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን
Показать все...
👍 4 1👏 1
ሄኒከን የተለያዩ አጓጊ የሆኑ ሽልማቶችን አዘጋጅቶ በየሳምንቱ እጅ ከስጦታ ይሎታል። እርስዎሰ ባለ እድል ለመሆን ምን ይጠብቃሉ? ይምጡ ሊንኩን በመከተል ይቀላቀሉ የቀረቡ ጥያቄዎችን በመመለስ ሰጦታዎችን የግልዎ ያድርጉ። @HNKQuizBot መልካም እድል!
Показать все...
🔥 1
ይጫወቱ
Kevin De Bruyne እና Joško Gvardiol ሁለቱም በአላን ሺራን የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ ተካተዋል።
Показать все...
3👍 2👏 1
በ 300 ጨዋታዎች ብዙ ነጥብ መሰብሰብ የቻሉ የሊጉ አሰልጣኞች ዝርዝር ! በዚህ ዝርዝር ውስጥ የኛው የክለባችን አሰልጣኝ የሆነው ፔፕ ጋርዲዮላ 1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ። @ETHIO_CITY_FANS @ETHIO_CITY_FANS
Показать все...
👏 4 1🔥 1🥰 1😁 1🤩 1
ኖቲንግሀም ፎረስት በዚህ የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ ማን ሲቲ ላይ በሁለቱም ጨዋታ ግብ ማስቆጠር ያልቻለው ብቸኛ ክለብ ነው😳 Share➠ @ETHIO_CITY_FANS Share➠ @ETHIO_CITY_FANS #MCF CHOICE OF ALL!
Показать все...
😱 3 1🔥 1🥰 1
ኖርዊያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ በውድድር አመቱ ያስቆጠራቸውን የሊግ ግቦች ሀያ አንድ ማድረስ ችሏል።
Показать все...
7🔥 3👍 2
match statics
Показать все...
🔥 4🤔 2
35ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ          ⏰ ተጠናቀቀ ኖቲንግሀም ፎረስት 0-2 ማንቸስተር ሲቲ                  #ጊቫርዲዮል #ሀላንድ Share➠ @ETHIO_CITY_FANS Share➠ @ETHIO_CITY_FANS #MCF CHOICE OF ALL!
Показать все...
1🔥 1😁 1
የሀላንድ ጎል
Показать все...
👍 3 1😁 1
የጊቫርዲዮል ጎል👌
Показать все...
4👍 1👌 1