cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Wasu tube

እኛን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ንባብን ባህል እናርግ

Больше
Рекламные посты
645
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-2430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

choose your favorite 🌟 A ▪️ Abbush Zeleke ▪️ Abby Lakew ▪️ Abdu Kiar ▪️ Abeba Desalegn ▪️ Abebe Teka ▪️ Abel Mulugeta ▪️ Abinet Agonafir ▪️ Abrham Gebremedhin ▪️ Abraham Negussie ▪️ Abonesh Adnew ▪️ Ada Kassaye ▪️ Ahmed Teshome ▪️ Aklilu Seyoum ▪️ Alemayehu Eshete ▪️ Alex Olompia ▪️ Ali Birra ▪️ Aman kiyamo ▪️ Aster Aweke ▪️ Aster Kebede ▪️ Asnakech Worku ▪️ Aregahegn Worash B ▪️ Bethelhem Dagnachew ▪️ Betty G ▪️ Bezuayehu Demissie ▪️ Bisrat Garedew ▪️ Bisrat Surafel ▪️ Buze Man D ▪️ Dan Admassu ▪️ Dawit Mellesse ▪️ Dawit Tsige ▪️ Derege Degefaw E ▪️ Eden Gebreselassie ▪️ Elias Asefa ▪️ Endegna ▪️ Ephrem Tamiru ▪️ Esubalew Yetayew ▪️ Eyob Mekonnen F ▪️ Fasil Demoz ▪️ Fikeraddis Nekatibeb G ▪️ Gedion Daniel ▪️ Genet Masresha ▪️ Gete Anley ▪️ Gigi ▪️ Gili Yalo ▪️ Girma Tefera Kassa ▪️ Gossaye Tesfaye ▪️ Geremew Asefa H ▪️ Haileye Taddese ▪️ Haile Roots ▪️ Hamelmal Abate 👤 Hana Shenkute 👤 Hayleyesus Feyssa 👤 Haymanot Girma 👤 Helen Berhe 👤 Henok Abebe 👤 Hibist Tiruneh 👤 Hirut Bekele J 👤 Jah Lude 👤 Jacky Gosee 👤 Jano 👤 Jonny Ragga 👤 Jossy (Yoseph Gebre) K 👤 Kassmasse 👤 kirubel Assefa L 👤 Lij Michael M 👤 Mahmoud Ahmed 👤 Mahlet Gebregiorgis 👤 Maritu Legese 👤 Markon 👤 Madingo Afework 👤 Melkamu Meaza 👤 Melkamu Tebeje 👤 Michael Belayneh 👤 Mikaya Behailu 👤 Minyeshu 👤 Muluken Melesse N 👤 Neway Debebe 👤 Nati Hile 👤 Nhatty Man P 👤 Pamfalon R 👤 Rophnan S 👤 Sami Dan 👤 Sayat Demissie 👤 Seleshe Demissie 👤 Shewandagne Hailu T 👤 Tamrat Desta 👤 Teddy Afro 👤 Teddy Yo 👤 Tsedenia Gebremarkos 👤 Tsegaye Eshetu 👤 Tsehaye Yohannes 👤 Theodros Tadesse 👤 Tibebu Workyie 👤 Tigist Fantahun 👤 Tilahun Gessesse Y 👤 Yehunie Belay 👤 Yeshi Demelash 👤 Yohana Z 👤 Zeritu Kebede 👤 Ziggy Zaga
Показать все...
😢😢😢
Показать все...
እናት እና ዉለታዋ .mp36.45 MB
ሰበር ዜና ዛሬም የልደታ ፍርድ ቤት ችሎት በተቃዉሞ ተናወጠ‼ ሐምሌ 25 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ከኦህዴድ ዳኛ ፍትህ አንጠብቅም። አማሮቹ አመረሩ! የአማራ የህሊና እስረኞች ዳኛዉ የፖለቲካ ወገንተኛ ናቸው ይነሱ ጥያቄ ተቃውሞ አስነሳ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ሐምሌ25/2015 ዓ.ም በእነ ዶ/ር ወንደሰን መስከረም አበራ የክስ መዝገብ የቀረቡ 28 ተከሳሾች ከፍተኛ ተቃውሞ በችሎት አስነሳ በዛሬዉ የችሎት አጀማመር በጠዋቱ የተገኙ ቤተሰብ እና ደጋፊዎቻቸው ወደችሎት እንዳይገባ ክልከላ መፈጸሙ የታየበት ሁኔታ በመጨረሻ ጥቂት ሰዎች እንዲገቡ ተደርጓል። ሁሉም ተከሳሾቹ በጋራ በመሆን የመሀል ዳኛዉ ይነሳልን ጥያቄ ተከሳሾች በጽሑፍ አቤቱታ ሊያቀርቡ ሲሉ አይቻልም መባሉን ተከትሎ የህሊና እስረኞቹ በፖለቲካ ወገንተኛ በኦህዴድ ዳኛ አንዳኝም ፍትህ አንጠብቅም ብለው በተቃውሞ ችሎቱ ተናወጠ። ዳኛው ይኽ ተቀባይነት የለውም በማስረጃ በቃል አቅርቡ ብለዋል። ተከሳሾች እኛ ማቅረብ ያለብን በጹሑፍ ነው የሚዲያ አካላት እንዲያውቁልን እንፈልጋለን ቤተሰብ ህዝባችን ሂደቱን እንዲታዘብ በጹሑፍ ነው ማቅረብ ያለብን ብለው የጠየቁት ጥያቄ የመሀል ዳኛዉ አልቀበልም ብሏል። በዚህም እኛ የተከሰስነው በአማራነታችን ነው በኦህዴድ ዳኛ አለመዳኘት መብታችን ነው ሲሉ የለየለት ተቃውሞ በችሎቱ ውስጥ ተፈጥሯል። በዚህም ምንም አይነት ክርክር ሳይደረግ ችሎቱ ተቋርጦ ለጥቅም 15/2016 ዓ,ም የተራዘመ ቀጠሮ በመስጠት ችሎቱ ተበትኗል። ስንታየሁ ቸኮል
Показать все...
Показать все...
Peyment bank

Peyment bank

አንድ group አለ ልጠቁማችሁ add በአረጋችሁት ልክ ጥቅል ይልክላችሃል
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ከስራ ተሰናበተ‼ የአማራ ክልል ፕሬዝደንት ዶ/ር ይልቃል ከፈለ “ኃላፊነትህን በአግባቡ አልተወጣህም” በሚል የክልሉን ሰላምና ፀጥታ ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ እንግዳው ጠገናውን  አሰናብቷል።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሳዛኝ ዜና! ትላንት በሸዋሮቢት ከተማ ኬላ አካባቢ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር በራቸው ላይ ወተው በተሰበሰቡ ሰዋች ላይ መከላክያ የበቀል እርምጃውን በመውሰድ አንድን ሴት ጨምሮ ከሰባት ሰዉ በላይ ገለው አድረዋል። ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇
Показать все...
ከሳምንት በፊት በትግራይ መንበረ ሰላማ ለኤጲስ ቆጶስ ከመረጣቸው መካከል ሊቀ አእላፍ አባ እስቲፋኖስ ገ/ጊዮርጊስ በቀድሞው መጠሪያቸው አባ ፀጋይ በመኪና ተገጭተው ሆስፒታል ገብተዋል።   ባለፈው ሳምንት ጳጳስ ሆነው የተሾሙት አባ እስጢፋኖስ በመኪና ተገጭተው እስካሁን ከኮማ አልወጣም። ሰውዬው የ18 አመት ሴት ልጅ እንዳላቸው የልጅቷ እናት ነኝ ያለች ሴት የሰጠችው ኢንተርቪው በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲዘዋወር ነበር። ጥላሁን አረፈ https://t.me/WAZKMELTTB https://t.me/WAZKMELTTB
Показать все...
ከሳምንት በፊት በትግራይ መንበረ ሰላማ ለኤጲስ ቆጶስ ከመረጣቸው መካከል ሊቀ አእላፍ አባ እስቲፋኖስ ገ/ጊዮርጊስ በቀድሞው መጠሪያቸው አባ ፀጋይ በመኪና ተገጭተው ሆስፒታል ገብተዋል።   ባለፈው ሳምንት ጳጳስ ሆነው የተሾሙት አባ እስጢፋኖስ በመኪና ተገጭተው እስካሁን ከኮማ አልወጣም። ሰውዬው የ18 አመት ሴት ልጅ እንዳላቸው የልጅቷ እናት ነኝ ያለች ሴት የሰጠችው ኢንተርቪው በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲዘዋወር ነበር። ጥላሁን አረፈ https://t.me/WAZKMELTTB https://t.me/WAZKMELTTB
Показать все...
Wasu tube

እኛን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ንባብን ባህል እናርግ

ሰበር ዜና ከሳምንት በፊት በትግራይ መንበረ ሰላማ ለኤጲስ ቆጶስ ከመረጣቸው መካከል ሊቀ አእላፍ አባ እስቲፋኖስ ገ/ጊዮርጊስ በቀድሞው መጠሪያቸው አባ ፀጋይ በመኪና ተገጭተው ሆስፒታል ገብተዋል። ባለፈው ሳምንት ጳጳስ ሆነው የተሾሙት አባ እስጢፋኖስ በመኪና ተገጭተው እስካሁን ከኮማ አልወጣም። ሰውዬው የ18 አመት ሴት ልጅ እንዳላቸው የልጅቷ እናት ነኝ ያለች ሴት የሰጠችው ኢንተርቪው በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲዘዋወር ነበር። ጥላሁን አረፈ
Показать все...