cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📚ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የዕውቀት ቁንጮ ነው!!📚📚

«ደስተኛ ሰው ብሎ ማለት ሰለፎች የነበሩበትን አጥብቆ ይዞ ኸለፎች የፈጠሩትን (ቢድዓ) የራቀ ነው » [[ኢብን ሃጀር አስቀላኒ ረሂመሁላህ]] [ ፈትሁል ባሪ 13/267] ኢንሻአላህ 👇በዚህ ቻናል ውስጥ👇 👉ከቁረዓን.ሐዲስ በሰለፎች አረዳድ //ሙሐደራ ከሱና ኡስታዞች እንለቃለን ይቀላቀላሉን

Больше
Рекламные посты
8 868
Подписчики
+13224 часа
+6337 дней
+49030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የጡባ ጀግኖች እስኪ ኑ ተከተሉኝ የቲሞችን በመድረሳችን ሥም እናግዝ እና እነሱንም አሏህንም እናሥደሥት ከኡሥታዞቻችን ጋር እንታደም ወንዲማችሁ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ ሙሐመድ @Tuba_lil_gureba @Tuba_lil_gureba ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa?videochat
Показать все...
የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች የሱና ጀማዓ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ ከቁርኣንና ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና ምጥቀት የተከሸነ ንፁህ መንሃጅና እውቀት የሚተላለፍበት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምርቃት ተማሪዎች ግሩፕ ነው።

➯የቀኑ 3ቱ ሐዲሶች ፡፡፡።፡፡፡፡።።።።።።።።።። [➺[]ክፍል:③⑥⓼[]] 1)➛#መልካም_ነገር_ማለት… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿البِرُّ ما سكنَتْ إليه النَّفْسُ، واطْمأَنَّ إليه القلْبُ، والإثْمُ ما لمْ تَسكُنْ إليه النفْسُ، و لمْ يَطمَئِنَّ إليه القلْبُ، وإنْ أفْتاك المُفتُونَ﴾ “መልካም ነገር ማለት፦ ነፍስ የተረጋጋችበት፣ ልቦናም የተረጋጋበት ነው። ሃጢያት ደግሞ ነፍስ የዋለለችበት ልብህም ያልተረጋጋበት ነገር ነው፡፡ ሰዎች የሚሰጡህ ብይን ምንም ይሁን ምን እውነታው ይህ ነው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 2881 2)➛#ዱኒያ_ዋጋዋ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَوْ كَانَتِ الدُّنْيَا تَعْدِلُ عِنْدَ اللَّهِ جَنَاحَ بَعُوضَةٍ مَا سَقَى كَافِرًا مِنْهَا شَرْبَةَ مَاءٍ﴾ “ዱኒያ አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ምታክል ቦታ ቢኖረው ኖሮ በአላህ የካዱ ሰዎች አንድ ጉንጭ ውሀ አይጎነጩም ነበር።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 2320 3)➛#ፀሀይ_በመግቢያዋ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن تاب قَبلَ طلوعِ الشَّمسِ مِن مغربِها تاب اللهُ عليه﴾ “ፀሀይ በመግቢያዋ ከመውጣትዋ በፊት ተውበት (ንስሃ) ያደረገ አላህ ተውበቱን (ንስሃውን) ይቀበለዋል፡፡” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2703)) Share share/-join ➣https://t.me/Umu_hatim_Bint_Muhammedhttps://t.me/Umu_hatim_Bint_Muhammed ⤴️ሼር በማድረግ አጅሩን ይጋሩ↗️
Показать все...
📚ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የዕውቀት ቁንጮ ነው!!📚📚

«ደስተኛ ሰው ብሎ ማለት ሰለፎች የነበሩበትን አጥብቆ ይዞ ኸለፎች የፈጠሩትን (ቢድዓ) የራቀ ነው » [[ኢብን ሃጀር አስቀላኒ ረሂመሁላህ]] [ ፈትሁል ባሪ 13/267] ኢንሻአላህ 👇በዚህ ቻናል ውስጥ👇 👉ከቁረዓን.ሐዲስ በሰለፎች አረዳድ //ሙሐደራ ከሱና ኡስታዞች እንለቃለን ይቀላቀላሉን

👍 1
4_6033064471050585797.mp32.96 MB
👍 2
ሼር ሼር ሙሉውን አንብቡት ፀሀፊውን አሏህ ይጠብቀው
ኢስላሚክ wave ይሉታል
wave ሲሉ የሚፈልጉበት ብዙ የሆኑ ቻናሎችን እና ግሩፖችን በአንድ ላይ ማግኘት የሚያስችል አሰራር ማለት ነው። በአሁን ሰዓት ያለው ኢስላሚክ wave የሚሉት አብዛኛው በውሸት የተሞላ ነው። አንዳንዴ አስተዉሎ ላየው ሰው የውሸት ማከማቻ እና የውሸት አይነት የሚታይበት ነው። ውሸት የፈለገ አምሮ ቢቀመጥ ውሸትነቱን አይለቅም። በአብዛኛው wave ብለው የሚሰሩት ደግሞ ማታለያ ሆኗል። ለምሳሌ፦ ጥያቄ ይጠይቁና መልስ ለመለሰ የካርድ ሽልማት እንሸልማለን እያሉ ያታልላሉ።  wave የሚባለውን ነገር የሚጠቀሙት subscriber (ተከታይ) ለማብዛት ነው። ቁም ነገሩ subscriber መብዛቱ ሳይሆን እኛ የምንለቀው ነገር ለሰዎች ምን ያህል ይጠቅማል የሚለው ነገር ነው። ግን ግን አንዳንድ ከውሽት እና ከማታለል የፀዱ waves አሉ። ባጠቃላይ ኢስላሚክ ቻናል የከፈትን ሰዎች አላህን ልንፈራ ይገባል። እኛ በምንለቀው ነገር ብዙዎች ሊመሩ እና ሊማሩ ወይም ሊጠሙና ሊበላሹ ይችላሉ። ስለዚህ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል። ይህን መልዕክት  wave ለሚሰሩ ለሚያሰሩ የቻናል እና የግሩፕ ባለቤቶ እና አድሚኖች አድርሱልኝ። ይህን መልዕክ በየግሩፑ አሰራጩ ግን ስታሸራጩ አንዳንድ ግሩፖች ሊያጠፉባቹ ይችላል ወይም መልዕክቱን አንብበው ሊመለሱ ይችላሉ። እኔም በፃፍኩት እናንተም ባነበባችሁት አላህ ተጠቃሚ ያድርገን።
ان أصبت فمن الله وان أسأت فمني ومن الشيطان والله ورسوله منه بريأن
✍ከአል ሃቱል ኢስላሚያህ [الحياة الإسلامية] ቻናል ፀሃፊ
👍ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ [مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ] - «مَنْ دَعَا إلَى هُدًى كَانَ لَهُ مِنَ الأجْرِ مِثْلُ أُجُورِ مَنْ تَبِعَهُ ، لَا يَنْقُصُ ذَلِكَ مِنْ أُجُورِهِمْ شَيْئًا». ኮፒ ጠቃሚ ፅሁፍ ነው ሼር
ቴሌግራማችን⤵️⤵️⤵️ለመ🀄️ላ🀄️ል
┊  ┊  ┊  ┊ ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🔎 ┊  ✿ 📚 ❀ 🔗 ╠═════ •『 ﷽ 』• ═════╣ ┣ቻናላችን https://t.me/tubaliligurebae ┣━━━━━━╗ 🔰 ╔━━━━━━━⎙ ግሩፓችን https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae ╠═══════•❁❀❁•══════╣ وَبِٱٱللَّهِ ٱلتَّوفِيقُ
Показать все...
ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል

https://t.me/tubaliligurebae

https://t.me/tubaliligurebae

قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه

👍 4
🍀አዲሥ ደርስ 🎙 ሸርሑ ቀዋዒዲል አርበዓ የሸይኽ ፈውዛን 🎙በወንዲማችሁ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ ሙሐመድ🎙   🏝 ተ     🏝🏝 ቀ     🏝⛱🏝ላ      🏝🏖🏝🏖ቀ       🏝⛱🏝⛱🏝ሉ   ➴➴➴➴➴➴➴🏝➴➴➴ 💐የቀጥታ ስርጭት የላይቭ ሊንክ💐⤵️⤵️ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae?videochat=d64ad5695b882528e8 ቻናላችንን ለመቀላቀል⤵️⤵️ https://t.me/tubaliligurebae https://t.me/tubaliligurebae
Показать все...
ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ግሩፕ

طوبى للغرباء ጡባ ሊል ጉረባእ መረጃዎች እና የኦንላይን ትምህርት መልቀቂያ ጉርፕ እንዲሁም ሃሳብ/አስተያየት መቀበያ እና መመካከሪያ/ሹራ ማድረገያ እና የተለያዩ ቂርኣቶችን ሙራጀዓ መደራረጊያ ግሩፕ።

https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

  💐 የሸርሑ መሳኢሊል ጃሂልያ ኪታብ ደርሳችን  💐   💐 በወንድማችን አቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ሀፊዞሁሏህ  💐 💐ተ  💐   💐 ጀ  💐       💐 ም  💐         💐 ሯ  💐            💐ል  💐 💐የቀጥታ ስርጭት የላይቭ ሊንክ💐⤵️⤵️ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae?videochat=f72cace83154f8a276 ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል⤵️⤵️ https://t.me/tubaliligurebae https://t.me/tubaliligurebae
Показать все...
ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ግሩፕ

طوبى للغرباء ጡባ ሊል ጉረባእ መረጃዎች እና የኦንላይን ትምህርት መልቀቂያ ጉርፕ እንዲሁም ሃሳብ/አስተያየት መቀበያ እና መመካከሪያ/ሹራ ማድረገያ እና የተለያዩ ቂርኣቶችን ሙራጀዓ መደራረጊያ ግሩፕ።

https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae

Фото недоступноПоказать в Telegram
ደርሣችን ሊጀመር ነው የላይቭ ሊንክ⤵️⤵️ https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae?videochat=005b44858777adf9ff ቻናላችንን ለመቀላቀል⤵️⤵️ https://t.me/tubaliligurebae https://t.me/tubaliligurebae
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.