cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

" قناةُ منهج السلف الصالح"

ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 👇👇

Больше
Рекламные посты
278
Подписчики
Нет данных24 часа
+27 дней
+2330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🌸البنت بَعد ڪتابة عَقد الزواج تخرج من ذمة أبيها وتدخل في ذمة زوجها فـ فڪر قليلاً قبل أن توقع العقد إما أن تعزها ڪأبيها أو تترڪها له 🌸منقول ሴት ልጅ የጋብቻ ውልን ከፈፀመፈች በኋላ በአባቷ ሃላፊነት ውስጥ አይደለችም እና በባሏ ሃላፊነት ውስጥ ትገባለች, ስለዚህ ውሉን ከመፈረምዎ ጋብቻውን ከማረጋገጥዎ በፊት ትንሽ ቆም ብለው እንደ አባቷ አከብራታለሁ የሚለውን ነገር ያረጋግጡ። አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ ሙሐመድ ቻናላችን https://t.me/tubaliligurebae ግሩፓችን https://t.me/Tuba_Lil_Gurebae
Показать все...
ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል

ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል

https://t.me/tubaliligurebae

https://t.me/tubaliligurebae

قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه

🛑👉የመጀመሪያ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙በሙሀመድ አብዲላህ ባቲ      ጀ            መ                 ረ     https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0
Показать все...
13:59
Видео недоступноПоказать в Telegram
من نعيم أهل الجنة العلامة ابن عثيمين
Показать все...
24.12 MB
✍️«እናት ለልጇ  የመጀመሪያ መድረሳ ናት»። «እናት ለልጇ አረዓያ ነች!!» እናት ሆይ ልጅሺ አንችን ነው የምትመስለው ልጅሺ የአንችን እርምጃ ነው የምትረገጠው! አረማመድሺን አሳምሪው!? ልጅሺ የአንችን ነገሮች ሙሉ ለሙሉ ነው«cope»የምታደርገው!! አንች ኒቃብ ስታደርጊ እሷም እንዳች ለማድረግ ሻርብሺን አንስታ  ለመልበስ ትሞክራለች!! አንች ስሰግጅ እሷም እንዳንች ለመስገድ ጎበስ ቀና ትላለች!! አንች ቁረአን አንስተሺ ስትቀሪ እሷም ለመቅራት አፎቿን ታወላክፋለች። አንች ኪታብ አንስተሺ ስቀሪ እሷም ለማንሳት ኪታቡን ትጎትታለች!!  በቃ ምን አለፋሺ ልጆችሺ በአንች ጥላ ኮቴ ስር ናቸው አህዋልሺን አሳምሪ ከዚህ በተቃራኒ እዳትሆኝ ለልጆችሺ መድረሳ&አርዓያ ነሺ ያአዩሀል ኡመሀት‼️ አባትም እንደዛው‼️ =
Показать все...
00:14
Видео недоступноПоказать в Telegram
1.42 MB
جنبوا أبناءكم السمن /الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله @shama2lalnabe
Показать все...
AUD-20240703-WA0003.mp31.21 MB
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 27- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Показать все...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

Фото недоступноПоказать в Telegram
አንድ ወንድ የሚስቱን ስም ወንዶች ዘንድ አለመጥቀሱ እሷን ከመጠበቁ ይቆጠራል ይላሉ  . صالح_العصيمي -حفظه الله- 📚👉ምንጭ
Показать все...
أضحك الله سنك ياشيخنا الجليل 🎙الشيخ العلامة محمد زين الإتيوبي
Показать все...
5.09 KB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.