ru
Feedback
KMC - M.Sc in Adult 2015

KMC - M.Sc in Adult 2015

Открыть в Telegram

This is the official Telegram channel of Kea Med College, Graduate Program Tel: +251-11 662 9507 +251-11 662 9518 Email: kea.edu2013@gmail.com

Больше
201
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 день
Архив постов
Repost from N/a
ማስታውቂያ የመጀመሪያ ዲግሪ ከተማራችሁበት ኮለጅ/ዩኒቨርሲቲ Official Copy ያላስላካችሁ ተማሪዎች ከታች ባለው አድራሻ በፍጥነት እንድታስልኩ እናሳስባለን። EMS or DHL mailing address:- Kea Med College, 22 Campus Registrar office Bole Sub City, 22 Mazoria, Behind Golagoll Tower Addis Ababa, Ethiopia Tel: +251-116 629530 ማስታወሻ:- ፖስታ ሳጥን ጥቁር ስለሌለው በEMS ብቻ ከላይ ባለው አድራሻ ያስልኩ።

‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ ማሳታወቂያ ከላይ የተያያዘውን ፎርም ሞልታችሁ እንድትጨርሱ ልከን ነበር ነገር ግን ጥቂት ተማሪዎች እስከ አሁን ያልሞላችሁ ስላላችሁ እስከ አርብ ድረስ ብቻ እንድትሞሉ እያሳሰብን ከአርብ ጀምሮ ፎርሙ የሚዘጋ ሲሆን ፎርሙን በላመሙላታችሁ ለሚፈጠረው ችግር ሃላፊነት ‼️‼️‼️

Special Exam Notice Be inform that you should check your name and course title on your email address before making payment for the exam. Then you are expected to make the payment before the exam day and collect the exam admission paper from the registrar.

photo content

2016/2024 Graduate Class Data Sheet Dear 2016/2024 Graduating class students please fill the following form carefully. The data you enter here is directly used for students academic record and degree or diploma preparation. https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe9xKQHqwAYsuHJi1RcIR5u4L3tAWWwXAnZp_UAww_0-rXI3g/viewform?usp=pp_url

Repost from N/a
Special Examination Request Form 1) Kindly note that Special examinations were prepared for those of you who have "C or C+" grade. Therefore you are requesting to apply by completing the form below. 2) The fee for the special examination is 750 Birr per exam. Therefore, you are expected to make the payment before the exam day and collect the exam admission paper from the registrar. 3. Be inform that you should check your name and course title at the registrar office before making payment for the exam ከታች የተያያዘውን የspecial examination ፎርም እስከ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ እንድትሞሉ እያሳሰብን በሞላችሁት መሰረት ተጣርቶ ከህዳር 26 - 28 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ፈተናው የሚሰጥ ይሆናል። የፈተና ክፍያ መክፈል የምትችሉት በንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000003775619 ብቻ ነው። ክፍያውን ከመክፈላችሁ በፊት ከ24/03/2017 ዓ.ም ሬጅስትራር ቢሮ በመምጣት ወይም በኢሜል ከሚላክላችሁ ላይ ስማችሁን ማጣራት ይኖርባችኋል። ይህ ፈተና የተዘጋጀው ከሁለት በላይ C or C+ ላላችሁ ተማሪዎች ብቻ ሲሆን ፈተናውን መፈተን የሚቻለው ከአንድ በላይ C or C+ ካለ ብቻ ስለሆነ ስታመለክቱ መርጣችሁ እንድታመለክቱ እያሳሰብን ነገር ግን ውጤታችሁ ከ3.00 በላይ ሆኖ አንድ C or C+ ካለ መፈተን የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSey1kU92ipn-RRsccqlrmzSA1_wcKPcBWqXzT-1lSy4gIXrIA/viewform?usp=pp_url

photo content

Note:- You are request to pay 350 Birr for Gown and Binder. - Completion of School fee is mandatory to get Graduation Gown; all students must have an ID Card with you.

Final Thesis Paper Defense Schedule Nov 9 - 10, 2024 (M.ScMPH 15) ማሳሰቢያ Final Thesis Paper ለማቅረብ ከላይ ፕሮግራም የተያዘላችሁ ተማሪዎች በተቀመጠላችሁ ፕሮግራም መሰረት በሰዓቱ ተገኝታችሁ Thesis Paper እንድታቀርቡ እናሳስባለን። ነገር ግን በተቀመጠላችሁ ፕሮግራም መሰረት ሳታቀርቡ ከቀራችሁ ያላቀረባችሁበትን ምክንያት በኢሜል አድራሻችን (kea.edu2013@gmail.com) እንድትልኩልን እያሳሰብን በሌላ ፕሮግራም ለማቅረብ (ፕሮግራም ለማስያዝ) ተጨማሪ የኤግዛማይነር ክፍያ የምትጠየቁ መሆኑን እናሳውቃለን።

3rd and Final Round Thesis Report Defense Schedule For those who haven’t Defended Your Thesis Report: Your 3rd and Final Round of Thesis Report Defense is scheduled for November 09 - 10, 2024 starting at 3:00 Local Time. Those of you who have not yet submitted your final thesis are requested to send us the approved thesis ONLY on Wednesday (November 6, 2024) via the link attached below. The Link will open on Wednesday (November 6, 2024) https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe-HKvhwyLX9T2HN6idEr6B8fybJxdRCGbBsVH2qVmGo2ZOrQ/viewform?usp=pp_url

Revised Program

በተለይ የአማርኛ ጽሁፎች ከአንድ ኮምፒውተር ወደ ሌላ ኮምፒውተር ሲሆዱ እንደዚህ ስለሚገጣጠሙ በደንብ መታየት

photo_2024-10-24_10-13-25.jpg0.91 KB

በየ ገጽ ላይ ያለ አግባብ ምንም አየነት ክፍተት መተው

photo_2024-10-24_10-13-28.jpg0.66 KB

ከላይ ያለው ክፍተት አይፈቀድም ስለዚህ ሁልጊዜ Page Margin መጠበቅ

አዲስ ቻፕተር ሁል በአዲስ ገጽ መጀመር አለባት።

Conclusion and Recommendation አዲስ ቻፕተር ስለሆን በአዲስ ገጽ መጀመር አለባት።

Approval sheet ማኑዋሉ ላይ ባለው መሰረት ማስፈረሚያ ቦታውቹ በትክክል የተቀመጠ መሆን አለባት እንጂ እንደዚህ የተዘበራረቀ መሆን የለበትም።

ማሳሰቢያ Thesis Paper አሳትማችሁ ስታመጡ ብዙዎቻችሁ ተመሳሳይ የሆነ ስህተቶችን እየሰራችሁ መሆኑን ተመልክተናል። Masters Program Thesis Paper በጣም በጥንቃቄ የሚሰራ እና ልዩ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ፣ ሌሎች የሚማሩበት እንደ ሪፈረንስ የሚያገለግል የጥናት ጽሁፍ ነው። ስለዚህ ከመታተሙ በፊት በጥንቃቄ ታይቶ ምንም አይነት የኤዲቲንግ ችግር እንደሌለበት ተረጋግጦ ነው ፕሪንት መደረግ ያለበት። ስለዚህ ከዚህ በኋላ የምንቀበለው በጥራት የተሰራውን ብቻ ስለሆነ ለአላስፈላጊ ወጪ ከመዳረጋችሁ በፊት በደንብ ኤዲቲንግ ያለቀለትን ፔፐር ወደ PDF ፋይል ቀይራችሁ በማሰተም ማስገባት ትችላላችሁ። ከዚህ በፊት ከመጡልን ፔፐሮች ውስጥ ያገኘናቸውን ችግሮች እንደምሳሌ እንዲሆናችሁ ከታች አያይዘንላችኋል።