💒Twahdo💒
190
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ታላቅ የምስራች ለሐረር እና ዙሪያዋ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች በሙሉ:-
#ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ በሐረር መካነ ሥላሴ ካቴድራል
#ከታኅሳስ 7-9/2015ዓ/ም
#ለሐረር እና በዙሪያው ለሚገኙ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን በሙሉ
#አዘጋጅ፦የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የፅዋ ማኅበር ከማኅበረ ቅዱሳን ሐረር ማእከል እና ከደብሩ ስብከተ ወንጌል ጋር በመተባበር
#ዓርብ ከቀኑ 10:00 ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 8:30 ጀምሮ
#በተጨማሪም ልዩ ልዩ ስልጠናዎች ለሰንበት ትምህርት ቤት እና ለማኅበራት ተዘጋጅቶ ይጠብቃችዋል።
#መቅረት አይታሰብም!!