cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🤔❤እስኪ እናስብ 🤔❤

በዚህ ቻናል ላይ ከተለያዩ ፈላስፋዎች የተገኙ የፍልስፍና ሀሳቦች እና ታሪኮች እንዲሁም አንዳንድ አስገራሚ ፣ አሲቅኝ፣ እና አስተማሪ ፁሁፎች ይቀርቡበታል። ለአስተያየት ወይም ለቻናሉ ይሆናሉ ምትሉት ፅሁፍ ካለ በዚ @hafizy_25 ያናግሩን። 👇👇👇👇👇👇 #Cross @hafizy_25

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
323
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
💵ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 10,000 ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ 😱 1 ሰዉ ወደ ፍአስ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ 🔥ይህ link በመንካት ቢዝነሶን ይጀምሩ 👇👇linkun ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://fias777.vip/#/pages/register?invite_code=Fxl7ve4u&t=1654751279130
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Onlin ስራ ነው በቀላሉ ጥያቄ በመመለስ አሪፍ ብር ያትርፉ ከስር ያለው link በመንካት ብዝነሶን ይጀምሩ በ gmail ይክፈቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://ec27.xyz/55602694961707381/ Do quizzes to earn US dollars, easily earn 1 US dollars in 1 minute, and anyone who logs in to our website will get 10 US dollars.
Показать все...
#hafi_ነኝ 🙏እስኪ እናስብ 🙏 😍ዝም ብለን የምንጠላው ሰው 😍 ከሩቅ የምናውቀው አንዳንድ ሰው የለም? ብዙም አናውቀውም:: ቀርበን አውርተነው አናውቅም:: ስናየው ግን እንዲሁ ደስ የማይለንና ያለ ምክንያት የምንጠላው ሰው የለም? "እሱን ሰውዬ ጥሎብኝ አልወደውም" "አይ እሱን ልጅ ቀልቤ ትከሻዬ አልወደደውም" "እኔ እንጃ ለምን እንደሆነ ባላውቅም አልወዳትም:: ምክንያቴን አትጠይቀኝ ግን በቃ እንዲሁ አልወዳትም" ምንም ምክንያት ሳይኖረን እንዲሁ የምንጠላው ሰው አለ:: ፈጣሪ እኛን ለመጥላት ብዙ ምክንያት ነበረው:: እርሱ ግን እንዲሁ ወደደን:: ከእኛ ምንም ባያገኝም ስለ እኛ ያለው ፍቅር የእንዲሁ ፍቅር (unconditional love) ነበረ:: እርሱ እንዲሁ ወዶናል እኛ ግን እንዲሁ ሰው እንጠላለን:: ያለ ምክንያት መውደድ ቢያቅተን እንኳን ያለ ምክንያት መጥላታችን (unconditional hate) ቢቀር ምናለ? የሚያሳዝነው ያለ ምክንያት የጠላናቸውን ሰዎች የበለጠ ለመጥላት በልባችን እስር ቤት ውስጥ በጥላቻ ሰንሰለት እናስራቸውና የበለጠ ለመጥላት ስለእነርሱ ክፉ ክፉ ማስረጃ ለመስማት እንተጋለን:: ጥሩ ነገራቸውን ለመስማት አንፈልግም:: ክፉ ስንሰማ ግን "እኮ እኔ እኮ ዝም ብሎ ትከሻዬ ይነግረኝ ነበር" ብለን በደስታ እንፈነድቃለን:: እንዲሁ የጠላነውን ሰው በምክንያት ለመጥላት በመቻላችን ደስ ይለናል:: እኛ ሰውን ለመጥላት ምክንያት የምንፈልገውን ያህል እንዲሁ የወደደን ፈጣሪ ግን እኛን ለመማር ሰበብ ይፈልጋል:: ትንሽ በጎነት ቅንጣት ቅንነት ሲያገኝ እጅግ ይደሰታል:: ባለቅኔው "ፈጣሪ መንግሥቱን በርካሽ ዋጋ ሸጠው:: በቀዝቃዛ ውኃ በዘለላ ዕንባ እና ማረኝ በሚል የወንበዴ ጩኸት!" እንዳሉት እሱ እኛን ይቅር ለማለት የሚታይ በጎነት ቢያጣ ልባችን ውስጥ ገብቶ ትንሽ መጸጸት ካለ ይፈልጋል:: እንዲሁ ወዶናልና እንዲሁ ሊተወን አይፈልግም:: ቆም ብለን እስኪ እናስብ ልባችን ለጥላቻ ሳይሆን ለፍቅር ክፍት እናድርገው ❤ሀሳባችሁን በ @hafizy_25 አድርሱን❤ ⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲ አዘጋጅ፦⇨ @hafila25 ⇨ @hafila25 ─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
Показать все...
#hafi_ነኝ 🙏እስኪ እናስብ 🙏 😍ዝም ብለን የምንጠላው ሰው 😍 ከሩቅ የምናውቀው አንዳንድ ሰው የለም? ብዙም አናውቀውም:: ቀርበን አውርተነው አናውቅም:: ስናየው ግን እንዲሁ ደስ የማይለንና ያለ ምክንያት የምንጠላው ሰው የለም? "እሱን ሰውዬ ጥሎብኝ አልወደውም" "አይ እሱን ልጅ ቀልቤ ትከሻዬ አልወደደውም" "እኔ እንጃ ለምን እንደሆነ ባላውቅም አልወዳትም:: ምክንያቴን አትጠይቀኝ ግን በቃ እንዲሁ አልወዳትም" ምንም ምክንያት ሳይኖረን እንዲሁ የምንጠላው ሰው አለ:: ጠላቶቹ ሳለን በልጁ ሞት አዳነን እንደሚል እርሱ እኛን ለመጥላት ብዙ ምክንያት ነበረው:: እርሱ ግን እንዲሁ ወደደን:: ከእኛ ምንም ባያገኝም ስለ እኛ ያለው ፍቅር የእንዲሁ ፍቅር (unconditional love) ነበረ:: እርሱ እንዲሁ ወዶናል እኛ ግን እንዲሁ ሰው እንጠላለን:: ያለ ምክንያት መውደድ ቢያቅተን እንኳን ያለ ምክንያት መጥላታችን (unconditional hate) ቢቀር ምናለ? የሚያሳዝነው ያለ ምክንያት የጠላናቸውን ሰዎች የበለጠ ለመጥላት በልባችን እስር ቤት ውስጥ በጥላቻ ሰንሰለት እናስራቸውና የበለጠ ለመጥላት ስለእነርሱ ክፉ ክፉ ማስረጃ ለመስማት እንተጋለን:: ጥሩ ነገራቸውን ለመስማት አንፈልግም:: ክፉ ስንሰማ ግን "እኮ እኔ እኮ ዝም ብሎ ትከሻዬ ይነግረኝ ነበር" ብለን በደስታ እንፈነድቃለን:: እንዲሁ የጠላነውን ሰው በምክንያት ለመጥላት በመቻላችን ደስ ይለናል:: እኛ ሰውን ለመጥላት ምክንያት የምንፈልገውን ያህል እንዲሁ የወደደን ፈጣሪ ግን እኛን ለመማር ሰበብ ይፈልጋል:: ትንሽ በጎነት ቅንጣት ቅንነት ሲያገኝ እጅግ ይደሰታል:: ባለቅኔው "ፈጣሪ መንግሥቱን በርካሽ ዋጋ ሸጠው:: በቀዝቃዛ ውኃ በዘለላ ዕንባ እና ማረኝ በሚል የወንበዴ ጩኸት!" እንዳሉት እሱ እኛን ይቅር ለማለት የሚታይ በጎነት ቢያጣ ልባችን ውስጥ ገብቶ ትንሽ መጸጸት ካለ ይፈልጋል:: እንዲሁ ወዶናልና እንዲሁ ሊተወን አይፈልግም:: ❤ሀሳባችሁን በ @hafizy_25 አድርሱን❤ ⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲ አዘጋጅ፦⇨ @hafila25 ⇨ @hafila25 ─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Beya👌
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Beya👌
Показать все...
#hafi_ነኝ 🤔 እስኪ እናስብ 🤔 🔱አንድ ንጉስ አስር ተናካሽ ውሾች (Wild dogs) ነበሩት ፤ እነዚህን ውሾችም አገልጋዮቹን ‹አሽከሮቹን› ሲያጠፉ ለማሰቃየትና ለማስበላት ይጠቀምባቸዋል፡፡ ከእለታት አንድ ቀን አንደኛው አሽከሩ ትክክል ያልሆነ ሃሳብ ንጉሱን ተናገረው ፤ በዚህም ምክንያት ንጉሱ እጅግ ተቆጣበት ፤ ወዲውኑም ወደ ውሾቹ እንዲወረወር ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ አሽከሩም በሀዘን "አስር አመታት አገለገልኩህ ፤ ተገዛውልህ ያልከኝን ሁሉ አደረኩልህ ፤ አሁን ግን ይህንን አደረክብኝ ፤ እባክህ ወደ ውሾች ውስጥ ከመወርወሬ በፊት አስር ቀን ስጠኝ" ብሎ ተማጸነው ንጉስም ተስማማ ‹ፈቀደለት› ፡፡ ይወረወር ዘንድ የተፈረደበት አሽከር ውሾቹን ወደሚንከባከበው ሌላኛው አሽከር ሔደና ‹እባክህ እነኝህን ውሾች ለአስር ቀን ልንከባከባቸው › ብሎ ጠየቀው፡፡ የውሾቹ ጠባቂም ግራ በመጋባት ሁኔታ ፈቀደለት ፡፡ የተፈቀደለት አሽከርም ውሾቹን መንከባከብ ጀመረ ፤ ቆሻሻቸውን ማጸዳዳት ፤ ምግባቸውን በሰአቱ ማቅረብ ፤ ማጠብና አስፈላጊውን እንክብካቤ ሁሉ አደረገላቸው ፤ አስር ቀኑም አለቀ፡፡ ከዚያም በኋላ ከንጉስ ጋር በተነጋገሩት መሰረት …አሽከሩ ተጠርቶ ወደ ተናካሽ ውሾቹ ዘንድ ይወረወር ዘንድ አዘዘ ፤ ወረወሩትም ፡፡ ወርዋሪዎቹም ይህ አሽከር እንዴት በውሾቹ ሊበላ እንደሚችል እየዘገነናቸው መመልከት እንደጀመሩ ያላሰቡትን ሁኔታ በአይናቸው አዬ ፤ ንጉሱም በሚመለከተው ሁኔታ ግራ ተጋባና «በእነዚህ ተናካሽ ውሾቼ ላይ ምን ደረሰ ? ምንስ ገጠማቸው?» ማለት እንደጀመረ… የተወረወረው አገልጋይ በውሾቹ መሃል እየተሻሼ በኩራት እየተራመደ እንዲህ አለ "እነዚህን ውሾች ለአስር ቀናቶች ብቻ መገብኳቸው ተንከባከብኳቸው እነርሱም ያደረኩላቸውን በፍጹም አልዘነጉም ፤ አንተን ግን አስር አመት ሙሉ ተገዛሁልህ አገለገልኩህ ነገር ግን በአንዲት ጥፋት ምክንያት ሁሉንም ረሳህና ለሞት አሳልፈህ ሰጠኸኝ" አለው ፡፡ ንጉሱም ሁኔታውን ሁሉ በማስተዋልና ፤ ከውሾች እንዳነሰም በመገንዘብ አገልጋዬ ነጻ እንዲሆን አዘዘ ፤ ነጻም ሆነ፡፡ #ይህ_መልእክት ሰው በጣም ብዙ ውለታ ውሎላቸው ነገር ግን በአንድ ጥፋት ምክንያት የተደረገላቸውን ሁሉ እየረሱ በክፋት ለሚነሳሱ ሁሉ ይሁን፡፡ በመልካም ነገር የተሞላ ታሪክን ፤ በአንድ ስህተት ምክንያት ከንቱ አናድርግ፡፡ 🙏መልካም ምሽት @Hafila25 @hafila25 @hafila25 @hafila25
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#hafi_ነኝ 🤔እስኪ እናስብ 😝 "አንዳድ ጊዜ ብዙም ማህበራዊ መስተጋብር የሌላቸው ከሰው መሀል ወጥተው ዳር የሚይዙት ሰዎች መኀበራዊ ኑሮ የሚጠሉ አይደለም፣ ከዚህ ይልቅ የውሸት ድራማን፣ ድድብናና፣ አስመሳይነትን መቋቋም ስለሚከብዳቸው ነው።" hope you understand me in Osho speech, . @hafila25 @hafila25
Показать все...
#hafi_ነኝ 🤔 እስኪ እናስብ 🤔 ይቺ እህቴ ሀናን ከ Bridal shower በኋላ ልታገባው ትንሽ ቀን የቀረው እጮኛዋ ሚስትና ልጆች እንዳሉት ስታውቅ በሰርጓ ዋዜማ እራሷን ከፎቅ ላይ ወርውራ ገድላለች😢(Radio ላይ እንደተወራው) ነብሷን ይማር ካለፈች በኋላ ልክ ናት አይደለቺም ማለት አልፈልግም! ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣቸው🤲 እናስተውል እባካችሁ ወንዶች የውሸት ተስፋ ለእህቶቻችን በመስጠት ሂወታቸውን አታበላሹት😢 ሴቶችም እደዛው @hafila25 @hafila25 @hafila25 @hafila25
Показать все...
#hafi_ነኝ 🤔 እስኪ እናስብ 🤔 በወጣትነት ሁሉም ነገር ትክክል ነው ከሚል መመሪያ ውጣ ፤ ሁሉንም ካላየሁ አላምንም አትበል:: ሰምቶ ማመን ፣ ከተጎዱት መማር አስተዋይነት መሆኑን አትርሳ :: የሰማንያ ዓመት ዕውቀትን ለመገብየት ግድ ሰማንያ ዓመት መኖር የለብህም ።ሰማንያ ዓመት ከኖሩት በትሕትና መጠየቅ ይገባሃል ።✍️ 🙏🙏🙏 @hafila25 @hafila25 @hafila25 @hafila25
Показать все...