@Bura🤯🤯😇😇
beautiful pics 🖼 Love quotes ❤️❤️ useful quotes 🧐🧐🧐 mood 😋😋😋😋 wog 🤮🤮🤮🤮🤮 fun 😂😂😂😂😂😂 Just everything 🤕🤕 enjoy our channel For comment and for something you want to be sent in the channel 👉👉👉👉👉 @buraman16 @amelunaa
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
203
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
#ሴት_ልጅ_ልትጣላህ_ከፈለገች
«ዛሬ አምሮብሻል»
“ከአሁን በፊት አስጠላህ ነበር ማለት ነው”
«አልግባሽም ፍቅሬ»
“እኔ ደደብ ነኝ አይገባኝም ማለት ነው”
«እስኪ ረጋ ብለሽ ስሚኝ አስጨርሺኝ»
«እኔ ቅልብልብ ነኝ ማለት ነው»
በቃ እዚህ ላይ አሁን ኮንደሚኒየም ቤት ላይ ከሆንክ እራስህን በፎቅ ትወረውራላህ መንገድ ላይ ከሆንክ ከ100 በላይ የሚፈጥን መኪና ጠብቀህ ትገባለህ አለቀ🤷♂🤷♂
ፀጉሯን የምትቆርጥ ቺክ ከማይ የቡንዬ ደጋፊ የሆነችዋን አግብቼ ብወልድ ይቀለኛል
😄😁
ፀጉር ዉበታችሁ ነዉ፤ አትቆረጡት!!
መኪና ያላት ሴት መጥበስ
ጥቅሙ – በማንኛዉም ሰዓት ልትመጣ ትችላለች
ችግሩ – በማንኛዉም ሰዓት ልትመጣ ትችላለች 😒😂😁😂