ICT Bek
To share information for students. Faayidaawwan chaanaalii kana irraa argattan keessaa. 1. Kitaabolee kaarikulamii haarayaa 2. Odeeffannowwan adda addaa waayee barumsaan walqabee. 3. Yaadannowwan garagaraa kan barumsa keessan deeggaru fi kkf.
Больше958
Подписчики
+124 часа
+57 дней
+3430 дней
Время активного постинга
Загрузка данных...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Анализ публикаций
Посты | Просмотры | Поделились | Динамика просмотров |
01 🥀°•Don’t cry no one cares…
Be ready to face anything anytime.°🥀• | 107 | 0 | Loading... |
02 Grade 11 and 12 students
Tomorrow you will have IT class test. | 191 | 0 | Loading... |
03 Tentative
The Grade 12 Model exam will be Ginbot 21 E.C. | 217 | 0 | Loading... |
04 Media files | 249 | 3 | Loading... |
05 Media files | 251 | 1 | Loading... |
06 Media files | 284 | 1 | Loading... |
07 #KUTAA_12FFAA
Sagantaa qormaata kutaa 12ffaa Kan bara 2016:-
➭ Qoramtoonni saayinsii hawaasaa
Roobii (03/11/2016)
Ganama :- English
Waaree booda :- Maths
Kamisa:- (04/11/2016)
Ganama :- Aptitude
Waaree booda :- Geography
Jimaata:- (05/11/2016)
Ganama :- History
Waaree booda :- Economics
➭ Qoramtoonni saayinsii uumamaa Adoolessa 9-11/2016 fudhatu.
Kibxata:- (09/11/2016)
Ganama :- English
Waaree booda :- Maths
Roobii (10/11/2016)
Ganama :- Aptituudii
Waaree booda :- Physics
Kamisa:- (11/11/2016)
Ganama :- Chemistry
Waaree booda :- Biology
➭Qoramaanni Bara 2016 magaalota filatamoo ta'an keessatti barattoonni filataman toora interneetiin kan fudhatan yoo ta'u, barattoonni kan hafan Yunivarsitiiwwan keessatti waraqaan ni fudhatu jedhameera.
➭ Magaalota filatamoo 25 qormaanni kutaa 12ffaa toora interneetiin itti kennamu fuulduratti ifa ni ta'a.
© qubeeacademy | 1 | 0 | Loading... |
08 ESSLCE - EXAM TIME TABLE / 2024 G.C | 340 | 0 | Loading... |
09 😊 ምክር ቢጤ 🤓
ለ ዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል Entrance ተፈታኞች በሙሉ
እነዚህን አሪፍ 🥸መንገዶች በ አሪፍ ሁኔታ ከተጠቀማችሁ 500 እና ከዚያ በላይ ማምጣት በጣም ቀላል ነው😉
የመጨረሻው ሀሳብ ግን ዋነኛው እና ቁልፍ 🔑 የሆነ እና ሁሉም ተፈታኝ ሳይረፍድ 😮 ማወቅ አለበት።🤫 በተለይ Medium ተማሪዎች እጅግ ወሳኝ ነው🔗።
እነዚህን Scientifically ,Psychologically 🧠,Logically 🤔 የተረጋገጡ ቴክኒኮች💡 በ 2 ከፍለን እንያቸው 👐
1⃣. ከፈተና 📃 በፊት ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች
✅ስታጠኑ ለምትወዱት እና ለምትሰሩት ከፍተኛ ትኩረት ስጡ
✅በጭራሽ 👉እንዳትጨነቁ 😥,እንዳትፈሩ 😧 ምክንያቱም ተገቢ ያልሆነ ።ፍርሀት ምታውቁትን እንዳትሰሩ ያደርጋችኋል
✅ራሳችሁን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር እንዳታነፃፅሩ
✅ ብዙ ባጠና ሳይሆን Concept በደንብ መያዝ እና በሱ ያለፋ አመታት Entrance ጥያቄዎች ብዙ መስራት
✅የ Youtube Tutorial Videos መጠቀም
2⃣. በፈተና ሰአት ጥያቄዎቹን ስትሰሩ መጠቀም ያለባችሁ ምርጥ Techniques or ብልሃት 😏
❕ሁሌም ቢሆን ጥያቄ መስራት ስትጀምሩ 🤌ከምታውቁት እና ከሚቀላችሁ ጥያቄ ጀምሩ
ምክንያቱም ከቀላል ስትጀምሩ ቀስ በቀስ ፍርሀታችሁ🙏 ወደ Confidence 😎ስለሚቀየር።
❕ መቼም ቢሆን ከ ከባድ ጥያቄ እንዳትጀምሩ
❕ሙሉ ጥያቄውን በደንብ መረዳትና ማወቅ።ጥያቄው ምን ለማለት እንደፈለገ ሳትረዱ ወደ ምርጫው ለመሄድ እንዳታስቡ
😲ወደ ምርጫው ስትመጡ(በተለይ ለ theory ጥያቄዎች ) ትክክለኛውን ምርጫ መፈለግ ሳይሆን ትክክል ያልሆኑትን ምርጫዎች ስህተታቸውን በመፈለግ ቀስ በቀስ በማስወጣት መልስ የሚሆነው ምርጫ ላይ መድረስ። ይህ Technique 2 የሚያደናግሩ ምርጫዎች ሲያጋጥሟችሁ በቀላሉ መልሱን እንድታውቁ ያደርጋችኋል ።
❕ሁለት በጣም ሚያደናግሩ ምርጫዎች ሲያጋጥሟቹ ሁሌም ቢሆን ልባችሁ ያመነበት እና ብዙ information የያዘው ምርጫየ በለጠ መልስ የመሆን Chance አለው።🙏አደራ በመደናገር ጊዜ እንዳትፈጁ ይልቁንስ ደፋር ሆናችሁ በእውቀታችሁ ቶሎ ወስኑ።🫡
❕መቼም ቢሆን 100% እርግጠኛ ሳትሆኑ መጀመሪያ የሞላችሁትን መልስ እንዳትሰርዙ ምክንያቱም ፈተናው ሲወጣ Psychologically🧠 እናንተን ለማደናገርና ለማሳሳት ነው ሚወጣው ። 😀 ትዝ አይላችሁም በፊት Normal ፈተና ላይ መጀመሪያ የሞላችሁትን መልስ ሰርዛችሁ ❌ የሆናችሁትን😀
❕ብዙ ጊዜ ጥያቄ ላይ W/C of the Following is True? ምናምን ብሎ ሲጠይቅ
ምርጫ ላይ <Never,Always,Necessarily,None >
ሚሉ ካያችሁ እነዚህን ቃላት የሚይዙ Sentences 90% ውሸት የመሆን እድል ነው ያላቸው። Check it in different Questions
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
አሁን ወደ ዋነኛው 😲 እና POWERFUL ወደሆነው Secret Weapon 🛡️ እንምጣ
ይህ ሀሳብ ከላይ😀 የተዘረዘሩትን ከተገበራችሁ በኋላ ከምታስቡት በላይ ⚡️ የሚጠቅም Technique ነው።😀በተለይ ለ መካከለኛ ተማሪዎች ትልቅ እድል ነው Only For Entrance Exam ሚሰራ።
🔵ማወቅ ያለባችሁ ቁልፍ ሀሳብ🔑 የ Entrance Exam በየአመቱ ሲወጣ ሁሌም የትኛውም Subject መልስ የሚሆኑት የ Choice A , B , C , D ብዛት ወይም እነሱ የሚይዙት ኮታ ሁሌም እኩል ነው።
▶️ይህም ማለት ለምሳሌ የሆነ Subject Entrance ፈተና 100 ጥያቄ ቢኖረው እና እነዛ ጥያቄዎች በሙሉ በትክክል መልሳቸው ቢሰራ እና በውስጡ ያለው A የሚሆኑ መልሶች ብዛት ቢቆጠር የሚመጣው 25 ነው። ለሁሉም እንደዛው ነው (ለ A,B,C,D)ስለዚህ አንዱ ፊደል ብቻውን ከ 25 በላይ ለሆኑ ጥያቄዎች መልስ ሊሆን አይችልም።
🗣️ለምሳሌ= አንድ ተማሪ መቶውንም ጥያቄ C ብሎ ቢወጣ ከ 100 ጥያቄ 25 ያገኛል ማለት ነወ።
እናንተ ግን ይህን Logic በመጠቀም እንዴት አሪፍ ውጤት እንደምሰሩ ልንገራችሁ (💡በተለይ ለመካከለኛ ተማሪዎች )
1. ከጥያቄዎቹ ውስጥ የምታውቁትን እና ሚቀላችሁን ብቻ ስሩ።ማታውቁትን እንዳትነኩ 🙅♂️
2. ምታውቁትን በሙሉ ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ Answer Sheet lay ታጠቁራላችሁ ✍️
3.ካጠቆራችሁት ውስጥ ምን ያህል A , B, C, D እንደሞላችሁ ቆጥራችሁ በቁጥር ታስቀምጣላችሁ
ለምሳሌ= እኔ ከ 100 ጥያቄ 50 ያህሉን ብሰራ እና ያጠቆርኩትን ስቆጥር A=10 B=20 C=14 D=6 ቢሆን ይህ የሚያሳየው ከተቀሩት ያልተሰሩት(የከበዱን) 50 ጥያቄዎች ውስጥ አብዛኛው መልስ የሚሆነው D ነው ማለት ነው ምክንያቱም የሞላሁት የ D ቁጥር ትንሹ ስለሆነ።
😳ስለዚህ እኔ ማድረግ ያለብኝ እነዛ ያልተሰሩትን ጥያቄዎች በሙሉ D ሞልቼ ወጣለሁ ማለት ነው ።እናንተም በዚህ መሰረት ቆጥራችሁ ትንሽ የሆነውን ፊደል ያልሞላችኋቸው ላይ በሙሉ ታጠቁራላቹ ማለት ነው።
ይህን Technique በመጠቀም አሪፍ ውጤት መስራት በጣም ቀላል ነው። ከፈለጋችሁ ባለፉ አመታት ፈተናዎች ላይ ሞክሩት በደምብ ይሰራል ። ብልጥ መሆን ያስፈልጋል😪
🧠አንብባችሁ እየረሳችሁ ለተቸገራችሁ ደሞ ደጋግሞ ማጥናት ፍትሁን መዳኒት ነው 🫰
በተረፈ ፈጣሪ የለፋቹበትን ይስጣችሁ 🥺
Credit:- Ethio600 🎯
| 331 | 0 | Loading... |
10 https://youtu.be/waZ4zEMFukQ | 313 | 0 | Loading... |
11 Barattoota kutaa 12ffaa tiif.
Qarshii Boondii hidha guddichaa Abbayyaatiif guuramaa jiru guyyaan dhumaa boru waan tayeef kana beeytanii qarshii dhibba tokko (Q. 100) barsiisaa maqaa yaamaa keessaniif akka keennitan.
Kabaja waliin. | 320 | 0 | Loading... |
12 Media files | 375 | 1 | Loading... |
13 💡ሳይኮሎጂያዊ እውነታዎች
1- ጥያቄን በጥያቄ መመለስ ብዙ ጊዜ ውሸታሞች የሚጠቀሙት የሽሽት ዘዴ ነው ።
2- ግላዊ የሆኑ ጉዳዩችን በሶሻል ሜድያ መልቀቅ በራስ የመተማመን ስሜት ያለመኖር መገለጫ ነው ።
3- ከ70% በላይ የሚሆኑ ሰዎች ሰዎች ፊት ስልክ ማናገር ይጠላሉ ።
4- አንድ ሰው ከሁኔታዎች ሁሉ ንዴት ላይ ሁኖ የሚናገርው ንግግር እውነት ነው ።
5- አንድ ሰው "ሰዎች ስለኔ ምን ያስባሉ?" ብሎ መጨነቅ ሲጀምር በራስ መተማመኑን እያጣ ይመጣል።
6- መልዕክቶችን በፍጥነት የሚመልሱ ሰዎች ሰዎች ዘግይተው ሲመልሱላቸው በቀላሉ ይናደዳሉ ።
7- አንድ ሰው ባንተ ምክንያት ከተናደደ በፍፁም እንዲረጋጋ አትጠይቀው ። ንዴቱን የበለጠ ትጨምርበታለህና ።
8- ዝምተኛ ሰዎች ከተናጋሪ ሰዎች በተለየ ሁኔታ ብልህ ናቸው ።
9- ሴት ልጅን ከምንም በላይ ሊያበሳጫት የሚችለው ቸልተኝነት ነው ።
10- ብዙ ጊዜ ወቀሳ የሚያበዙ ሰዎች በራስ የመተማመን ችግር ያለባቸው ናቸው ። | 337 | 2 | Loading... |
14 Media files | 340 | 3 | Loading... |
15 Media files | 335 | 0 | Loading... |
16 Page 7 | 350 | 1 | Loading... |
17 Page 6 | 322 | 1 | Loading... |
18 Page 5 | 292 | 1 | Loading... |
19 Page 4 | 274 | 1 | Loading... |
20 Page 3 | 268 | 1 | Loading... |
21 Page 2 | 269 | 0 | Loading... |
22 Page 1 | 299 | 0 | Loading... |
23 My dear and lovely grade 12 students.
This is short notes and reading assignment for you.
Copy to your exercise book.
👇👇👇 | 295 | 0 | Loading... |
24 Boru barumsi hin jiru.
ነገ ትምህርት የለም. | 414 | 7 | Loading... |
25 Argent announcement
From the principal's office.
Peace unto you dear honorable teachers; This is to inform you that as we don't have a class tomorrow because the majority of students may not come to the school. You may compensate tomorrow's class by the tutorial in the next week.
Kindly inform students as we don't have a class for tomorrow.
Stay safely. | 378 | 0 | Loading... |
26 Media files | 413 | 2 | Loading... |
27 Media files | 402 | 2 | Loading... |
#KUTAA_12FFAA
Sagantaa qormaata kutaa 12ffaa Kan bara 2016:-
➭ Qoramtoonni saayinsii hawaasaa
Roobii (03/11/2016)
Ganama :- English
Waaree booda :- Maths
Kamisa:- (04/11/2016)
Ganama :- Aptitude
Waaree booda :- Geography
Jimaata:- (05/11/2016)
Ganama :- History
Waaree booda :- Economics
➭ Qoramtoonni saayinsii uumamaa Adoolessa 9-11/2016 fudhatu.
Kibxata:- (09/11/2016)
Ganama :- English
Waaree booda :- Maths
Roobii (10/11/2016)
Ganama :- Aptituudii
Waaree booda :- Physics
Kamisa:- (11/11/2016)
Ganama :- Chemistry
Waaree booda :- Biology
➭Qoramaanni Bara 2016 magaalota filatamoo ta'an keessatti barattoonni filataman toora interneetiin kan fudhatan yoo ta'u, barattoonni kan hafan Yunivarsitiiwwan keessatti waraqaan ni fudhatu jedhameera.
➭ Magaalota filatamoo 25 qormaanni kutaa 12ffaa toora interneetiin itti kennamu fuulduratti ifa ni ta'a.
© qubeeacademy
QUBEE ACADEMY
"Help others with what you can!" Paid promotion: @Fayisa8 To get freshman and grade 12 EUEE Solution video tutor👇
https://youtube.com/channel/UCLPTQfMXS6we7aTT4g9MwCw➤Buy ad :
https://telega.io/c/qubeeacademy😊 ምክር ቢጤ 🤓
ለ ዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል Entrance ተፈታኞች በሙሉ
እነዚህን አሪፍ 🥸መንገዶች በ አሪፍ ሁኔታ ከተጠቀማችሁ 500 እና ከዚያ በላይ ማምጣት በጣም ቀላል ነው😉
የመጨረሻው ሀሳብ ግን ዋነኛው እና ቁልፍ 🔑 የሆነ እና ሁሉም ተፈታኝ ሳይረፍድ 😮 ማወቅ አለበት።🤫 በተለይ Medium ተማሪዎች እጅግ ወሳኝ ነው🔗።
እነዚህን Scientifically ,Psychologically 🧠,Logically 🤔 የተረጋገጡ ቴክኒኮች💡 በ 2 ከፍለን እንያቸው 👐
1⃣. ከፈተና 📃 በፊት ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች
✅ስታጠኑ ለምትወዱት እና ለምትሰሩት ከፍተኛ ትኩረት ስጡ
✅በጭራሽ 👉እንዳትጨነቁ 😥,እንዳትፈሩ 😧 ምክንያቱም ተገቢ ያልሆነ ።ፍርሀት ምታውቁትን እንዳትሰሩ ያደርጋችኋል
✅ራሳችሁን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር እንዳታነፃፅሩ
✅ ብዙ ባጠና ሳይሆን Concept በደንብ መያዝ እና በሱ ያለፋ አመታት Entrance ጥያቄዎች ብዙ መስራት
✅የ Youtube Tutorial Videos መጠቀም
2⃣. በፈተና ሰአት ጥያቄዎቹን ስትሰሩ መጠቀም ያለባችሁ ምርጥ Techniques or ብልሃት 😏
❕ሁሌም ቢሆን ጥያቄ መስራት ስትጀምሩ 🤌ከምታውቁት እና ከሚቀላችሁ ጥያቄ ጀምሩ
ምክንያቱም ከቀላል ስትጀምሩ ቀስ በቀስ ፍርሀታችሁ🙏 ወደ Confidence 😎ስለሚቀየር።
❕ መቼም ቢሆን ከ ከባድ ጥያቄ እንዳትጀምሩ
❕ሙሉ ጥያቄውን በደንብ መረዳትና ማወቅ።ጥያቄው ምን ለማለት እንደፈለገ ሳትረዱ ወደ ምርጫው ለመሄድ እንዳታስቡ
😲ወደ ምርጫው ስትመጡ(በተለይ ለ theory ጥያቄዎች ) ትክክለኛውን ምርጫ መፈለግ ሳይሆን ትክክል ያልሆኑትን ምርጫዎች ስህተታቸውን በመፈለግ ቀስ በቀስ በማስወጣት መልስ የሚሆነው ምርጫ ላይ መድረስ። ይህ Technique 2 የሚያደናግሩ ምርጫዎች ሲያጋጥሟችሁ በቀላሉ መልሱን እንድታውቁ ያደርጋችኋል ።
❕ሁለት በጣም ሚያደናግሩ ምርጫዎች ሲያጋጥሟቹ ሁሌም ቢሆን ልባችሁ ያመነበት እና ብዙ information የያዘው ምርጫየ በለጠ መልስ የመሆን Chance አለው።🙏አደራ በመደናገር ጊዜ እንዳትፈጁ ይልቁንስ ደፋር ሆናችሁ በእውቀታችሁ ቶሎ ወስኑ።🫡
❕መቼም ቢሆን 100% እርግጠኛ ሳትሆኑ መጀመሪያ የሞላችሁትን መልስ እንዳትሰርዙ ምክንያቱም ፈተናው ሲወጣ Psychologically🧠 እናንተን ለማደናገርና ለማሳሳት ነው ሚወጣው ። 😀 ትዝ አይላችሁም በፊት Normal ፈተና ላይ መጀመሪያ የሞላችሁትን መልስ ሰርዛችሁ ❌ የሆናችሁትን😀
❕ብዙ ጊዜ ጥያቄ ላይ W/C of the Following is True? ምናምን ብሎ ሲጠይቅ
ምርጫ ላይ
ሚሉ ካያችሁ እነዚህን ቃላት የሚይዙ Sentences 90% ውሸት የመሆን እድል ነው ያላቸው። Check it in different Questions
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
አሁን ወደ ዋነኛው 😲 እና POWERFUL ወደሆነው Secret Weapon 🛡️ እንምጣ
ይህ ሀሳብ ከላይ😀 የተዘረዘሩትን ከተገበራችሁ በኋላ ከምታስቡት በላይ ⚡️ የሚጠቅም Technique ነው።😀በተለይ ለ መካከለኛ ተማሪዎች ትልቅ እድል ነው Only For Entrance Exam ሚሰራ።
🔵ማወቅ ያለባችሁ ቁልፍ ሀሳብ🔑 የ Entrance Exam በየአመቱ ሲወጣ ሁሌም የትኛውም Subject መልስ የሚሆኑት የ Choice A , B , C , D ብዛት ወይም እነሱ የሚይዙት ኮታ ሁሌም እኩል ነው።
▶️ይህም ማለት ለምሳሌ የሆነ Subject Entrance ፈተና 100 ጥያቄ ቢኖረው እና እነዛ ጥያቄዎች በሙሉ በትክክል መልሳቸው ቢሰራ እና በውስጡ ያለው A የሚሆኑ መልሶች ብዛት ቢቆጠር የሚመጣው 25 ነው። ለሁሉም እንደዛው ነው (ለ A,B,C,D)ስለዚህ አንዱ ፊደል ብቻውን ከ 25 በላይ ለሆኑ ጥያቄዎች መልስ ሊሆን አይችልም።
🗣️ለምሳሌ= አንድ ተማሪ መቶውንም ጥያቄ C ብሎ ቢወጣ ከ 100 ጥያቄ 25 ያገኛል ማለት ነወ።
እናንተ ግን ይህን Logic በመጠቀም እንዴት አሪፍ ውጤት እንደምሰሩ ልንገራችሁ (💡በተለይ ለመካከለኛ ተማሪዎች )
1. ከጥያቄዎቹ ውስጥ የምታውቁትን እና ሚቀላችሁን ብቻ ስሩ።ማታውቁትን እንዳትነኩ 🙅♂️
2. ምታውቁትን በሙሉ ሰርታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ Answer Sheet lay ታጠቁራላችሁ ✍️
3.ካጠቆራችሁት ውስጥ ምን ያህል A , B, C, D እንደሞላችሁ ቆጥራችሁ በቁጥር ታስቀምጣላችሁ
ለምሳሌ= እኔ ከ 100 ጥያቄ 50 ያህሉን ብሰራ እና ያጠቆርኩትን ስቆጥር A=10 B=20 C=14 D=6 ቢሆን ይህ የሚያሳየው ከተቀሩት ያልተሰሩት(የከበዱን) 50 ጥያቄዎች ውስጥ አብዛኛው መልስ የሚሆነው D ነው ማለት ነው ምክንያቱም የሞላሁት የ D ቁጥር ትንሹ ስለሆነ።
😳ስለዚህ እኔ ማድረግ ያለብኝ እነዛ ያልተሰሩትን ጥያቄዎች በሙሉ D ሞልቼ ወጣለሁ ማለት ነው ።እናንተም በዚህ መሰረት ቆጥራችሁ ትንሽ የሆነውን ፊደል ያልሞላችኋቸው ላይ በሙሉ ታጠቁራላቹ ማለት ነው።
ይህን Technique በመጠቀም አሪፍ ውጤት መስራት በጣም ቀላል ነው። ከፈለጋችሁ ባለፉ አመታት ፈተናዎች ላይ ሞክሩት በደምብ ይሰራል ። ብልጥ መሆን ያስፈልጋል😪
🧠አንብባችሁ እየረሳችሁ ለተቸገራችሁ ደሞ ደጋግሞ ማጥናት ፍትሁን መዳኒት ነው 🫰
በተረፈ ፈጣሪ የለፋቹበትን ይስጣችሁ 🥺
Credit:- Ethio600 🎯
❤ 3👍 2🤩 1
Показать все...
Unique English from Grade 9-12 Lesson 21: Adjectives + UEE(2008-2015)
Unique English from Grade 9-12 Lesson 21: Adjectives + UEE(2008-2015)for more free videos and for other information call us 0912764421/0912928114Telegram:ht...