cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Nexus Physiotherapy and Stroke Rehabilitation Specialized Clinic

Co-founded by the current President of Ethiopian Physiotherapy Association, Jemila Hamid, Nexus Physiotherapy and Stroke Rehabilitation Specialized Clinic is found in Addis Ababa, CMC area, for more info, please contact +25194 407 0809.

Больше
Рекламные посты
245
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
+230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን ፡፡ ኔክሰስ የፊዚዮቴራፒና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሂል ጫማ በተደጋጋሚ የሚያደርጉ ከሆነ እግርዎትን ቀስ በቀስ እየጎዱ ነው ፡ ሂል ጫማ በእግራችን ጣቶች እንድንራመድ እና በላይኛው እግራችን ጀርባ ላይ ጫናን በመፍጠር የእግር ህመምን ያስከስታል ። አንዳንድ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ደግሞ ሂል ጫማ በተደጋጋሚ ማድረግ የእግር ህመም ብቻ ሳይሆን ለወገብ ህመምም አስተዋፅዎ እንደሚያደርግ ያሳያል ። እርስዎም ሂል ጫማ እያደረጉ የእግር ህመም ካለዎት ለመቀነስ አንዳንድ ዘዴዎች እንንገርዎት ። 1. አጠር ያለ ሂል መጠቀም - የተረከዝ ጫናን ይቀንሳል - የእግር ጣቶችን ያሳርፋል - ባላንስን መጠበቅ ያቀላል - የሰውነት ክብደቶን በተሻለ መልኩ ይሸከማል 2. ጫፉ ሰፋ ያለ ሂል ጫማን ማድረግ - የእግር ጣቶቻችንን መጠባበቅ ያስቀራል - መርገጫችንን ዘና ያደርገናል 3. ሂል ጫማ የሚያደርጉበትን ጊዜ መቀነስ - የበላይኛው እግራችን ጀርባ ላይ ጫናን መቀነስ - የእግር ድካምን በመቀነስ አደጋን መከላከል - እግርን ማፍታታት 4. የእግር ማሳጅ እና ሙቅ ውሀ ውስጥ ማድረግ - የተሳሰሩ ስሮች እና አጥንቶችን ማፍታታት - እግርን ማሳረፍ እና ማዝናናት ኔክሰስ የፊዚዮቴራፒና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ 'The Ideal Place for Care and Healing.' ስልክ - 0944-07-08-09 ቁጥር 1 - ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ላይ ፡ ክብሩ ይስፋ ህንፃ ጀርባ ቁጥር 2 - ጦርሀይሎች ሸዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ ኢሙ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ያገኙናል ::
Показать все...
00:25
Видео недоступноПоказать в Telegram
ኔክሰስ የፊዚዮቴራፒና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ ይምጡ! ይታከሙ! ይዳኑ! ስልክ - 0944070809/ 0116702020/0113836363 ቁጥር 1 - ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ላይ ፡ ክብሩ ይስፋ ህንፃ ጀርባ ቁጥር 2 - ጦርሀይሎች ሸዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ ኢሙ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ያገኙናል ::
Показать все...
adamt.mp45.92 MB
👍 1
00:35
Видео недоступноПоказать в Telegram
ጉልበት አይታሽም ወይስ ይታሻል? ኔክሰስ የፊዚዮቴራፒና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ ይምጡ! ይታከሙ! ይዳኑ! ስልክ - 0944070809/ 0116702020/0113836363 ቁጥር 1 -  ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ላይ ፡ ክብሩ ይስፋ ህንፃ ጀርባ ቁጥር 2 - ጦርሀይሎች ሸዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ ኢሙ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ያገኙናል ::
Показать все...
34.22 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
መልካም እለተ ሰኞ! መልካም የስራ ሳምንት! ኔክሰስ የፊዚዮቴራፒና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ ይምጡ! ይታከሙ! ይዳኑ! ስልክ - 0944-07-08-09 ቁጥር 1 - ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ላይ ፡ ክብሩ ይስፋ ህንፃ ጀርባ ቁጥር 2 - ጦርሀይሎች ሸዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ ኢሙ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ያገኙናል ::
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
እድሜያችን በገፋ ቁጥር ለሚከሰት የእግር ህመም ዋነኛ ምክንያት የምንጫማቸው ጫማ ናቸው ፡ በተለይ በኔክሰስ ፊዚዮቴራፒ የሚመጡ እናቶች ላይ የምንመለከተው የሚያደርጉት ጫማ ምቹ አለመሆን እና ባላንስ አድርጎ ክብደትን በትክክል ባለማስተላለፍ በእግራቸው ላይ ህመም ይከሰታል ፡ ለዚህም ከህክምናው በተጨማሪ የመጀመርያ ምክራችን ምቹ ፣ ጤናማ እና በፊዚዮቴራፒስቶች የታየ ጫማ ማድረግ ነው ። ስለ እግር ህመም እና ጫማ ላለዎት ማንኛውም ጥያቄ በስልክ ቁጥር 0944-07-08-09 ይደውሉልን ። ኔክሰስ የፊዚዮቴራፒ እና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ ቁጥር 1 - ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ላይ ፡ ክብሩ ይስፋ ህንፃ ጀርባ ቁጥር 2 - ጦርሀይሎች ሸዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ ኢሙ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ያገኙናል ::
Показать все...
👍 1
16:01
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሲኒየር ፊዚዮቴራፒስት አባይ ዘገየ በእሁድን በEBS ላይ የነበረውን ቆይታ ተጋበዙልን ። ኔክሰስ የፊዚዮቴራፒ እና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ ስልክ - 0944-07-08-09 ቁጥር 1 -  ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ላይ ፡ ክብሩ ይስፋ ህንፃ ጀርባ ቁጥር 2 - ጦርሀይሎች ሸዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ ኢሙ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ያገኙናል ::
Показать все...
77.68 MB
ፊዚዮቴራፒ ኤክስፐርት ጀሚላ ሀሚድ ከኔክሰስ ፊዚዮቴራፒ ኔክሰስ የፊዚዮቴራፒ እና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ ስልክ - 0944-07-08-09 ቁጥር 1 -  ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ላይ ፡ ክብሩ ይስፋ ህንፃ ጀርባ ቁጥር 2 - ጦርሀይሎች ሸዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ ኢሙ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ያገኙናል ::
Показать все...
16:02
Видео недоступноПоказать в Telegram
_ስለጤናዎ_የጉልበት_ህመም _እና_መፍትሔ_ሰጪው_ቴክኖሎጂ_በእሁድን_በኢቢኤስ_.mp477.45 MB
00:38
Видео недоступноПоказать в Telegram
ፊዚዮቴራፒ ኤክስፐርት ጀሚላ ሀሚድ ከኔክሰስ ፊዚዮቴራፒ ኔክሰስ የፊዚዮቴራፒ እና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ ስልክ - 0944-07-08-09 ቁጥር 1 -  ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ላይ ፡ ክብሩ ይስፋ ህንፃ ጀርባ ቁጥር 2 - ጦርሀይሎች ሸዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ ኢሙ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ያገኙናል ::
Показать все...
35.02 MB
👍 2