cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Tired souls💉💊

All u want is here Profile pic💥 Fun videos😂 New released music's🎶 Motivating Quotes🗨 Sad Quotes☹ Litt pics🔥🔥 Just join us And stay turned

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
129
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ቀን 18 / 3 / 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ስራ በግል ትምህርት ቤቶቸ ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ ህዳር 21/3/2013 ዓ/ም በመንግስት ትምህርት ቤቶች ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ህዳር 28/3/2013 ዓ/ም መሰጠት የሚጀምር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ አዲሱ ሻንቆ የገለጹ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ህዳር 24 እና 25/3/2013 ዓ/ም እንደሚሰጥም አክለዉ ተናግረዋል፡፡ የሰጡትን ሙሉ መግለጫ ከቪዲዮዉ ላይ ይከታተሉ፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
Показать все...
18.mp448.33 MB
ቀን 27 / 2 / 2013 ዓ.ም የ2013 የትምህርት ዘመን ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ይጀመር የነበረው የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ሂደት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ፡፡ ለክልላዊ እና ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ የሆኑ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን የክለሳ ትምህርት ግን ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የ2013 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን ለኮቪድ-19 ወረርሽኝ በማያጋልጥ ሁኔታ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት ለመጀመር በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በማከናወን ላይ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ውጪ በተቀሩን ክፍሎች ትምህርት ከመጀመሩ በፊት በኮቪድ-19 የቀውስ ጊዜ የትምህርት አመራርና አስተዳደር ስትራቴጂ እቅድ ላይ የተቀመጡ ስታንዳርዶችን ሟሟላት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ አስፈላጊ ዝግጅቶች በተሟላ ደረጃ እስኪጠናቀቁ ድረስ በከተማዋ ለመጀመር የታቀደው የገጽ ለገጽ ትምህርት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ከባለፈው ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት የጀመረው የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል የገጽ ለገጽ የክለሳ ትምህርት የመማር ማስተማር ሂደት ግን ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የዩቲዩብ ፣ የቴሌግራም ፣ የፊስቡክ እና የትዊተር ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች
Показать все...
@YTAudioBot - 03:28, 3.26 MB
Показать все...
5 Seconds of Summer - Lover Of Mine (Official Au iTQjrThcY6o.m4a3.26 MB
@YTAudioBot - 03:49, 3.62 MB
Показать все...
5 Seconds of Summer - Wildflower (Official Video YgzhJcBnKOg.m4a3.62 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.