ቀልድ በአማርኛ 😜
በማሳቅ የተካነው ቻናል #ምርጥ👌አዳዲስ ቀልዶች ◦●◎○ የjestፈታ feta meme😎 ◦◉◎○ text and Video funny
Больше363
Подписчики
-224 часа
+47 дней
+1730 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
ለ3 ሳምንት Hospital ተኝቼ ከነርሷ ፎንቃ ጠልፎኝ አፈቅርሻለሁ ልቤን❤️ ወስደሽዋል ስላት...
#በእውነት_ጌታዬ እኛ ኩላሊትህን እንጂ ልብህን አልወሰድንም አላለችኝም😳😜🙊
@justfeta17
*Ephal17 insta account follow 🔥
😁 3
#My_Sister ፍቅረኛሽ ስልኩ ሲጠራ አንስቶ አይሰማም ይቆራረጣል እያለ ካጠገብሽ ተነስቶ ወደ ውጪ ከወጣ ተከታተይው እና Network በመፈለግ አግዢው🤣🤣🤣
#ተግባባን 😁😁😜
@justfeta17
*Ephal17....insta account follow🔥
🙊 2
#ቺኳ_Telegram ላይ እየው ብላኝ 37.6 MB size ያለው ቪድዮ🎥 ላከችልኝ ...
:
እኔም የ5 ብር ካርዴ ከሚያልቅ እንዲው ሳላየው hahaa😂🤣 ብዬ ላኩ.... ቪድዮው ምን ቢሆን ጥሩ ነው?....
#የአባቷ_የቀብር_ስነስርዓት 😩🤦♂
@justfeta17
🤪 4🙊 3🤣 1
ፈተና ተፈትነህ ወጥተህ አስተማሪዉ መጥቶ “እንዴት ነበር ፈተና?? ሲልህ..
.
.
.
ጥያቄዉ ቀላል ነበር መልሱ ነዉ ከባድ!!
#LIKE አርጉ በር አይበላም😂😁👍
@justfeta17
👍 10
ባለፈው የሆነች ወፍራም ነርስ ታክሲ ሰልፍ ላይ መጥታ #"ሜክሲኮ ነው?" ስትለኝ "አዎ ግን ይሄ የሰዎች ነው የዝሆኖች የቱጋ እንደሆነ አላውቅም" 😜
ሲያቀብጠኝ ብያት ትናንት ደም ልሰጥ የደም ባንክ ሄጄ ቅጥነቴን አይታ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው
.
.
.
"#ምራቅ እና ሽንት ስንጀምር እንጠራሃለን"
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
° #አረ_LIKE_አርጉ.........
@justfeta17
👍 7
ማዘር ከአንድ ቦርጫም ጎረቤት ጋር ተጣልታ..
እሱ ፡ እንደውም እከሳለሁ
ማዘሯ ፡ ክሳ😂
#የገባው_ብቻ_LIKE😁😂
@justfeta17
🤪 6👍 1
የታክሲ ሰልፍ እንዴት ትገልፀዋለህ ??
.
.
me ፦ አንድአንዴ በጣም ከመቆሜ የተነሳ ለምን እንደቆምኩ እረሳዋለሁ 🤯😂
#Like_ማንን_ገደለ😁
@justfeta17
👍 5🙊 1