cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ENGLISH WITH AT

This channel is created to improve students' English Language micro and macro skills at all level

Больше
Рекламные посты
1 170
Подписчики
-124 часа
-37 дней
-2330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች sampling of  EUEE interance Exam ከቀን 13-09-2016 ጀምሮ ስለምትፈተኑ በነጋው ቀን 12-09-2016ዓ.ም (ሰኞ) በፈተና አሰጣጥ ዙሪያ Orientation ስለሚሰጥ ሁሉም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እንድትገኙ እናሳስባለን.
Показать все...
Показать все...
How to prepare for National entrance exam እንግሊዘኛ ትምህርትን ለብሔራዊ ፈተና እንዴት መዘጋጀት ይቻላል❓ በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለውና ሁሉንም የሚያስማማ ትምህርት እንዲሁም የትኛውም ዩኒቨርስቲ ብትሄዱ Scholarship ቢደርሳቹህም መጀመሪያ ከምትፈተኗቸው Entrance exam ዋናው  የእንግሊዘኛ ትምህርት ነው። ✅ እንደ ኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት English subject ደካማ አፈፃፀም ያለበት ነው። በተለይ ደግሞ በመንግሥት ትምህርት ቤቶች😜 ተማሪዎች እንግሊዘኛን በአማረኛ ተምረው ነው የሚያልፉት😒 ብንል ማጋነን አይሆንም። አንዳንድ ተማሪዎች በግል ትምህርት ቤት ተምረው ወይም በራሳቸው ጥረት በእንግሊዘኛ ትምህርት ስኬታማ የሆኑ አሉ። እና መፍትሔው ምንድነው❓በእንግሊዘኛ ትምህርት እራሴን እንዴት ልለውጥ❓👇 ✅ በመጀመሪያ እራሳቹህን ጠይቁት እስኪ የምን ችግር ነው ያለባቹህ     1. Skill problem (Listening & speaking )     2. Grammar problem 👆አሁን ለexam እንዴት መዘጋጀት እንዳለባቹህ እያወራን ስለሆነ ሁለተኛውን problem ( Grammar problem ) ላይ ትኩረት እናደርጋለን። ✅ አሁንም በድጋሜ እነዚህን ጥያቄዎች ለራሳቹህ መልሱ👇 👉 በሳምንት ስንት ቀን English ታጠናላቹህ❓ 👉 ከጓደኞቻችሁ አንፃር ምን ደረጃ ላይ ናቹህ❓ 👉 ጥያቄ ስትሰሩ ምን ያክል ትመልሳላችሁ❓ ✅Fact🌀 English እንደ History Geography Biology.......ቂጥህ እስኪቃጠል ድረስ ተቀምጠህ ማንበብ ወይም እንደ Maths and physics ትግል አያስፈልገውም። ትንሽ አንብባችሁ ብዙ ጥያቄ መመለስ ትችላላችሁ። ምን ላይ ትኩረት( focus) አድርገን እናንብብ❓ ✅ Entrance exam ለምትወስዱ ተማሪዎች በዚህ አመት ፈተናው ከ9 - 12ኛ ክፍል cover እንደሚያደርግ ይታወቃል። ስለዚህ ጥናት ከመጀመራቹህ በፊት ከ9 እስከ 12 አራቱም መፅሐፍ ላያ ያሉትን Grammar part ለይታችሁ አውጡት። 👉 ተመሳሳይ የሆኑ አርዕስቶችን አንድ ላይ ሰብስቡት። title ስታወጡ ከነገፁ ብትፅፉት አሪፍ ነው። ምክንያቱም በኋላ ስታነቡ የመፅሐፉን definition and question ለማግኘት ይጠቅማችኋል። ምሳሌ 👉 Perfect tense grade 9 page 5    Grade 10 page 27                       👉 Relative clause Grade 11 page 61      Grade 12  page 152 👆በዚህ መሠረት  የመፅሐፉን Grammar part በማውጣት የተለያዩ አጋዥ መፅሐፍቶችን በመጠቀም ማንበብ ትችላላችሁ። ከላይ የተጠቀምኩት ገፅና ርዕስ እንደማሳያ ነው😒 N.B የመፅሃፉን ጥያቄዎች specially grammar part question Exam ላይ ይመጣሉ። ስለዚህ grammar አንብባችሁ ስትጨርሱ ይሰሩ።   📗 በብዛት Entrance exam ላይ የሚመጡ grammar part 👉 Tense                👉 Deduction 👉 Relatively clause 👉 Adverbial clause 👉 Quantifiers             👉 discourse .... 👉 Conditional sentence 👉 Comparison 👉 Indefinite pronoun 👉 Modal verbs    👉 passive voice 👉 The infinitive  👉 Reported speech 👉 Forming question ✅ Phrasal verbs ✅ Confusing word ✅ Types of paragraph ✅ Letter writing ✅ Sentence and word order ብዙ ጥያቄዎች ስሩ።           ✔️ ካነበባችሁ በኋላ ብዙ ጥያቄዎችን መስራት ያስፈልጋል። ከመፃፋቹህ ጀርባ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች አሉ ተመልከቷቸው😳 ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃሁ ✋ ይህንን ፁሑፍ ለጓደኞቻቹህ ሼር ይደረግ ©English with At
Показать все...
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።
Показать все...
Share 'English Worksheet Three for Grade 12.pdf'
Показать все...
Share 'G12 Entrance and Model English 5 Topics .pdf'
Показать все...
Share 'Entrance English Adverbial .pdf'
Показать все...