cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አዶላ ስፖርት

ሰላም እንዴት ናቹህ ይላል በቅድሚያ የ አዶላ ስፖርት። ይህ አዶላ ስፖርት እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፋጥነት የሚያገኙበት ነዉ። የሀገር👈 ዉስጥ ዜናዎች #የአዉሮፓ ሊግ👈 መረጃዎች #ትኩስ ትኩስ👈 የ ዝዉዉር ዜናዎች #የተጫዎቾች👈 የ ሕይወት ታሪክ እናም የተለያዪ መረጃዎችን ከኛ ያገኛሉ ይላል የ 👈አዶላ ስፖርት ስለተከታተሉን እናመሰግናለን🙏🙏🙏 0924799033 @Adolasport

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
129
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አንቶኒዮ ኮንቴ ስለ ሃሪ ኬን እና ሁጎ ሎሪስ ቁልፍ ለስፐርስ ፕሮጀክት፡ “በጣሊያን ውስጥ አንድ የስፖርት ዳይሬክተር ኮርቪኖ አለ። በሚስትህ ላይ ልትሳሳት ትችላለህ ነገር ግን በአጥቂው ወይም በረኛው ላይ አይደለም ሲል ተናግሯል። ይህ እግር ኳስን ለመረዳት ምርጡ ጥቅስ ነው” ሲል ለዳን ኪልፓትሪክ ተናግሯል። @Adolasport
Показать все...
🗣 "በአሁኑ ጊዜ በርናርዶ ማለት አለብኝ። እንዴት እንደሚጫወት ወድጄዋለሁ እና ለቡድኑ በጣም ጠንክሮ ይሰራል። በዚህ ሲዝን በእሳት ተቃጥሏል። በትልልቅ ጊዜያት፣ በትልልቅ ጨዋታዎች፣ እሱ ሁል ጊዜ እዚያ ይኖራል እና ሁል ጊዜም ይገኛል ." - ፊል ፎደን በተወዳጅ የከተማው ተጫዋች ላይ @Adolasport
Показать все...
ዴህያ 👍👍
Показать все...
5.95 MB
ሊዮኔል ሜሲ አሸነፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ የ 2021 የወንዶች የባላንዶር አሸናፊ ሊዮኔል ሜሲ ሆኗል !!!! 🔥🔥🔥🔥🔥 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показать все...
ጄሲ ሊንጋርድ ባለፈው የውድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ በዌስትሃም ቤት 13 ጎሎች ላይ ተሳትፎ አድርጎ ነበር ። ◎ 16 ጨዋታ ◉ 9 ጎል ◉ 4 አሲስት @Adolasport
Показать все...
አርሰናል ለመጨረሻ ጊዜ ሊቨርፑልን በ አንፊልድ ሲያሸንፋ ያሁኑ የ አርሰናል አሰልጣኝ አርቴታ የ አርሰናል ተጫዋች ነበር። @Adolasport
Показать все...
አንቶንዬ ኮንቴ የ ሁጎ ሎሪስ የ ረጅም ጊዜ ተተኪ እንዲሆን ጆርዳን ፒክፎርድን ከ ኤቨርተን ማስፈረም ይፈልጋል። @Adolasport
Показать все...
ኤስ ሚላን የ ዝላታን ኢብራሂሞቪችን ውል ለማደስ ተዘጋጅተዋል አዲሱን ኮንትራት በ ጥር ይፈርማል ተብሉዋል። @Adolasport
Показать все...
🗣 "ሌላ ትልቅ ፈተና ነው። እንደ ጁቬንቱስ ፣ቼልሲ ፣ ኢንተር ሚላን ትልቅ ፈተናዎች ነበሩ ፣ ምናልባት ይህ ከበፊቱ የበለጠ ከባድ ሊሆን ይችላል።" አንቶኒዮ ኮንቴ ወደ ቶተንሃም ስኬት ማምጣት ከቀድሞ ስራቸው የበለጠ ከባድ እንደሚሆን አምነዋል ነገር ግን አሁን ባለዉ ሁኔታ ደስተኛ ነዉ። @Adolasport
Показать все...
R5o8pIYnxBoJrc4y.mp48.95 KB
ዲባላ 💥 Goal Of The Day 🕊 @Adolasport 😂😘❤ @Adolasport
Показать все...
QFLMvrg2ROIWyJ1w.mp41.22 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.