Colletions
In this channel you can find Funny pic 😂 Love pic 😍 Sad pic 😥 Music 🎶 Videos 📽 Tiktoks And amazing animals pics some quotes and If you need profile you can find in this chanal For any comment ✍✍✍
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
154
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Показать все...
Показать все...
2.65 KB
Happy birthday!! I hope your day is filled with lots of love and laughter! May all of your birthday wishes come true. To someone who touches each life you enter: may the love and happiness you share with others return to you tenfold .... and enkuwan tawaldsh yane beraro😜 nafe amat nuriln .... am happy that I know you 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🎊🎊🎊🎊🎊🎊
🎉🎉🎉happy birthday 🎉🎉🎉🎉
🌙እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆንላቹ ከልብ እንመኛለን።
https://t.me/colletionss
ለመላው የክስርትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
🌺⛪🌹⛪💐⛪ 🌹ክርስቶስ ተንስአ ሙታን🌺
💐👉በአብይ ሀይል ወስልጣን💐
🌹አሰሮ ለሰይጣን 👉 አጋዞ ለአዳም🌹
🌻ሠላም 👉እምይዜሰ
🌹ኮነ 👉ፍሠሀ ወሠላም🌹
💐 ⛪ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ ⛪🌹 ⛪ በዓል በሠላምናበጤና አደረሳችሁ⛪💐
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
ሞት ሆይ! መውጊያህ ወዴት አለ? ሲዖል፥ መቃብርም ሆይ! ድል መንሣትህ ይዞም ማስቀረትህ ወዴት አለ?
ክርስቶስ ተነሣ፤ ሞት ሆይ፥ አንተም ጠፋህ!
ክርስቶስ ተነሣ፣ አጋንንትም አዘኑ!
ክርስቶስ ተነሣ፤ መላእክትም ሐሴት አደረጉ!
ክርስቶስ ተነሣ፤ የሰው ሕይወትም ነጻ ወጣች!
ክርስቶስ ተነሣ፤ መቃብርም ባዶ ኾነች!
ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ ለአንቀላፉት ሁሉ በኵር ሆኖላቸዋልና፡፡
🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆🔆
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
🔆🔅እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ🔅🔆
" ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው። ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።"
(የሉቃስ ወንጌል 24:5)
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.