cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

#€mî øffìćìăl ćĥăňňäł 🔥🔥⚡️⚡️✨✨

Hellow all of u Inthis channel U will get Hot pics 😏😏😏 Tiktok vidios 🔥🔥🔥 🤡🤡🤡 Share it and fun Contact me 👇👇👇 Ma user name 👇👇👇 for cross @Emi_edom

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
133
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

New movie godizilA
Показать все...
lucy habeshian styles
Показать все...
Показать все...
2021 Top 10 Friends Dare

#BREAKING ዲያጎ አርማንዶ ማራዶን ህይወቱ ማለፉ ተገለፀ ። ዝርዝር መረጃዎችን የምናደርስዎ ይሆናል ። @Beminet7
Показать все...
Yene liyu ehet 😊😊😊 Yene andega😁😁😁 Yene azg 😘😘😘😘 Sewdish eko HHHHHHHHHHHHHHHH BBBBBBBBBBBBBBBBBBB DDDDDDDDDDDDDDDDDD 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍻🍮🍮🍮🍮🍮🍮🍮🍮🍮🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🧁🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍬🍬🍬🍬🍬🍬 My hulu ngr swedish eko❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️❣️❣️
Показать все...
BADASS MOOD 😈🤬📷 Da bitch u find while u up Gon b as real as da one u had while u was down💯💯 @li_sali @nebuk @bahriixx https://telegram.me/BADASS_MOOD
Показать все...
𝐁𝐀𝐃𝐀𝐒𝐒 𝐌𝐎𝐎𝐃 😈🤬🤑

Da bitch u find while u up Gon b as real as da one u had while u was down💯💯 #𝙲𝚘𝚘𝚕𝚙𝚒𝚌𝚜 #𝕧𝕚𝕕𝕖𝕠𝕤 #𝐌𝐮𝐬𝐢𝐜𝐬 #TᗯᗴᗴTՏ #Quoets 😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈 🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬 😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱 @sali_prince @nebuk @bahriixx

┈┈••◉❖◉●••┈ 👨‍🌾 ተወዳጁ🌺 ❣ :¨·....................:¨·.❣ ♥️ ክፍል 5 ተወዳጁ የፍቅር ንቅሳት 🌺ልብ አንጠልጣይና አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ♥️ ✍ እሡ ግን ወይ ፍንክች እኔ እኮ የምር ወድጄሽ ነበር አንቺም እንደዛው ይመስለኝ ነበር ሲለኝ አልተሣሣትክም እኮ ታድያ ብዬ ስልክለት balance ጨርሼ ነበር።ደግሞ ሌላ text ላከልኝ<እሺ ቅድም ላስረዳህ ስትዪ አልነበር አሁን እሠማሻለዉ ስለ ልጁ በደንብ ንገሪኝ>አለኝ።balance እንደጨረስኩኝ አውቆ ነው እንዴ አልኩኝ ለራሴ ከ5 ደቂቃ በኀላ<አየሽ ልታስረጂኝ አትችይም ምንም ማለት አትችይም>አለኝ።ጠዋት ደርሶ ምን ብዬ እንደማስረዳው ሣስብ ለሊቱ ሲጋመስ ነበር እንቅልፍ የወሠደኝ።አይደርስ የለ ያቺ ጠዋት ደረሣ ተገናኘን።እንደ ሌላዉ ቀን እንኳን አቅፎ ሠላም ሊለኝ ይቅርና ለአይኑ ራሡ ያስጠላሁት መሠለኝ ዛሬም አብሬያቸዉ ሣልበላ ስትጨርስ ጥራኝ ብዬው ወጣው።ብዙም ሣይቆይ ፍቅር መጥታ ውጪ እየጠበቀሽ ነው አለችኝ።እኔም ወድያው ወጣውና መሄድ ጀመርን።ማታ እንቅልፍ አሣጥቶኝ ያደረውን ስብሰለሰልበት የነበረውን ልነግረው <ይኸውልህ ሮቢ ልጁ እኮ...>አላስጨረሠኝም።<እኔ እኮ አያገባኝም ለኔ መናገር አይጠበቅብሽም>ሲለኝ ሊፈስ የደረሠውን እንባዬን ዋጥ አድርጌው በዝምታ መጓዝ ጀመርን።ለሁለታችንም እኩል በሚሆነወሸ መንገድ ስንሄድ ይበልጥ ዝምታ ነፈሠ እያንዳንዷ ምንራመዳት እርምጃ የ10 ሠዎችን ያህል ጩኸት ገዘፈብኝ።ጩሂ ጩሂ ሁላ አለኝ።ምንም ትንፍሽ ሣንል መለያያችን ጋ ስንደርስ ተቃቀፍንና ሁለታችንም ጀርባችንን ተሠጣጥተን በየ መንገዳችን ሄድን።ክፍል ውስጥ ያለመደብኝን ጥግ ላይ ሄጄ ተቀመጥኩ።እረፍት ሠአት ላይ ጓደኞቼ በግድ ይዘውኝ ወጡ።ግን ድንገተኛ ረብሻ በአከባቢው ላይ ስለተነሣ ሁሉም ወላጅ እየመጣ ልጆቹን መውሠድ ጀመረ።ሁሉም ጓደኞቼ ከሄዱ በኀላ አባቴ በድንጋጤ እየበረረ መጣ።ልክ ሣየው ሄጄ ተጠመጠምኩበት።በጣም ፈርቼ ነበር።አባቴም አቅፎኝ ድንጋጤው ሲለቀው ወደ ቤታችን ሄድን።አይገርምም ሮቢ ነበር ለእናቴ ደውሎ ብጥብጥ እንደተነሣ ነግሯት ለአባቴ ደውላ የነገረችው።ሮቢ ለኔ እንደዚ ማሠቡ አስደስቶኝ ወደ ቤት እንደገባው በሠላም ገባህ የሚል text ላኩለት።እሡም ወድያው በሠላም እንደገባ ነግሮኝ የኔን ደህንነት ጠየቀኝ።እናም በዚ ተነስቶ እኔ በጣም እንደምወደው ነገርኩት እሡም ለኔ ተመሣሣይ ስሜት እንዳለው ነግሮኝ የፍቅራችንን የመጀመሪያ ቀን ሀ ብለን ጀመርን።በተነሣው ረብሻ ምክንያት ለ3ቀን ት/ት ተዘግቶ ነበር።በቃ ቀኑንም ለሊቱንም ነበር ምናወራው። ገና ትምሀርት ከመከፈቱ ....... ​ @Emi_edom ━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━ ••●◉Join us share @EMIEDOM❣ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.