cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Abuki dish

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
236
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
Показать все...
P🌅i🌃c🎥 A😜r🐸t📹

Pic art ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን እና ኤዲቲንግ ጥበቦችን በስልካቹ ያነሳችሁትን እንዴት ኤዲት እንደምናደርግ ፎቶ እንዴት ማንሣት አለብን ለፕሮፋይል የሚሆን ምርጥ ምርጥ picture እዚ ያገኛሉ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

#አዲስ_ኢስላሚክ_ቻናል Jeilu Tv 1 Frequency 📟 11105 Hor 45000 ጄይሉ ቲቪ በኢትዮ ሳት በሙከራ ስርጭት ላይ ነው ። ጋዜጠኛ ጀማል አህመድ የማያቀዉ የለም መቸስ ETV ,EBS , ..የበዓል ፕሮግራሞች በማዘጋጀት ይታወቃል አሁን ደሞ በራሱ ቲቪ ቻናል ይከታተሉ
Показать все...
✅መረጃ DSTV!!! 🔴አቦል ቲቪ በዲኤስቲቪ ቻናል ቁጥር 146 ይከታተሉ!!! ®አቦል ቀድመን እናጣጥም!!! ዛሬ ይጀመራል!!! የኤምኔት አዲሱ አቅርቦት አቦል ቲቪ ወደ ዲኤስቲቪ ሊገባ ነው። ይህ ማስተላለፊያ ልዩ እና ሆን ተብሎ ለኢትዮጵያዊ አማርኛ ተናጋሪ ታዳሚዎች የሚቀርብ ነው። ብዙ ሚሊዮን ኢንቨስትመንት በምስራቅ አፍሪካ ባሉት ክልሎች ይዘትን በማሽያ ማጂክ ቦንጎ (ታንዛንያ)፣ ማሽያ ማጂክ ምስራቅ (ኬንያ)፣ ማሺያ ማጂክ ፕላስ (ኬንያ)፣ ፐርል ማጂክ (ዩጋንዳ)፣ እና ፐርል ማጂክ ፕራይም (ዩጋንዳ)፣ ያቀረበውን ምርት ኤምኔት በአዲሱ አስደሳች ማስተላለፊያ አቦል ቲቪን ለማካተት አሻራውን አስፍቶል። 📺አዲስ ተከታታይ ድራማ ✍አደይ ቅምሻ 🗓ምዕራፍ 1 ✔️ክፍል 1 ⏰ዛሬ ማታ 2 ሰአት በአቦል ቴቪ ከሰኞ - አርብ ዘወትር ከምሽቱ 2 ሰአት INBox @Abuki_dish_owner Callus +251940422993 join us :- @Abuki_dish_1 @Abuki_dish_group
Показать все...
⏩New G share plus software for LEG N24+ 👉አዲስ G share plus ሶፍትዌር ለ LEG N24+
Показать все...
G share Plus for LEG24+.bin7.05 MB
በቅርብ ቀን በኢትዮሳት ካቶሊክ ቲቪ ኢትዮጵያ ስርጭት ይጀምራል:: . . . #ኢትዮሳት #የኢትዮሳትሽግግር #ኢትዮጵያ #ሳተላይትቲቪ #Ethiosat #EthiosatMigration #Ethiopia #DTH #SatelliteTV #Satellite. INBox @Abuki_dish_owner Callus +251940422993 join us :- @Abuki_dish_1 @Abuki_dish_group
Показать все...
🗣 ዛሬ ዕለተ ረቡዕ የሚደረጉ 🦶 ⚽️ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ❗️ ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ⏰03:00 | በርንሌይ ከ ሌስተር ⏰03:00 | ሼፊልድ ከ አስቶን ቪላ ⏰05:15 | ክሪስታል ፓላስ ከ ማን ዩናይትድ 🇪🇸በስፔን ኮፓ ዴል ሬይ የመልስ ጨዋታ🇪🇸 ⏰05:00 | ባርሴሎና ከ ሴቪያ [Agg: 0-2] 🇮🇪 በጣልያን ሴሪኤ 🇮🇪 ⏰02:30 | ሳሱሎ ከ ናፖሊ ⏰04:45 | ኤሲ ሚላን ከ ዩዲኒዜ ⏰04:45 | አታላንታ ከ ክሮቶኔ ⏰04:45 | ፊዮሬንቲና ከ ሮማ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 🇫🇷 ⏰05:00 | ቦርዶ ከ ፒኤስጂ ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ LIVE 🔛 YES PACKAGE 🔥YES SPORT 1.2.4 SD 🖥 🔥YES SPORT 2.3.4 HD 🖥 🔥5 plus Hd 🖥 🔥ONE HD.ONE2HD 🖥 LIVE 🔛 PAKISTAN PACKAGE 🖥 PTV SPORT (FTA) C_Paksat 38°R LIVE 🔛 Tajikistan PACKAGE 🔥FOOTBALL HD 🔥VARZESH HD LIVE 🔛 IRAN PACKAGE 🔥IRB VARZESH HD 🔥TV 3 HD 🤩መልካም እና ያማረ ቀን ይሁንልን 🤩 inbox 👤 @Abuki_dish_owner ግሩፓችን 👥 @Abuki_dish_group ቻናላችን ❤️ @Abuki_dish_1
Показать все...
''Yah Sat, Football HD'' ‼ 🎯FOOTBALL HD አሁንም ጨዋታ በSatellite አለማስተላለፉን ቀጥሎበታል😔 🎯ለTerrestrial(ሀገር ውስጥ) ብቻ ሁሉንም የPremier League ጨዋታዎች በቀጥታ እያስተላለፈ ነው። 🎯FOOTBALL HD Premier Leagueን ብቻ በግዜአዊነት በSatellite እንዳያስተላለፍ በ Cort( ፍርድ ቤት) ታግዷል። ነገር ግን የፍርዱ ጉዳይ አሁንም እንደቀጠለ ነው። 🎯የዛሬ 3ሳምንት በፊት የፍርድ ሂደቱን ተቃርኖ Premier League በማስተላለፉ $3000 ቅጣት ተላልፎበታል። 🎯የፍርድ ሂደቱ እስከሚጠናቀቅ በFOOTBALL HD Premier Leagueን ላናይ እንችላለን ምን አልባትም ውሳኔው ፀንቶ እስከ መጨረሻ ላናይ እንችላለን። INBox @Abuki_dish_owner Callus +251940422993 join us :- @Abuki_dish_1 @Abuki_dish_group
Показать все...
🔴ስለ ሆርን ስፖርት ሰበር መረጃ አሁን ከኢትዮሳት ካምፖኒ ም/ስራ አስከያጅ ጋር ባደረግነው የስልክ ቆይታ እንዲህ ብለውናል.... 🗣"ሆርን ስፖርት ቲቪ የጠፋው eutlesat(nilesat) ከእኛ ጋር በጀመረው ፉክክር ጠቁሞብን ነው ይህም የሆነው የኢትዮጵያ ቻናሎች ወደ ኢትዮሳት በመምጣታቸው የግብፅ ሚዲያ ሚንስትር ቅናት ስላደረባቸው የሳታላይቱን ስርጭት ለማቆም ሆን ብለው ጠቁመውብናል እናም ቻናሎቹ ለተወሰነ ጊዜ ተቆልፈው ይቆያሉ ነገር ግን መመለሳቸው አይቀሬ ነው እናም የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ሙሉ በሙሉ ከeutlesat(nilesat) በመውጣት ፉክክሩን ኢትዮሳት እንዳሸነፈ ማሳወቅ አለብን የዛኔ እነሱ ትኩረታቸውን ከእኛ ላይ ስለሚያነሱ ቻናሎቹ ድጋሚ እንመልሳለን በተጨማሪም etv sport በኢትዮሳት በቅርቡ ይመጣል የተመረጡ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ያሳያል ከኢትዮሳት ጋር ጉዞ ወደፊት ብለዋል። SHARE
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.