cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🥀official-senta-16-🥀

OFFICIAL-SENTA-16🥀🥀 &🥀ምርጥ ሙዚቃዋች🥀🥀 &🥀voice🥀🥀 &🥀New pic 🥀🥀 &🥀New video🥀🥀 &🥀Love pic🥀🥀 &🥀TikTok 🥀🥀 &🥀New music 🥀🥀 &🥀New memes🥀🥀 &🥀 My pic 🥀🥀 &🥀New pictur 🥀🥀 &🥀music record🥀🥀

Больше
Рекламные посты
416
Подписчики
+224 часа
+17 дней
+730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ዘመን አይሽሬ የሰርግ ዘፈኖች ስብስብ /የሸዋ ጨዋታ/ ምንጃርኛ /ለማ ገብረ ህይወት 1. ወንድምዬ 2. አናስገባም በሩን 3. አሻ ገዳዎ 4. ይሄ ነው ወይ ሚዜሽ 5. የወይን አበባዬ 6. አሁን ደመቅሽ አበባዬ 7. የቤተ ዘመዱ 8. ኩሉን ማን ኳለሽ 9. መሄዴ ነው 10. ሀይ ሎጋ 11. እንዳላይሽ 12. አንዲያው የምሩ 13. የኛማ ሙሽራ 14. ሙሽሪት ለምዳለች 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показать все...
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆን እንመኛለን! @stemtotbeza @stemtotbeza
Показать все...
ካንቺ ጎን ሁሉም ነገር ያንሳል መቼ ሚያስገርምስ ይሆናል አይኖች ሁሉ ወዳንቺ ብቻ የትም ቦታ የለሽም አቻ ገና ሲያይሽ አይኔ..ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል ገና ሲያይሽ አይኔ..ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል ገና ሲያይሽ አይኔ.. ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ ገና ሲያይሽ አይኔ.. እንዴት ፈጠራት እላለሁ የለሽም አምሳያ (2x) እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ የለሽም አምሳያ ወርቅ አልማዝ እንቁ ውድ የሚለበሰው ጨርቁ መኪና ቤት በያይነቱ ሚብለጨለጨው መብራቱ ሽቶ መአዛ ሚሰልበው ተፈጥሮ የተነጠፈው የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показать все...
እንደፊት ባይሆን ባይሞቀው ደጄ አመነዝረው ባይኖረኝ ከጄ ላንተ እሞታለው ሲል የነበረ ባጣ ወዳጄ ጥሎኝ በረረ የጎደለው ዋንጫዬ ሞልቶ እንደ አምና ጎጆዬ ቀንቶ እየዋለው ይሄም ቀን አልፎ ደመናው ገፎ የክፉ ቀን ያልኩት ወዳጄ የክፉ ቀን ብሬ መቸገሬ የገባህ ወዳጄ ክፉስ አልል ባፌ እንደመሸም አይቀር ወዳጄ ጨለማው የነጋል ይራበዋል እንጂ ወዳጄ ያጣስ መች ይሞታል ነገ ዛሬ ሲሆን ዛሬም ትላንትና አይቀርም መባሉ ይሄም ቀን ያልፍና 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показать все...
አጥፍቻለው... 🔥ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🔥 ʏᴜʙᴀ.ᴄʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ
Показать все...
🌴 ሆሳዕና በአርያም 🌴 እንኳን አደረሳችሁ የ “ሆሳዕና በአርያም”  በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ ዛሬ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ሆሳዕና በአርያም ከፋሲካ በፊት ያለው እና የዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሣምንት ሲሆን÷ “አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፣ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው” የሚሉ ትርጉሞችም እንዳሉት የዕምነቶቹ አባቶች ያስተምራሉ። የዕምነቶቹ ተከታዮች በሆሳዕና በአርያም በዓል መሪው ተመሪውን ዝቅ ማለትን ያስተማረበት እና ተመሪውም የሚመራውን ጨርቁን እያነጠፈ እና ዘንባባ እየጎዘጎዘ ያከበረበት የትህትና እና የፍቅር በዓል ተደርጎ የሚወሰድ ነው፡፡ ሆሳዕና በአርያም ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ በተለይም÷ አረጋውያን፣ ሴቶች፣ ወንዶች፣  ወጣቶች እና ሕጻናት “ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ፣ ሆሳዕና በዓርያም” በማለት በክብር መቀበላቸው የሚታወስበት በዓል ነው፡፡ @Addis_News
Показать все...
ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ፤ ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጬኹ ነበር ፦ ማቴ 21 ÷ 9      ሆሳዕና ቃሉ ከሁለት አረማይክ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም "እባክህ እርዳ አሁን አድን" ማለት ነው። ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ። ✅ መሐርኒ ድንግል @mehereni_dngl
Показать все...
Показать все...
Перейти в архив постов