cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

av software with mike.t

በ av software +apps +games + software gallerys +tricks,solutions,facts and news @Micii22

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
287
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ረመዳን ከሪም prey for world @avsoftware
Показать все...
✳️ እስከ 100 GB + ነፃ online ማንኛውም File ማስቀመጪያ ምርጥ ሳይቶች ▫️Sign up at Ozibox.com to get 100GB of free storage. ▫️Sign up at SurDoc.com to get 100GB of free storage. ▫️Sign up at Shared.com to get 100GB of free storage. ▫️Sign up at Adrive.com to get 50GB of free storage ▫️Sign up at Mega.co.nz to get 50GB of free storage. ▫️Sign up at Hubic.com to get 25GB of free storage. ▫️Sign up at Firedrive.com to get 20GB of free storage. ▫️Sign up at Onedrive.live.com to get 15GB of free storage. ▫️Sign up at Copy.com to get 15GB of free storage. ▫️Sign up at Mediafire.com to get 10GB of free storage. (40GB more available with other activities) ▫️Sign up at Pcloud.com to get 10GB of free storage (10GB more available with other activities) ▫️Sign up at Box.com to get 10GB of free storage.
Показать все...
#Teck_News #Telegram የቴሌግራም ወርሃዊ ተጠቃሚዎች ቁጥር 400,000,000 መድረሱን ድርጅቱ አስታውቋል። በቅርቡ አሁን ባለው አገልግሎት ላይ ተጨማሪ ይዘቶችንም እንደሚያካት ይጠበቃል። ድርጅቱ በ2022 1 ቢሊዮን ተጠቃሚዎች እንዲኖሩት እየሰራ ነው። በነገራችን ላይ በኢትዮጵያም የቴሌግራም ተጠቃሚ ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ነው። ከፍተኛ ተጠቃሚ ካለባቸው ሀገራትም አንዷ እንደሆነች ይነገርላታል። በሀገሪቱ ምን ያህል ተጠቃሚ እንዳለ የሚያሳይ አሁናዊ ማስረጃ ባይኖርም። ከዚህ ቀደም በቴሌግራም ላይ እንቅስቃሴ የማያደርጉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ፣ ሚዲያዎች ፣ ታዋቂ ሰዎችም በስፋት እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። አሁን ደግሞ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ባመጣው ችግር ምክንያት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቻቸውን በቴሌግራም እያስተማሩ እንደሆነም እየሰማን ነው። ለመሆኑ ይህን ያህል ለምን ተወደደ ? - ከምንም በላይ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው። - ብዙ ወጪ አያስወጣም፤ በቀላሉ አገልግሎት ይሰጣል። ኔትዎርክ ደካማ በሆነባቸው ቦታዎች ላይም ለመጠቀም አያስቸግርም። - ማንም ሰው የፈለገው ብቻ መልዕክት ነው የሚደርሰው ፤ ያለፍላጎቱ ምንም መልዕክት እንዳይደረሰው ማድረግ ይችላል። - ተጠቃሚዎች እርስ በእርስ የሚሰዳደቡበት ዕድል እጅግ በጣም አነስተኛ ነው ፤ ፈልገው ወደ ግሩፖች እና ቻናሎች ካልገቡ በስተቀር። - የምልዕክት ልውውጥ ቀልጣፋ ነው። በአነስተኛ ገንዘብ የፈለግነውን ፋይሎችን ለመላላክ አመቺ ነው። ሌሎችም በተጠቃሚዎች በኩል የሚሰጡ ምክንያቶች ብዙ ናቸው!
Показать все...
7.22 KB
for protection
Показать все...
yo drawing art # sketch # shade # photography # poem https://telegram.me/Yodrawingart
Показать все...

Показать все...
Yegnaሸቀጥ

ከውጪ እቃ ሊያመጡ አስበው የሚያመጣሎት አተዋል ወይስ የሚያመጡ ድርጅቶች ዋጋ አልቀመስ ብሎዎታል? አያስቡ እኛ ጋር መፍትሄ አለ #Yegnaሸቀጥ በቀጥታ ከ Amazon.co.uk እና Ebay.co.uk እቃዎችን በትእዛዝ እያስመጣን እንገኛለን We started delivering different items from different countries and websites #Yegnaሸቀጥ @yesu29kal

🕹 PES 2020 PPSSPP LITE 300MB English Version Camera PS4 Android Offline Best Graphics New Update 🕹 Download 📎 🕹 PSP GOLD 🕹 http://www.mediafire.com/file/f9q1dcxw6mv9rhy/PPSSPP_GOLD.zip/file 🕹 ISO FILE 🕹 http://www.mediafire.com/file/5wn7ubyer8a1pra/PES_2020_PSP_LITE_Camera_PS4_By_Myxmg.zip/file 🕹 DATA 🕹 http://www.mediafire.com/file/c2y6byxyxhr551e/PES_2020_PSP_SAVE_DATA__By_Myxmg.zip/file 🔈@Rmxgame 🎴@Myxmg
Показать все...
​​✳️ Whats is #Quantum_Computing ? #Quantum_Computing ምንድነው ? Quantum Computer: #የQuantum_Mechanics ሀሳቦችን በመጠቀም አሁን ካሉት ኮምፒተሮች #በፍጥነትና በተሻለ መልኩ ስራውን ሚከውን #የኮምፒተር ዐይነት ነው ! #አሁን ዓለም ላይ ያሉት #ኮምፒተሮች በሙሉ ዳታዎችን ለማስቀመጥ ሆነ ለማስተላለፍ #Binary_Digit ተብሎ በሚጠራው የ 0 እና 1 ስብስብ የሆነው #Streams_of_Bits (ባጭሩ Bits) ተጠቅመው ነው. .. ስእሎች, ቪድዮዎች, ሙዚቃዎች ብሎም #ማንኛውም ኮምፒተሮች ላይ ያሉት #ዶክመንቶች በ #Bit መልኩ ነው ሚቀመጡት: ! #Quantum_Computeሮች በሌላ መልኩ #ዳታዎች ሚያስተላልፉትም ሆነ ሚያከማችሁት Bit ተጠቅመው ሳይሆን #Qubits በሚባሉት የ 0 እና 1 ስብስቦች #በመጠቀም ነው ! #Bit እና #Qubit ሚለያቸው፣ Bit ብለን #የጠራናቸው ወይ 0 ወይ 1 በመሆን ነው ሚቀመጡት ! #Qubits ሚባሉት ግን እንደ Bits ለየብቻ 1 እና 0 መሆን ይችላሉ ደግሞም በተመሳሳይ ቦታና ግዜ 1ም 0ም ሆነው መቀመጥ ይችላሉ፥ ይህ #Superposition ተብሎ ይጠራል ! አሁን በምንጠቀማቸው #ኮምፒተሮችና በQuantem Computers መሃል ያለው ትልቁ ልዩነትም ይሄኛው ነው ! #ለምሳሌ አንድ ካሲኖ (Casino) ውስጥ ገብታችሁ ከምታገኙት ኮምፒተርጋ #አንበሳና_ሰው (በBit ሲገለጽ Head=1 and Tail=0) ጨዋታ ብትጫወቱ የማሸነፍም የመሸነፍም እድላችሁ 50/50 ነው ሚሆነው። ኮምፒተሩ #Quantem_Computer ቢሆን ግን #የማሸነፍ እድላችሁ ዜሮ ይሆናል ምክንያቱም #Qubit 1ም 0ም መሆን ስለሚችል #አንበሳ ስትጥሉ ሰው, #ሰው ስትጥሉ ደሞ አንበሳ እየጣለ #ስለሚያሸንፋችሁ! #አሁን በዋነኝነት #የIBM ሪሰርቸሮችን ጨምሮ ብዙ ኩባንያዎች #Quantum_Computing ላይ ተስፋ ሰጪ ስራዎች እየተሰሩ ቢሆንም፥ #በሜዲካል፣ #ኬሚስትሪና #ኮምፒቲንጉ አለም ያበረክተዋል ተብሎ ከታሰበለት አላማ ብዙም እምርታ አላሳየም ! #Quantum_Computers በዚህኛው ትውልድ #ለገበያም ሆነ #ጥቅም ላይ ይውላሉ ተብሎ #ባይታሰብም፣ ለመጪው ትውልድ አሁን እየተጠቅምንባቸው ያሉት #ኮምፒተሮች ግን የሞባይል ስልክ ኢትዮጵያ ውስጥ ሲጀመር #ብዙዎች ሲይዙት እንደነበር #ሰማኸኝ_በለው ( Nokia) ስልክ ታሪክ እንደሚሆኑ አትጠራጥሩ !
Показать все...
😂
Показать все...
👍8
👎3
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.