cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ፎንቃ

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
535
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የኻሊድ አልራሺድ የሂወት ታሪክ ክፍል አራት 4 ያ አህመድ ስለው … ነአም አለኝ ከዚህ ቡሃላ ፂሜን ማሳደግ እፈልጋለው አልኩት… አላህ ያግራልህ አለኝ ። ወደ ግራ ዞር አልኩ ያ ፋኢዝ ስለው… ነአም አለኝ … ከዚህ ቡሃላ ሱሪ ማሳጠር እፈልጋለው አልኩት። አላህ ያግራልህ አለኝ ። በሩን ከፈቱልኝ …ተጎዳኘዋቸው ። አልሃምዱሊላህ ረመዷን መጣ 1412ኛው አመተ ሂጅራ ይህ ረመዷን ለኔ የዳግም ውልደት ያህል ነው። አረሳውም አስታውሰዋለው ወሰንኩ ከዚህ ቡሃላ ጀመአ ሰላት ላያመልጠኝ… በቀን አምስት ግዜ የመስጂዶችን በር አንኳኳ ነበር ።በዚህ ሁኔታ አስራ አምስት ቀን አስቆጠርኩ። ከተራዊህ ቡሃላ እኔና እናቴ ልዩ ተቀምጠን ምንጨዋወትበት ሰአት ነበረች… እናቴ ደስ ብሏታል ሰላት በመጀመሬ ጀመአ ሰላትን ተከታትዬ በመስገዴ… ሱብሃነላህ አንድ ሰው የጨለማ ህይወት መጥፎነት ካልተረዳ የብርሃን ህይወት ጥቅምን ሊመለከት አይችልም። ታድያ እናቴ ከተራዊህ ቡሃላ ተቀማምጠን ጣፋጭ ምግቦችን እያቀረበችልኝ አንድ ለህይወቴ መቀየር ሰበብ የሆነን ንግግር ተናገረችኝ… አባትህ አላህ ይርሃመው እንዲህ ይል ነበር አለችኝ ። ምን? «ከልጆቼ ውስጥ ትልቅ ኸይር አለው ብዬ ምጠብቀው ኻሊድን ነው »ይል ነበር አለችኝ ። ገረመኝ እንዴት አልኩ? ሌሎች አስራ አንድ ልጆች አሉት ለምን ኻልድብቻ አለ? ምክኛቱም የአስር አመት ህፃን ሆኜ አስተማሪያችን ይወደኝ ነበር መስጂድ ከኢሻ ቡሃላ ቁም ይለኝና ሪያዱ ሳሊሂን ለሰጋጆች አነብላቸው ነበር ። #ያኔ አባቴም ከሰጋጆቹ ነበር። በዛ ወቅት ነው ይህን ይላት የነበረው ለናቴ… ቃዲሲያ ክለብ እያለው የማውቃቸው አንዳንድ ጓደኞቼ ቀድመውኝ ሄድዋል አላህ ሂዳያ ወፍቋቸው ከነርሱ ጋር ስንሆን ድሮ የምናወራው እገሌ ተጫዋች፣ እገሌ አሰልጣኝ ፣ እገሌ እግሩ ተሰበረ ፣እገሌ እንዲህ ሆነ እያልን ነበር ። አሁን ተቀየርን… አቡበከር ፣ኡመር ፣ኡስማን እያልን የሰሃቦችን ስም መጥራት ጀመርን። ከጓደኞቼ ጋርም ኡምራ እንሂድ ተባብለን ለጉዞ ተነሳን። ነገር ግን አንድ ነገር ቀረ ሲጋራ ! ሲጋራ ማቆም አቃተኝ። እኔ ወደ ኡምራ እየተጓዝኩ ስለማቆም አስባለው ውስጤ ታቆማለህ ሲለኝ ሸይጧን አታቆምም ይለኛል ። ጭራሽ ሸይጧን እየመጣ «አንተ አሁን ተለውጠሃል ሰላትህን ትሰግዳለህ ቂርአት ትቀራለህ በቃ ሲጋራ እኮ የተጠላ ነገር ነው እንጂ ሃራም አይደለም ዝም ብለህ አጭስ ይለኛል» እኔ አልኩት በፍፁም ሀራም ነው አቆማለው! እኔ ማቆም እችላለው ሸይጧን አታቆምም እየተባባልን ከጧኢፍ መካ ድረስ ከውስጤ ጋር እጨቃጨቃለው ። በኪሴ አንድ ፓኬት ሲጋራ አለ … መካ ደረስን እኔ መሊክ አብዱልአዚዝ መግቢያ በር ላይ ቁምያለው ። አልኩኝ ለራሴ ያኻሊድ አንተ ዛሬ የለውጥ ጉዞ ላይ ነህ ። ይህን ሲጋራ የማቆምያው ሰአት አሁን ካልሆነ መች ልታቆም ነው? በቃ ተወው! አልኩ ለራሴ ሸይጧን መጥቶ ማቆም ብትችል ጥሩ ነበር ግን አትችልም ይህ ሱስ ነው ይለኛል ። በመጨረሻም የሲጋራ ፓኬቱን ከኪሴ አውጥቼ ያዝኩ የቆሻሻ መጣያውን ተመለከትኩ ሲጋሮቹን ባንድ አድርጌ ሰብሬ ቆሻሻ ውስጥ ወረወርኩትና…………… በመሊክ አብዱል አዚዝ በር ወደ መካ ለበይከ አላሁመ ለበይክ ለበይከ አላሁመ ለበይክ …እያልኩ ገባው ። የሲጋራ ሱስ ቻዎ አልኩ ።የሸኽ ኻሊድ ህይት ተቀየረ ማንበቡን ተያያዙት መስጂድ አዘውታሪ ሆኑ ወጣትነት እድሜያቸውን የበላ የኳስና የሲጋራን ሱስ ተሰናብተው አላህን ለበይክ አሉ! በ28 አመታቸው አላህን ወደ መቃረብ አቀኑ። ይቀጥላል ኢንሻ አሏህ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEbrqPdk1SI2InvxtA
Показать все...
ነጃህ ሚድያ 🅼

☝️ ይህ የነጃህ ሚዲያ የ ቴሌግራም ቻናል ነዉ።☝️ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @nejah_mideya

❤️ አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ❤ የተወዳጁን 👉የሸህ ኻሊድ ራሽድን👈 ሙሉ ታሪክ በድምፅ እና በፁሁፍ አቅርበናል ገብተዉ ይህን ድንቅ ታርክ እና ትምርት ያነቡ ዘንድ ጋብዘናቹሀል። የአላህ ሰላም ረዲኤትና በረከቱ በናንተላይ ይሁን👏👏👏👇👇👇
Показать все...
👉 ለ ማ ን በ ብ👈
❤️ 🄹🄾🄸🄽🄴?❤
🄹🄾🄸🄽🄴
የሞቱ ስዎቸ ዱንያ የመመለሰን እድል ቢያገኙ ምን የሚመኙ ይመሰላቹሃል? ምርጥ👌 ዳዋ በ ማህሙድ ሀሰናት join👇👇👇👇👇👇 ❀━┈╔═════════╗┈━❀ https://t.me/joinchat/AAAAAEbrqPdk1SI2InvxtA https://t.me/joinchat/AAAAAEb ❀━┈╚═════════╝┈━❀
Показать все...
5.39 MB
የተረገመች ሀገር 👹👹 دار الملعون ☠☠ በአንድ ወቅት ነብዩ ሙሀመድ ኢብን ዓብዲላህ በገበያ ውስጥ እየተዟዟሩ ባሉበት ወቅት አንዲት የሞተች/የበኸተች/ ፍየል መንገድ ላይ አጋጠማቸው። ጆሮዋን ብድግ አድርገው አንስተው ፦ " ማን ነው ይህችን ፍየል በአንድ ዲርሀም/ብር/ የሚገዛኝ ? " አሉ ሠዉም "በምንም ነገር ለእኛ እንድትሆን አንፈልግም፥ ምን ትሠራልናለች?" አሉ "እሺ በነፃ የእርሡ እንድትሆን ሚፈልግ ሠው የለም?" በድጋሚ ጠየቁ "በአሏህ ይሁንብን! አይደለም ሞቶ ህይወት ቢኖረው እንኳ ጆሮው ትንንሽ በመሆኑ ነውረኛ ነውኮ"  ሠዉ በግርምት የመለሠው መልስ ነበር። ይህን ግዜ መልእክተኛው "በአሏህ እምላለሁኝ! ይህች ፍየል እናንተ ጋር ከረከሠችው በላይ ዱንያ አሏህ ዘንድ ርካሽ ሀገር ነች!!" አሉ።                             (ኢማም ሙስሊም ዘገቡት) 🛑=> ከፈጠራት ጀምሮ አንድም ቀን በእዝነቱ ተመልክቷት የማያውቃት ፤ የተረገመች በውስጧ ያሉ ነገሮች በአጠቃላይ ( ከጥቂት ነገሮች ውጭ) የተረገሙ የሆኑባት ሀገር ይህቺው ዱንያ ናት!             አሏህ ሆይ! ዱንያችንን አሳምርልን እርሡ የእኛ ግዜያዊ መኖሪያ ነውና። ዱንያችንንም  የጭንቀታችን ዋና ፥ የእውቀታችን ዲካ ፥ ወደ እሳት መጓዣ አታድርግብን!! 🙏🙏 📝 https://t.me/joinchat/AAAAAEbrqPdk1SI2InvxtA
Показать все...
ነጃህ ሚድያ 🅼

☝️ ይህ የነጃህ ሚዲያ የ ቴሌግራም ቻናል ነዉ።☝️ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @nejah_mideya

አጊንተክ ባጣከው ነገር አትዘን ያ ነገር ላንተ ጠቃሚ ቢሆን ኖሮ አታጣውም ነበር። الله كلي العلم ، حكيم አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነው። ፨፨፨፨፨💐💐፨፨፨፨፨ https://t.me/joinchat/AAAAAEbrqPdk1SI2InvxtA
Показать все...
አሠላሙ ወአለይኩም
Показать все...
ጁማቀን የሞተ ሰው ለየት ያለ ፈድል (ደረጃ) አለውን? @Nejah_mideya @Nejah_mideya https://t.me/joinchat/AAAAAEbrqPdk1SI2InvxtA
Показать все...
ጁማአዐ_ቀን_የሞተ_ለየት_ያለ_ፈድልአለውን.mp33.01 KB
Показать все...
9.14 KB
#ቡና_ቁርስ ዛሬ #በዓላችን ነው አላህ በሰላም ያድርሰንን ደስ ሚል ቀን😍😍 #እንቁጣጣሽ_ሳይሆን_ጁመዓ 👌 #አላህን_ፍሩ ይህ ዘመን መለወጫ እኛን አይመለከትም!! 2013 ዓ.ም (ዓመተ ምህረት) ??? እየሱስ (ኢሳ አለይሂ ሰላም) አላህ #በቁርአን አልገደሉትም አልሰቀሉትም #አመሳሰልንባቸው እንጂ እያለን ዓመተ ምህረት ማለት እየሱስ (ኢሳ) ለሀጥያታችን ሲል ተሰቀለ ፣ #ተሰቅሎ ሞተ ከዛ በሱ መሞት እኛ #ምህረት አገኘን የሚሉት የፈጠራ ውጤት ነው። ታድያ ይህ #ምህረት ከተገኘ ዛሬ 2013ኛ ዓመት ስለሚሞላው ነው እየተቆጠረ ያለው እኛን እንዴት ሊመለከተን ይችላል? 2013 ዓመተ ምህረት የኛም ነው ብሎ ማመን ኢሳ #ሞቷል የሞተውም ለኛ ምህረት ነው ብሎ አልገደሉትም አልሰቀሉትም ከሚለው የአላህ ቃል ጋር #ጦርነት እንደመፍጠር ነው። ይህ #ኩፍር ነው አላህን ፍሩ። የኛ አዲስ አመት አለም ላይ በእኩል ቀን ሙስሊሞች ያከበረት #ሙሀረም ሲሆን ይህ ቀን መቁጠር የተጀመረውም #ረሱል ሶለላ አለይሂ ወሰለም እና ባልደረቦቻቸው ከመካ በስቃይ ተሰደው #መዲና ከሄዱበት እለት አንስቶ ነው። #ሀቢቢ ሶለላ አለይሂ ወሰለም #የጀመዓን ነገር አደራ ብለዋልና ተከፋፍሎ #የኢትዮዽያ #የአሜሪካ እያሉ #ዘመን መለዋወጥ እኛን አይመለከትም እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ዛሬ #ትልቅ ኢድ ነው እሱም #ጁመዓ ነው ኸላስ😉😉! @Nejah_mideya @Nejah_mideya https://t.me/joinchat/AAAAAEbrqPdk1SI2InvxtA
Показать все...
ነጃህ ሚድያ 🅼

☝️ ይህ የነጃህ ሚዲያ የ ቴሌግራም ቻናል ነዉ።☝️ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @nejah_mideya

ሸኽ ኻልድ አልራሽድ (አማርኛ ትርጉም) ለምን ተገለበጥክ? ለምን ተገለበጥሽ? ሲሉ ጥያቄ ያቀርባሉ… ልክ ያለንበትን ተጨባጭ የተመለከቱ ይመስል። እውነት ✍ @Nejah_mideya @Nejah_mideya https://t.me/joinchat/AAAAAEbrqPdk1SI2InvxtA
Показать все...
8.82 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.