cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እንማር

@Enmare1988 እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ     ለ  አስተያየት And promotion ካሎት👇👇    @kiya23q3 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q

Больше
Рекламные посты
81 632
Подписчики
-8324 часа
-2757 дней
+4 96630 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ 📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።
1560Loading...
02
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
1430Loading...
03
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
1871Loading...
04
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
1601Loading...
05
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
3880Loading...
06
Media files
3170Loading...
07
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
3380Loading...
08
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
3060Loading...
09
💓የፍቅር ሳይኮሎጂ💓 የስሞን መጀመሪያ ፊደል ይምረጡ እና ይዝናኑ😂
2410Loading...
10
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
2670Loading...
11
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
2200Loading...
12
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
2760Loading...
13
በ  Betting መበላት እና  በማይሆኑ Odd መታለል ሰልችቶታል እንግዲያውስ ይህ ቻናል  ለዚህ ሁሉ  መልስ አለው ሁሉንም ቻናሉ ላይ ያገኛሉ👇
2530Loading...
14
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ⁉️
1500Loading...
15
"#ሴት_ልጅ_ክቡር_ነች፡፡ ተከብራ ነው መኖር ያለባት፡፡ እድሜዋ የተቆጠረና የተሰፈረ ነው፡፡ ለወንድ ነገ አለው ለሴት ግን ነገ አደገኛ ነው፡፡ ማንም ጎረምሳ ሕልም አለኝ ባይ ሁሉ በቃዠ ቁጥር አብራ ልትባክን አይገባም፡፡ ሚስት ወንዱ ቃዥቶ ሲጨርስ በፈጠረው ወይም ባሳካው ሕልሙ ላይ የምትሾም እመቤት እንጂ ለጉዞው ጫማ፤ ለድካሙ ማበሻ ጨርቅ፤ ለገረጣው እግሩ ውሃ እያመጣች የምታጥብ ገረድ አይደለችም፡፡" 😍 ከክብር መጽሐፍ የተወሰደ
3 07540Loading...
16
💻የኮምፒውተር ትምህርት 💻 በአማርኛ የተዘጋጀ  ✅Basic Computer Skill For Beginners Amharic መሰረታዊ የኮምፒዩተር ትምህርት ለጀማሪዎች  በኣማርኛ ✅✅አዝናኝ መንገድ እና በሳይንስ የተደገፈ የኮምፒውተር መሰረታዊ እና የላቀ የትምህርት ኮርስ። ✔️በኮምፒተር ኮርሶች ውስጥ ችሎታዎን ይገንቡ። https://t.me/EthioLearning19/2330 https://t.me/EthioLearning19/2330
3 2773Loading...
17
📚📖ርእሰ የኛ ሰው ገመና 📝📝ፀሀፊ አቤል አለማየሁ 📝የገፅ ብዛት 205 የፀሃፊው መልእክት ✔️አንድ አገር ሥልጣኔ ባነቃቃት ቁጥር ስይጣኔም እየቀረባት እንደሚመጣ ብዙ አገራት ተሞከሮ ያሳያል፡፡ ✔️ ምዕራባዊያን የሊበራሊዝም አስተሳሰብ ከጫፍም በላይ ልቅ አውጥተውት ፆታ መቀየርን እና ፆታ መርጠው ማግባትን እስከ መፍቀድ ደርሰዋል። ✔️በአገራችንም ወዴት እየሄድን እንደሆነ በጥያቄ የሚያባዝቱ ሁኔታዎች እየተፈጠሩ ነው፡፡ በመጀመሪያ መጽሐፌ (የአዲስ አበባ ጉዶች) ይህን በመጠኑ ለማሳየት ሞከሬያለሁ፡፡ ✔️ከሁለት ዓመት በኋላ በዚሁ መንገድ ተጉዤ ሌሎች ጉዶችን ልገልጥ በዚህ መጽሐፍ ተመልሻለሁ፡፡ በጭላንጭል የሚታዩ፣ በሳሳ መልኩ የሚነገሩ፣ ትኩረት ያልተሰጣቸውን ገመናዎች እና ሁኔታዎች ዳግም ለማሳየት የተደረገ አሰሳ እና ጥረት ነው።
3 46270Loading...
18
🔵ርእስ የኛ ሰው ገመና (ሙሉ ለሙሉ እውነተኛ ታሪክ ) በጋዜጠኛ አቤል አለማየሁ ከመጽሐፉ የተወሰዱ ወጣቱ ትውልድ እንደ ጉድ ይተቃቀፋል። ጭን ሥር በመሸጎጥ በጻነት ይጋልባል፡፡ በባዶ ይሾፍራል፡ ያሾፍበታል። ። ፖስትፒልን የሙጥኝ ይዞ እርግዝናን ያሾፍበታል፡ ለኤችአይቪ አኤድስ ደረቱን ሰጥቷል። ስታዲየም ትልልቅ ጨዋታዎች ሲኖሩ የማይጠፉ ሦስት እንስቶች አሉ። . ተመሳስሎሻቸው እግር ኳስ ተጨዋች አሳዳጅነታቸው ነው። ✅አራት እና ከዚያ በላይ ከሚሆኑ የብሔራዊ ቡድን ተጫዋቶች ጋር ሶስቱም አንሶላ ተጋፈዋል። ሦስቱንም የዋለያው አጥቂ ግድግዳ ላይ ለጥፎ ተገናኝታቸዋል። የድሪዋ ከቤ - ቴሪ የወር አበባ ላይ ስትሆን መውለጃዋ እንደደረሰ ነፍስ ጡር ታምጣለች። _ ✅ሀኪም ስታማክር ልጅ ብትወልድ ሕመሟ እንደሚቀልል ነፃሯታል። እሷ ግን በወንድ እንዴት ይወልዳል? ብላ ደምድማለች። ለሰከንድ ስለ መውለድ አልማ አታውቅም። ሴት ላይ ከላይ መሆንን እንጂ ወንድ ፊጥ እንዲልባት አትፈልግም። በሕይወት ዘመኗ ወንድ ተገናኝቷት እያውቅም። ድንግል አውነት ነች። ብዙ ጉድ የያዘ መፅሐፍ ነው
3 2084Loading...
19
✅️አንድ አንድ ቀን ይደብራል ። ገገማ ገገማ ሰዎች ፊትህ ግንጭር ይላሉ ፤ ትሁቱ ሳይቀር ይጠግብብሃል ፤ ወዳጆችህን አጠገብህ ታጣችዋለህ ፤ አጠገብህ ያሉት አይረዱህም ። አውጥተህ አውርደህ ያቀድከው ይከሽፋል፤ ⭐የምቶደው ማክያቶ ጠዓም አልባ ይሆናል። ገርል ፍሬንድህ ከመሬት ተነስታ ታኮርፍሃለች ፤ ካላገኘሁህ የምትለው ልጅ ስልኳ አይነሳም ወይ አይመቸኝም ትልሃለች። የቸኮለ ይገፋሃል፤ ወያላው መልሴን ስትለው ይጮህብሃል፤ የሚካለብ ባለ መኪና ክላስኩን ይነፋብሃል። ATM እምቢ ይልሃል እበደረዋለሁ ያልከው ልጅ ቀድሞ ብድር ይጠይቅሃል ፤ ስልክህ ባትሪ ይጨርሳል። ከሩቅ ጠርቶ ሰላም የሚልህ ጀለስ በቅንድቡ ሰላም ይልሃል። ፀሃይም ንፋስም አንተን በተለየ የሚያጠቁህ ይመስልሃል ። ድምፅ ይደብርሃል ፤ ሁሉም በጠላትነት የፈረጀህ አይነት ስሜት ይጠናወትሃል ፤ ዜናው ይቸክሃል ፤ ይሄኔ ⭐ቀስ ብለህ ጎንበስ ብለህ ድምፅህን አጥፍተህ እቤት ገብተህ ተኛ የፈለገ ቢሆን ነገ እንደዚህ አይጨክንም።
3 86030Loading...
20
ያለ ይበልጣል ኣ !! ምሬት፣ እሮሮ፣ እዬዬ ምን ያመጣል ?! አድካሚ ጨፍጋጋ energy ከመፍጠር ውጪ !! ማመስገን ተስፋን ይወልዳል ያለንን ያሳየናል ። የሌሉንን በረከቶችን ይሰበስባል ። ማመስገን ደስታ የሚፈጥር ሆርሞንን ያበራክታል ። በዙርያችን ያሉ ሰዎችን ሰላም ይሰጣል ። ማመስገን መልካም ነገርን አሻግሮ ያመላክታል ። ጠንክረን እንድንሰራ አቅም ይሰጣል ። እያመሰገንን🙏
4 42218Loading...
21
እንደ ኖትኮይን 3️⃣ ምርጥ Airdrops 1️⃣ PocketFi - በ ቴሌግራም ቡድን የተሰራ በየ 6 ሰዓት እየገባችሁ Claim ማድረግ ትችላላችሁ። 👉 SwitchBot 👈 2️⃣ Hotcoin - አብዛኞቻችሁ የምታውቁት ሲሆን በየ 4 ሰዓቱ እየገባችሁ claim ማድረግ ትችላላችሁ እንዲሁም እንደ ኖትኮይን Boost በማድረግ speed እና time መጨመር ትችላላችሁ። 👉 HotcoinBot 👈 3️⃣ ChainGame - የ OKX project ሲሆን ሰንሰለት tap tap በማድረግ ትሰበስባላችሁ እንዲሁም boost ማድረጊያ አለው። 👉 ChainBot 👈 🐺 ሁሉም በቅርቡ ብትላልቅ exchanges ሊስት ስለሚደረጉ ካሁኑ ጀምሯቸው።
4 06220Loading...
22
የብዙ ሰው ምሬት ላንዳንዱ የሰርክ ፀሎቱ ነው። ሳይነግሩን ለዋሉልን እየነገርን መዋል ነውር ነው አይደል ? ትግላችን ያለንበትን ደረጃ ያማከለ ቢሆን በትግላችን የሚያተርፉ ብዙ ናቸው ። አንድ እቅፍ ለሊቱን ሁሉ ከመተቃቀፍ የምትበልጥበት ግዜ አለ ማለት ነው ? እኔ ግን ትግሌ ከራሴ ትናንት ጋ ነው!!! የልብ እውነት ይኖራል እንጂ አይብራራም !! አንዳንድ ማጣት እፎይታው ማግኘትን ያህላል። ዳሩ ፍጡር ምን ስልጣን አለው። ስህተቱ ሲነገረው ያላመኻኘ ፣ያላላከከ ወደ ራሱ ለማየት የሞከረ እሱ ምስጉን ነው። ሰነፍ ብቻ ነው የመጣበትን ረስቶ የደረሰበት ላይ ተመርኩዞ ውሳኔ የሚሰጠው!!!
5 26328Loading...
23
💻የኮምፒውተር ትምህርት 💻 በአማርኛ የተዘጋጀ ✅Basic Computer Skill For Beginners Amharic መሰረታዊ የኮምፒዩተር ትምህርት ለጀማሪዎች  በኣማርኛ ✅✅አዝናኝ መንገድ እና በሳይንስ የተደገፈ የኮምፒውተር መሰረታዊ እና የላቀ የትምህርት ኮርስ። ✔️በኮምፒተር ኮርሶች ውስጥ ችሎታዎን ይገንቡ። https://t.me/EthioLearning19/2330 https://t.me/EthioLearning19/2330
5 1049Loading...
24
⭐የምንወዳቸው ሰወች ምን ያህል እንደምንወዳቸው ካለ እጦት እንዴት መረዳት ያቅተናል? ለራስ ሰው አለመድረስን ያህል አርፋጅነት የለም።
6 11419Loading...
25
ኤክሴ ናት ከተለያየን ነፍፍፍፍፍ....ፍፍፍ ግዜ ሆኖናል። ከነፍፍ ጊዜ በኋላ ተደዋውለን ሻይ እየጠጣን ነው። በዝብዘባችን መሃል ለምን ያኔ ተውሺኝ አልኳት "honestly speaking ያኔ መተው ነበረብኝ" ብላ ፀዴ ፈገግታ ፈገግ አለች ። "ይብራራ"- አልኮት ጥቂት ፈገግታ እና ብዙ ጭፍግግታ በተላበሰ ፊቴ ። "ጭንቅሌህ ሃሳብ አልባ ነበር። የማይጥምህን ሃሳብ ነፍስህ ተረጋግታ አትሰማም ።አንተ ያልፈለከው ካልሆነ ነፍስህ ትቅበዘበዛለች😢ሁሌ ከአንተ የፈለቀ ሃሳብ ትክክለኛ እና አዳኝ ይመስልሃል። soft dictator ነህ። አምባገነንነትህ እንደእኔ አራዳ ያልሆነ ካልሆነ አይባንነውም።ነፍስህ ሊብራል አይደለችም። ፍቅርህ እጅ መንሻህ ነበር ። መከራከርያ፤መደራደርያህ፤ማፅናኛህ ፤መፅናኛህ ፍቅር ነበር ። ፍቅር ከእውነት የሚበልጥ ይመስልካል። ቅናትክ ፈጣጣ ነበር ። ስሜትህን አሁንም አሁንም ታንፀባርቃለህ። emotional intelligence ይጎልሃል ። የሆነው ሆኖ አሁን ቢሆን ኖሮ አልተውክም ነበር። ያኔ ሙሉ ሰው ፍለጋ ላይ ነበርኩ። ሙሉ የሚባል concept አለመኖሩን ለመረዳት ብዙ ነፍስ ጋር ተዋሃድኩ ይሁን እንጂ ጉድለት መልክ እና ይዘቱን እየቀያየረ ሁሉም ጋር እንዳለ ተከሰተልኝ። ጉድለት ይዞ ምሉዕ ፍለጋ መባተል ያለመብሰል ምልክት ነበር። አለመብሰል ነበር ያዳከረኝ 🚶‍♀🚶‍♀🚶‍♀ ትላንት ካንተ ጋር ለመሆን ፍላጎት አልነበረኝም ፤ ዛሬ ደሞ እድሉ የለኝም ። ጭንቅላቷ ሰላብኝ። ከነፍስ ነፍስ መባተሏ እንዳበሰላት ገባኝ ። ማሳሰብያ፦ የመለያየት ምክንያት ፍፁም ነፍስ ፍለጋ መባተል ነው፦ አለመብሰል በረከታችንን ያሳጣናል።
8 31673Loading...
26
📔📚የመፅፍ ርእስ. ኢትዮጵ 📝✍️በ - ዶር ኤልያስ ገብሩ.pdf የገፅ ብዛት 3️⃣8️⃣7️⃣ #share#share #share #ሼር #ሼር #ሼር ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ለተጨማሪ መፅሐፍት ▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ✅️@Enmare1988 ✅️✅️@Enmare1988
6 75477Loading...
27
⭐ይህ መጽሀፍ የማይነኩና የማይደፈሩ ጥልቅ መንፈሳዊ ጉዳዮችን ያዘለ ነው። ✅️አእምሮው በሳይንስ ለተቀረጸ ምሁር ከሳይንስ ተጻራሪ የሆነ ይዘትን ማውጠንጠኑ ብዙም ያልተለመደ ነገር ነው። የኢትዮጵን የልጅነት ስም ኢትኤልን ለዋናው ባለታሪክ ሰጥቶ እና ሌሎች ከእሱ ጋር የሚጓዙ ጽዮን፣ አብርሃም፣ መርየም፣ ቶላ፣ ናዖድ፣ ቢታንያ፣ ዘይኔና ዮሴፍ የተሰኙ ባሀርያትን ፈጥሮ ታሪኩን በሀክምና ትምሀርት በተሰማሩ ተማሪዋች መሀል አሰናስሎ ጀምሮ እንደ ፕ/ር እሴና ዶ/ር ሳሙኤል ባሉ ምሁሮች አጅቦ እስከ አስገራሚዎቹ ባሀታዊ፣ ወልዮችና አባ-ገዳዎች ድረስ አዋዝቶ ያዳርሰዋል። ✅️ደራሲው ከሚያነሳቸው ርእሶች ውስጥ ዛሬ የኢትዮጵያን ኀብረተሰብ የተበተበው የጥንቆላ አስከፊነት እንዱን ስፍራ ይዟል። በተጨማሪም ገናናውን የኢትዮጵያ ታሪክ ፥ የገዳ ስርዓትና የ<ቶ> ጥበብን ይዳስሳል። ከዚህ ሁሉ በላይ በጠቅላላው የኢትዮጵያዊ ሙስሊሞች እና ክርስትያኖች ጥንታዊ ግንኙነትና ወዳጅነት፥ እንዲሁም በእስልምና እና ክርስትና ሀይማኖቶች መሀል ያሉትን ተመሳሳይነት፥ አንድነት እና ኀብረት አጉልቶ ያንጸባርቃል። ✅️ታሪኩም ምስጢራዊ እና መንፈሳዊ ሆኖ፥ እያጓጓ እና እየተሽቆለቆለ ይፈስሳል፡፡ ቃላቱና እ/ነገሮቹም በቦታቸው ገብተው እርስበርሳቸው ተዋህደዋል። ይሀን መጽሀፍ ሁሉም ሰው ቢያነበው የፈንጠዝያው (inspiration)ን እና የአእምሮውን አድማስ ያሰፋል ብዬ አምናለሁኝ።
6 69320Loading...
28
ዛሬ 8:00 ላይ 00 ላይ ጓደኛዬ ካላገኘሁሽ ብላኝ ይኸው ከግቢ እየወጣሁ ነው። የቀጠረችኝ ቦታ እኔ ካለሁበት የ አንድ ባጃጅ መንገድ ነው። ዛሬ እንኳን በሰዓቴ ልገኝ ብዬ በጊዜ ነበር የወጣሁት🤥 ። ቀኑ ፀሀያማ ስለነበር ዣንጥላዬን ይዤ(በእውነቱ ብርሀኑን ብቻ ነበር የከለከለው ሙቀቱ እየቀቀለኝ ነበር😭) ከዛም መሳፈርያው ጋር ደረስኩ። ተረኛው ባለባጃጅ ውስጥ ገብቼ እስኪሞላ መጠበቅ ጀመርኩ(ሳይሞላ ባጃጁ ንቅንቅ አይልም! ወፍ) ብዙም ሳይቆይ ሁለት ወጣት ሴቶች ወደ ባጃጁ ዘለቁ።ሁለቱም ሽቱዋቸው ያዉዳል ደስ የሚል ጠረን ነበረው። እኔም ተመስገን ልንሄድ ነው ብዬ ሳስብ ባለባጃጁ አሁንም ወደባጃጁ አለገባም አለ ተው ግባ ብንለውም ሊሰማ ነው🙄 ከዛ...ጠብቀን ጠብቀን ሀለት ሰዎች ይዞ መጣ💀 ማ.. ማለት ሊደረቡ ነው😂 ....ያው ለአምስት ተጣብቀን መሄድ ጀመርን😭 በግራዬ ከባጃጁ በቀኜ ከልጅቷ ተጣበኩ ስልኳን ከሷ እኩል እየጎረጎርኩ(🤥እሷ ምታየውን እኔም እያየሁ ማለቴ ነው)...ቦታዬ ጋር ስደርስ ወራጅ አለ!! ብዬ ባጃጁን አስቆምኩ...ተቀምጣ ወደምትጠብቀኝ ጓዴ ጋር ደርሼ ሰላምታ እንደተለዋወጥን ሽቶሽ ደስ ሲል ምንድነው አለችኝ😶(ስወጣ ምንም አልተቀባውም ነበርኮ) የቱ???🤔 ..ቲሸርቴን ሳሸተው አጠገቤ  የነበረችው ልጅ የተቀባችውን ሽቶ ሽቶ ነበር የሚለው... ፨እኛም የተጣበቅንበትን ነገር ነገር ነው የምንሸተው፨ መልካም ቀን😴😴 እግዚአብሔር ይወዳችሁዋል❤ ላትሪያ https://t.me/amlko000 https://t.me/amlko000 https://t.me/amlko000
7 21132Loading...
29
⭐#ዋጋህን_እወቀው! መነበብ ያለበት አስተማሪ ታሪክ "ትናንት ማታ አንድ ቪዲዮ እያየሁ ነበር። ሰባኪው የመቶ ብር ኖት ይዟል። እንዲህ ሲል ሰማሁት 'ይህ የብር ኖት እንደታተመ ምንም ዓይነት መጨማደድ አልነበረበትም። ከዚያ በኋላ ግን ሰዎች፦ ➡️እጽ ለመግዛት ተጠቅመውታል። ➡️ ለዝሙት ከፍለውታል። ➡️ጭቃ ውስጥ ነበር። ➡️ተቀዷል፣ ➡️ጠርዞቹ ተቆርጠዋል። ✅️ከዚህ ሁሉ ቀኋላ ይህ የመቶ ብር ኖት አሁን ዋጋው ስንት ነው? አሁንም ዋጋው ያኔ አዲስ በነበረበት ጊዜ የነበረው ዋጋ ነው። አምላካችንም እኛንም የሚያየን እንደዚህ ነው። ያለፈው ታሪካችን ምንም ሆነ ምንም፣ የቱንም ያህል የተጎዳን እንሁን፤ ለእሱ ዋጋችን ያኔ ሲፈጥረን እንደነበረው ነው።' " ✅️👉#የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ (አዲስ መጽሐፍ) 👉 #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory
7 81563Loading...
30
በ  Betting መበላት እና  በማይሆኑ Odd መታለል ሰልችቶታል እንግዲያውስ ይህ ቻናል  ለዚህ ሁሉ  መልስ አለው ሁሉንም ቻናሉ ላይ ያገኛሉ👇
2480Loading...
31
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
1900Loading...
32
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
2080Loading...
33
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
1800Loading...
34
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
1631Loading...
35
Media files
2070Loading...
36
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
4320Loading...
37
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
2140Loading...
38
ተማሪ ነህ 🤗
1690Loading...
⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ 📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።
Показать все...
150-200
100/100 የተረጋገጠ ጨዋታ
JOIN ይበሉ ያሸንፉ
Фото недоступноПоказать в Telegram
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
Показать все...
🎥 የጫካ ፊልም 🎥
🎥 የፍቅር ፊልም 🎥
🎥 አክሽን ፊልም 🎥
🎥 የቱርክ ፊልም 🎥
🎥 የህንድ ፊልም 🎥
🎥 የአማርኛ ፊልም 🎥
🎥 የ DSTV ፊልም 🎥
✅ JOIN ✅
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Показать все...
1943
1977
1988
1964
Фото недоступноПоказать в Telegram
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Показать все...
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም  🎬
Фото недоступноПоказать в Telegram
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
Показать все...
🔥 Series Movie 🔥
🔥 Spartacus 🔥
🎦 Box Office Movies 🎦
📺 JOIN 📺
Фото недоступноПоказать в Telegram
💖💖💖 ሴቶችን ፍቅር ለማስያዝ 💖💖💖
💖💖💖 ወንዶችን በፍቅር ለመጣል 💖💖💖
💖💖💖 መሳጭ የፍቅር ታሪክ 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅር ግጥሞች 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅር ደብዳቤዎች 💖💖💖
💖💖💖 ይቅርታ ለመጠየቅ 💖💖💖
💖💖💖 ዘፈን ለመጋበዝ 💖💖💖
💖💖💖 የፍቅረኛሞች መንደር 💖💖💖
💖💖💖 አፈቅርሻለሁ 💖💖💖
💖💖💖 አፈቅርሀለው 💖💖💖
Фото недоступноПоказать в Telegram
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
Показать все...
🤳የአነሳስ ስታየሎች🤳
🙋‍♂ ለወንድ 🙋‍♂
🙋‍♀ ለሴት 🙋‍♀
📸 JOIN 📸
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Показать все...
👍 1
📚 ትምህርት ሚኒስትር 📚
⚽️ ስፖርት ⚽️
🎧 ሙዚቃ 🎧
🌎 ፖለቲካ 🌎
🎬 ፊልም 🎬
🗿 ቴክኖሎጂ🗿
📖 መፅሐፍ 📖
🌇 ጥቅሶች 🌇
😂 ቀልዶች 😂
👨‍💻ትኩስ ዜና 👩‍💻
⛪️ የሃይማኖት ቻናል 🕍
💓የፍቅር ሳይኮሎጂ💓 የስሞን መጀመሪያ ፊደል ይምረጡ እና ይዝናኑ😂
Показать все...
👍 1
A💓
B💓
C💓
D💓
E❣
F❣
G❣
H❣
I💔
J💔
K💔
L💔
M💕
N💕
O💕
P💕
Q🧡
R🧡
S🧡
T🧡
U💚
V💚
W💚
X💚
Y💖
Z💖
Фото недоступноПоказать в Telegram
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Показать все...
❇️ መስከረም ❇️
❇️ ጥቅምት ❇️
❇️ ህዳር ❇️
❇️ ታህሳስ ❇️
❇️ ጥር ❇️
❇️ የካቲት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ ሚያዝያ ❇️
❇️ ግንቦት ❇️
❇️ ሰኔ ❇️
❇️ ሀምሌ ❇️
❇️ ነሃሴ ❇️
❇️ ጷጉሜ ❇️