cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Music moment with circle entrtement

Big momenta By Dj Harn Jazz ,rock, hip-hop pop which do you want music you get ,,,🇨🇵🇪🇸🇹🇷🇬🇧

Больше
Япония23 595Язык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
137
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
Juice WRLD - Trees.mp32.30 MB
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 Juice WRLD 🎙 Trees ━━━━━━━━━━━━━ ⇝Released: #May2021 ⇝Genre: #HipHop ⇝Type : #Single ⇝Tag: #JuiceWRLD ━━━━━━━━━━━ @CircleEntertimant
Показать все...

ከብዙ ሰዋች ጋር ባደረኩት መጠነኛ እና አሰልቺ ቆይታዋች መሀል ሁሉም ለራሳቸው በምድር ላይ አለ ሰለሚሉትን የከፋ ነገር አውግተውኛል። ከወራኃቸው ሰዋች መካከል ለአንዳንዶቹ ቤተሰብን በየትኛውም አጋጣሚ ማጣት በምድር ላይ አለ የሚሉት የከፋ ነገር ሲሆን ልክ እንደ እኔ በአፍላ እድሜ ላይ ላሉት ደግሞ ያፈቀሩሯትን ሴት ወይንም ወንድ ማጣት ከሁሉ የከፋ ነው ።(እኔን ግን ፈፅሞ አይመለከተኝም።)ለአዋቂዋች ደግሞ ልጅ ፣ ጤና ፣ ስኬት ፣ሰላም ወዘተ።የቀሩት እድሜ ጠገቦቹ ናቸው ፤ ለእነርሱ ደግሞ ጧሪ ቀባሪ ማጣት ከእግዜር ቁጣ አይተናነስም ። እንግዲህ የቀረሁት እኔ ነኝ ።የአንቺስ ሀሳብ ትሉኝ ይሆናል ግን የእኔን አስተሳሰብ ሀሳብ የሚለውን ተራ ማዕረግ ልሸልመው አልወደድኩም ስለዚህ ከየእኔ ሀሳብ ይልቅ የኔ ፍልስፍና ብየዋለሁ። እንግዲህ የእኔን ፍልስፍና በመቀጠል በተረጋጋ መንፈስ አብራራዋለሁ ።ለኔ በምድር ላይ ሁለት ተቃራኒ ምርጫዋች እንዳለው ጥያቄ የከፋ ነገር የለም። ጥያቄ ስል ፈተና ማለቴ ሲሆን ሁለት ተቃራኒ ምርጫዋች ስል ደግሞ አንዳቸው የአንዳቸውን ሀሳብ፣ ህግ፣ ስርአት የሚክዱ የሚያፈርሱ ናቸው ። <<ነገር በምሳሌ ጠጅ ብርሌ>>እንዲሉ ኢትዮጵያውያን ለፍልስፍናየን ቆንጆ ምሳሌ እሰጣለሁ። ምድራዊ ህይወትን እንደ ጥያቄ ከሞት በኃላ ያለውን ህይወት ደግሞ (ገሀነመ እሳት እና መንግስተ ሰማያትን ማለቴ ነው)እንደ ምርጫ መስዬ አብራራዋለሁ። የሰው ልጅ አንዴ ወደ እዚህ አለም ከመጣ በኃላ በሚያደርገው የህይወት ጉዞ እና ውጣ ውረድ በመልካም አልያም በክፋ ሁኔታ መመራት መሰረት ከሞት በኃላ ያለውን ማለቂያና ህልፈት የሌለበት ህይወቱን ይጀምራል። ምንም እንኳን ፍርድ የእግዚአብሄር ቢሆንም፤ ሰው እንደየስራው ይፈረድለታል አልያም ይፈረድበታል። ከዚህ ውጪ ግን <<የለም እኔ ሰው ነኝ እንደ ሌላው መብላት መጠጣት የስጋ ፈቃዴን መፈፀም ያምረኛል ግን ደግሞ ገሀነመ እሳት ያስፈራኛል እና ከፅድቁም ትንሽ ልሳተፍ እናም ከቁጣው ልትረፍ>> ቢሉ የማይቻል ነገር ነው። ምክንያቱም ከሞት በኃላ ከገነት በምቾት ያነሰ በስቃይ ደግሞ ከሲኦል የቀዘቀዘ የፍርድ ማስፈፀሚያ ቦታ ለእኛ ሲባል አይዘጋጅማ! ገነት እና ሲኦል ልክ እንደ ወተት እና ብና ተደባልቀው ማኪያቶ፣ እንደ ፍራፍሬ ጭማቂ ተደራርበው እስፕሪ፣ እንደ ጎመን እና ስጋ አብረው ተቀቅለው ጎመን በስጋ አይወጣቸውም። ታድያ እንደ ማግኘት እና ማጣት፣ ማለፍ እና መውደቅ፣ መሞት እና መኖር የመሳሰሉ ፍፁም ተቃራኒ የሆኑ መልሶች ያላቸው ጥያቄዋች ስለ እውነት አይከፋም!? << ሁሉም ለራሱ ልክ ነው >>ይህ የእኔ አባባል ነው ። ስለዚህ ሁላችንም አንድ ቀን ሀሳባችንን እስከምንቀይር ድረስ በልክነታችን እንፅና። ደራሲ ፦ እየሩሳሌም ደገሙ ቀን ፦ 3/9/2013 እለት ፦ ማክሰኞ
Показать все...
Early_B_-_Owner_Man(360p).mp47.07 MB
BTS (방탄소년단) 'Butter' Official MV 2021 #new #music #hop @CircleEntertimant
Показать все...
BTS (방탄소년단) 'Butter' Official MV
Показать все...
BTS_방탄소년단_Butter_Official_MV.134.mp48.71 MB
Igitu - Tidar - እግቱ - ትዳር - New Ethiopian Music 2021 (Official Video) @CircleEntertimant
Показать все...
Igitu_Tidar_እግቱ_ትዳር_New_Ethiopian_Music_2021_Official_V_134.mp413.38 MB
Показать все...
Igitu_Tidar_እግቱ_ትዳር_New_Ethiopian_Music_2021_Official_V_medium.mp35.27 MB
Показать все...
Olivia Rodrigo - jealousy, jealousy.mp32.79 MB
Показать все...
Olivia Rodrigo - favorite crime.mp32.48 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.