cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ስብስብ

Больше
Рекламные посты
537
Подписчики
+124 часа
+77 дней
+3030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ  (Main ካምፓስ) 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺                                 .🌺🌺                                 .🌺  🌺     ባረከሏሁ ለኩማ    .🌺 🌺                                 .🌺 🌺    ወባረከ አለይኩማ   .🌺 🌺                                 .🌺 🌺    ወጀመዓ በይነኩማ  .🌺 🌺                                 .🌺 🌺          ፊኸይር           .🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺                                                                                                                 ዛሬ ማለትም 02/11/2016 ዓ.ል (የወንድማችን ዓብዱረሕማን ጌታቸው (main campus hydraulic and water resource engineering 2014 ዓ.ል ምሩቅ ) እና የእህታችን ረሒማ ይማም የጋብቻ ስነ ስርዓት ቀን ነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹ወንድማችን ዐብዱ_ረሕማን    🇪🇹 🇪🇹 እና እህት ረሒማ ትዳራቹህ   🇪🇹 🇪🇹ያማረ እና የሰመረ ወልዳችሁ  🇪🇹 🇪🇹ከብዳችሁ ለኢስላም የሚለፉ 🇪🇹 🇪🇹ሷሊህ ልጆችን የምታፈሩበት   🇪🇹 🇪🇹ያድርግላችሁ ብለናል    !!!    🇪🇹       🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 https://t.me/Arbaminchuniversitymuslimstudent
Показать все...
👍 5
ወንድሜ መኖራቸውም አለመኖራቸውም እኩል ከሆኑት ሰዎች አትሁን!!ደሞ እከሌ ባይኖርስ ምን ሊጎዳ ከሚባሉት ሰዎች ከሆንክ በቁምህ ሙተሃል!! ለራስህም፣ ለቤተሰብህም፣ለማህበረሰብህም ጠቃሚ ሰው ሁን!!
Показать все...
👍 1
ወንድሜ መኖራቸውም አለመኖራቸውም እኩል ከሆኑት ሰዎች አትሁን!ለራስህም፣ለቤተሰብህም፣ለማህበረሰብህም ጠቃሚ ሰው ሁን!!
Показать все...
~ አንድ ነገር ለማስቸገር ነበር እዚ ግሩፖ ላይ በተለይ እህቶች መሀል ከተማ የምታቁት ሰው ካለ~📢📢 የስራ ማስታወቂያም ማለት ይቻላል🔖 የስራ ድረሻ-አስቀሪ📚 ፆታ-ሴት ኡስታዛ(ኒቃቢስት ብቶን ይመረጣል) የምታስቀራው💭💭-ቁርአን ለእናቶች፣በዛውም በተለምዶ እኛ ሀገር ብዙ አባቶችና እናቶቾ በተውሂድ ዙሪያ ችግር አለባቸው ብዙዎቹ ያደጉበት አካባቢ የሱፍዮችን ፅንሰ ሀሳብ መሰረት ያለበት ከመሆኑ አንፃር እንደዚ አይነት የቢድአና የሽርክ ችግሮች አሉባቸው ለምሳሌ አብሬት ቃጥባሬ አልከሶ አሊጎንደር የሚባሉትን አመታዊ በአል አድርገው የሚይዙ ስለሆነ ይህንን ችግር በአላህ ፍቃድ ማስረዳትና ማስተማር ምትችል ትንንሽ ኪታቦችን ኡሱሉ ሰላሳ ቀዋዒዱል አርበዕን ከሽፉ ሹብሀትን ከነሱም ማስረጃ እያረገች በዘዴና በትህትና ማስቀራት የምትችል ~ ደሞዝ🎴🎴-በስምምነት ቦታ🏘-ቦሌ (ዋናው ቦሌ) ✨ለቦሌና አቅራቢያው ቅርብ የሆነች ብትሆን የተሻላ ነው ለሶ።✨ በዚ user name @Know82 ወይም በዚ ስልክ 0930836011 ✅እባካቹ አስቸኮይ ነው!!!!ኸይር ስራ አይቆረጥም ለምታቁት ሰው share አርጉ ~
Показать все...
#خطبة الجمعة 🕋 من المسجد الحرام 🎙لفضيلة الشيخ الدكتور | #ماهر_المعيقلي حفظه الله تعالى 🗓 بتاريخ 29 ذوالحجة 1445 هـ ┈┉┅━━•🎤•━━┅┉┈ أنشر الخير.. وأحتسب الأجر https://t.me/ibnuHassen10
Показать все...
خطبة المسجد الحرام 29-12-1445.mp34.04 MB
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሁል ጊዜም ቢሆን አላህ አንድን በር ከዘጋብህ ሌሎች የተሻሉ በሮችን እንደሚከፍትልህ እርግጠኛ ሁን!! ስለዚህ የተከፈተውን በር ትተህ በተዘጋው በር ላይ ችክ አትበል!! https://t.me/ibnuHassen10
Показать все...
1
ትልቅ የመሰለን - ያከበርነው ሁሉ ፣ መታመን ከበደው - ከንቱ ሆነ ቃሉ ፣ መናገር ምን ገዶ - ቃላት አሳምሮ ፣ በተግባር መኖር ነው - ያቃተን ዘንድሮ!። ኡሙ ሩመይሳ https://t.me/Arbaminchuniversitymuslimstudent
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.