cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Mega Projects Construction Office

ይህ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትልልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ መረጃ እና መልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

Больше
Рекламные посты
1 009
Подписчики
+424 часа
+87 дней
+2730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#በኮሪደር_ልማት_ስራዎች_ከተሰሩት_መካከል:- 1. የመንገድ መሰረተ ልማቶች • ከ48 ኪ.ሜ በላይ የተሽከርካሪ መንገድ፣ • ከ96 ኪሎ ሜትር በላይ ሰፋፊ የእግረኛ መንገድ በግራና በቀኝ ተሰርቷል • 100 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገድ፣ • 4 የመሬት ውስጥ የእግረኛ (underpass) መንገዶች፣ • 5 ኪ.ሜ የመሮጫ ትራክ፣ • ⁠2 ትልልቅ የተሽከርካሪ ድልድዮች፣ • ⁠3 ዘመናዊ የእግረኛ ድልድዮች፣ • አጠቃላይ ከ240 ኪ.ሜ በላይ መንገድና ተያያዥ መሠረተልማቶች፣ 2. የትራንስፖርት ስርዓት • በአንድ ጊዜ 6,369 ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ የሚችሉ 32 ዘመናዊ ፓርኪንጎች (ከዜሮ ወለል እስከ ሶስት ቤዝሜንት ያላቸው)፣ • በአንድ ጊዜ 517 ተሸከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም የሚያስችሉ 9 የባስ እና ታክሲ ተርሚናሎች፣ • በአንድ ጊዜ 268 ባሶችንና ታክሲዎችን ለአጭር ጊዜ የመጫንና ማውረድ አገልግሎት የሚሰጡ 85 የመንገድ ዳር የባስና ታክሲ ቤይ፣ • 50 ኪሎ ሜትር የትራንስፖርት ደህንነት ማረጋገጥ የሚያስችል የብልህ (ITS) ስርዓት። 3. የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስራዎች ፦ • 430 ዘመናዊ ስማርት ፖሎች (ስክሪንና ዘመናዊ የደህንነትካሜራዎች ያሉት) • ከተማችን የደህንነት ካሜራዎች ባለቤት እንድትሆን 48 ኪሎ ሜትር የስርዓት ዝርጋታ • 1,582 መደበኛ የመንገድ መብራቶች (Normal street lights) • ከ96 ኪሎ ሜትር በላይ የአደጋ መንስዔ የሆኑ ያረጁና እንደሸረሪት ድር የተተበተቡ የኤሌክትሪክ መስመሮች እና ፖሎችን አንስቶ ወደ ምድር ውስጥ የመቅበር ስራ (ከ96 ኪሎ ሜትር በላይ ተከናውኗል) 4. የህዝብ መዝናኛዎችና ማረፊያዎች መስፋፋት • 32 የውሃ ፏፏቴዎች፣ • 20 ሄክታር የሚሸፍን የወንዝ ዳርቻ መልሶ ማልማት ስራዎች . 8 ወንዞች በተቀናጀ መልኩ እየለሙ ይገኛሉ፡፡ • 120 ዘመናዊ የመንገድ ዳር የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች (Public toilets) ፣ • 50 ሄክታር በላይ የከተማ አረንጓዴ ልማት ስራዎች፣ • 70 የህዝብ መናፈሻ ስፍሪዎች እና የፈጣን ምግብ አገልግሎት መሸጫ ቦታዎች 5. የውሃና ፍሳሽ ማስወገጃ ሥራዎች • 48 ኪ/ሜ የጎርፍ ማስወገጃ ስርዓት ዝርጋታ • ከ17.8 ኪ.ሜ በላይ አዲስ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮች ዝርጋታ፣ • ከ69 ኪ.ሜ በላይ (6 ኪሎ ሜትር ከፍተኛ የውሃ ማሰራጫ መስመር እና 63 ኪሎ ሜትር መለስተኛ የውሃ ማሰራጫመስመር) ዝርጋታ፣ • ለእሳትና ድንገተኛ አደጋ መቆጣጠሪያ አገልግሎት የሚውል ባለ 110 ሚሊ ሜትር HDPE የቧንቧ ዝርጋታን ተከትሎ 71 የፋየርሃይድራንት (Fire Hydrant) ደረጃ መትከል 6. የቴሌኮሚኒኬሽን መሰረተ ልማት ስራዎችን በተመለከተ • ከ70 ኪሎ ሜትር በላይ የቴሌኮም ግንባታ ዳክት፣ • 75 ኪሎ ሜትር የመዳብ ኬብል ዝርጋታ፣ • 152 ኪሎ ሜትር የፋይበር ኬቢል አዘዋውሮ የመዘርጋት ስራ፣ • 57 የኔትዎርክ ማከፋፈያ ሳጥኖች ተከላ፣ • 1,627 ምሰሶዎች ተከላ፣
Показать все...
በቅንጅታዊ ሥራዎች እቅድ አፈፃፀም ላይ ግምገማ ተካሄደ ሰኔ 25 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ የአዲስአበባ ከተማ አሰተዳደር ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት  የከተማዉን ግዙፍ ፕሮጀክቶች ግንባታ ከግብ ለማድረስ አብሮ ከሚሰራቸው የከተማው አስተዳደር  ተቋማት ጋር በ2016 ዓ ም ዝግጅት ምዕራፍ  ጀምሮ እስከ አሁን ባለው ጊዜ በጋራ የተከናወኑ የቅንጅታዊ ሥራዎች እቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሂዷል። በሥራ አፈፃፀም  ግምገማ መድረኩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት  ዋና ሥራ አስኪያጅ  ኢንጅነር ሰኚ ክፍሌ  እንደገለፁት  ነባር ፕሮጀክቶች እና የኮሪደር ልማት ሥራዎችን መፈፀም  እንዲቻል የባለድርሻ  አካላት ሚና የጎላ እንደመሆኑ ፤ ሲደረግ ለነበረው ተግባር ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ ብለዋል ። ዋና ሥራ አስኪያጁ አክለውም የእናንተ እገዛ ጉልህ ድርሻ ያለው እንደመሆኑ በመጪው አመትም ትብብራችሁ ቀጣይነት እንዲኖረው  እጠይቃለሁ ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል ። በትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት የበጀትና እቅድ ዝግጅት ባለሙያ አቶ ዘላለም አዲስ ያቀረቡትን ቅንጅታዊ ሥራዎች እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት  ተከትሎ  ተሳታፊዎች በሪፖርቱ ሊካተት ይገባቸዋል ያሏቸውን ጉዳዮችና ሌሎች ገንቢ የሆኑ ሃሳብ አስተያየቶች ሰጥተዋል ። የምክክር መድረኩን የመሩት የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት ቢዝነስና ልማት ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ካሳሁን አለሙ እንዲሁም የምህንድስና ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስኪያጅ መለሰ አለቃ (ዶ/ር)  በጋራ ሆነው በጥያቄ መልክ ከተሳታፊዎች በተነሱ አስተያየቶች ላይ ሃሳብ አንፀባርቀዋል ። በመርሃ ግብሩ ማጠቃለያም በቅንጅታዊ ሥራዎች ጉልህ አበርክቶ ላደረጉ የከንቲባ ጽ/ቤት ፕሮጀክት ክትትል ፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ፣ መንገዶች ባለሥልጣን ፣ፕላንና ልማት ቢሮ ፣ ፋይናንስ ቢሮ ፣ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፣ ውሃና ፍሳሽ  ባለስልጣን ፣ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ፣ ንግድ ቢሮ እና ሌሎች በመድረኩ ለተገኙ ባለድርሻ አካላት ላደረጉት ጉልህ አስተዋጽዖና እገዛ የምስጋና ምስክር ወረቀት ተሰጥቷል። ባሉበት ሆነው መረጃዎቻችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! ለሌሎችም ያጋሩ Facebook:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100064879894640 Telegram:- https://t.me/MegaProjectsConstructionOffice Twitter: - @megaprojectsco1 website:- https://www.megaprojectsconstructionoffice.gov.et/ Youtube፡- https://www.youtube.com/channel/UCTE3pMl9DujshGug389Cwog Facebook (https://www.facebook.com/profile.php?id=100064879894640)
Показать все...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

🙏 2👍 1
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🙏 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
#እንድታውቁት በአዲስ አበባ ከኮሪደር ስራው ጋር በተያያዘ ከመገናኛ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ ከሃያት ሆስፒታል በኋላ ከነገ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰኑ ቀናት ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ሙሉ ቀንና ምሽትን ጨምሮ ለማንኛውም አይነት ተሽከርካሪ ዝግ እንደሚደረግ ተገልጿል። አሽከርካሪዎች ሃያት ሆስፒታል ጋር ሳይደርሱ በፊት እና ከሆስፒታሉ አጠገብ ያሉትን የቀኝ መታጠፊያዎችን እንዲጠቀሙ የአዲስአበባ ከተማ የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ጥሪ አቅርቧል።
Показать все...
ሁለተኛው የኮሪደር ልማት ምርቃት ከሜክሲኮ ሳርቤት ሰኔ 20 ቀን 2016 ዓ ም አዲስአበባ
Показать все...
👍 2 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
🙏 4
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.