cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

✿ ቆጥ አስር ✿❤️❤️❤️@kotasr😷😷

ይህ ቻናል ከቃሉ እንደምንረዳው ቆጥ አሰር ማለት ማገልገል ማለት ሲሆን እኛም ለሰዉልጂ ይጠቅማሉ ያልናቸዉን በዚህ ቻናል በማህበራ ና ኢኮኖሚያዊ ዘርፋ ለህብረተሰቡ በወቅቱ ተደራሽ በማድረግ ማገልገል ነው።❤❤❤@ kotasr 2012

Больше
Индия141 949Язык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
167
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
ጎርጓዲት ጠጅ ቤት Mere Alme ketema Gorgodit teje bet

ጎርጓዲት ጠጅ ቤት ሸዋ መሬ አለም ከተማ ቅልጥ ያለ ጭፈራ shewa mere music drama film

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን፤ ════ ❁✿❁ ════ እንኳን ለ2014 ዓ.ም. የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! 🌲 🎄 🌲 🎄 በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። 🎄 🌲 🎄 🌲 🙏 መልካም ዓውደ ዓመት!!! 🙏 ════ ❁✿❁ ════ 📖 📖 📖 📖 📖 https://t.me/Ethiobooks
Показать все...
# የተራዘመ_ውልደት ጌታ ሆይ ከአባትህ ቤት ወተህ ፥ ለኛ ስትቀጣ ከሀጢአት ነፃነት ፥ ነፃ ስታወጣ እንደ ድሮ መስሎ ዳግም ለመወለድ ፥ ዘንድሮ ብትመጣ አይ አይ አይ እኚያ በትንፋሽ ፥ የሚያሞቁ ከብቶች ግማሾቹ ታርደው ፥ ግማሾቹ በጥይት ተገለው እስትንፋሳቸው ቆሟል ፥ ከሜዳ ላይ ወድቀው አይ አይ አይ ደሞ አህዮቹን ያሞቁኛል ብለህ ፥ ብታስብ አሁንም ብትፈልግ ብትፈልግ ፥ አይኖሩም ከግርግም ካ..ገ..ኘ..ሃ..ቸ..ው..ም ሲላላኩ ነው ሚውሉ ፥ በጦርነት ግድም አይ አይ አይ ሁሉ..ሁሉ..ሁሉ..ቀርቶ ወገብ ማሳረፊያ ምናል ፥ ቢፈለግ ተገኝቶ ሲታሰስ ሲታሰስ ደጋግሞ ሲታሰስ በእሳት ተበልቷል አለ የተባለበት ፥ ምጣዱ ጋር ሳደርስ ወዲያ ማዶ ከጋራው ላይ አንዲት ጎጆ ዘንበል ያለች እኔን ለመውለድ ከቶ ትበቃለች ብለህ ከቦታው ጋር ስደርስ ፥ ብታገኝም በረት እሱም ተይዞ ፥ ጥይት ሆኗል፥ የሚከማችበት እሱም ተይዞ ፥ ልጃገረድ አዛውንት ፥ ሆኗል የሚደፈርበት ለዛ ለዛ ለዛ ይኼን ሁሉ በደል ይኼን ሁሉ ስቃይ ይኼን ሁሉ ጭካኔ ገና ሳትወለድ ፥ ከባሰ ከዛኔ በቃ እንደውም እንደውም በድሮ ውልደት ፥ እኛ ስንፃናና ጊዜውን አራዝመኸ አንተ አትወለድ ፥ በዘንድሮ ገ'ና ይቅርብህ ይቅርብህ ።።።።።።።።።።።።።።።። ✍ሳሙኤል አለሙ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @kotasr
Показать все...
ሠዎች ወደ ውስጣቸው አእምፘቸውን ከፍተው ቢመለከቱ አጥብቀው የሚፈልጉት ነገር የእውነት መፈቀርን እና መወደድን ነው። ይበልጥ መወደድ የሚፈልጉት ደግሞ በጓደኞቻቸው ፣ በቤተሰቦቻቸው ወይም በቅርብ ሠዎቻቸው ሳይሆን በራሳቸው ነው። መስተዋት ፊት ቆመው ወይም ወደ ውስጣቸው ተመልክተው ራሳቸውን መውደድ ከቻሉ ያኔ ከሁሉ የላቁ እድለኞች ናቸው ራስን ለመውደድ ደግሞ ራስን ማወቅ መሠረታዊው ነገር ነው ብዬ አምናለሁ። ግን በጣም የሚያሳዝነው ነገር ብዙ ሠዎች ስለሌሎች እንጅ ስለራሳቸው አያውቁም። @kotasr
Показать все...
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 ሕይወት ሁለት የምርጫ መንገዶች አሏት። አንዱ የፅድቅ ሌላው የኩነኔ። ምርጫው የእናንተ ነው፤ መንገዱም ለየቅል ነው። ገብያ ሄዶ የሚፈልገውን ለመሸመት የሚሻ ሠው የመግዣ ገንዘቡን ቀድሞ ይቋጥራል፤ ቀኑን ለዝግጅት ሌሊቱ ለጉዞ መወሰኑን የተረዳ ሠው ባትሪና በትሩን ቀን ያሠናዳል። ሳታርሱ አትዘሩም፤ ሳትዘሩም አታጭዱም። 🙌መልካም ቀን፤ ቸር ያሰማን፤ ቸር ያውለን🙌 @kotasr
Показать все...
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 ✍️ለልጅ ምክር ከአባት መታሰቢያ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ ለልጃቸው ለፈቃደ ሥላሴ ከጻፉት:- ልጄ ሆይ፤ አሳብ አታብዛ፤ ወደ ፊትም "ምን ነገር ይመጣ ይሆን?" ብለህ አትጨነቅ፤ ምንም አሳብና ጭንቀት ብታበዛ የሚሆን ነገር ሳይሆን አይቀርም። ልጄ ሆይ፤ ጌታ ለመሆን ትፈልግ እንደሆነ ጌትነት ማለት ያለ አሳብና ያለ ጭንቀት መኖር ነው። አሳብህም ሁሉ ከሞትህ በኋላ በወዲያኛው ዓለም ስለሚሆነው ስለ ነፍስህ ነገር ይሁን እንጂ፤ በዚህ ዓለም በሥጋህ ስለሚሆነው ነገር እጅግ አትጨነቅ። ልጄ ሆይ፤ ወዳጅ ማለት ሰው አይምሰልህ። ነገር ግን ወዳጅ ማለት ጊዜ ነውና በጊዜህ ሁሉ ይወድሃል፤ አለጊዜህ ግን ወዳጅህ እንኳ ይጠላሃል። ጊዜ ማለትም ሌሊትና ቀን አይምሰልህ። ነገር ግን ጊዜ ማለት የእግዚአብሔር አሳብ የሚፈጸምበት ነው። ስለዚህ በሆነውም በሚሆነውም ነገር ሁሉ "የእግዚአብሔር ፈቀድ ይሁን" እያልህ ተቀመጥ። ልጄ ሆይ፤ በነገርህ ሁሉ የታመንህ ሁን። ባነጋገርህም ደማም ሁን። ሰውን የሚያሰፈራና ሰውን የሚያሳዝን ነገር ለመናገር አትድፈር። በልዝብ ምላስ ሰውን አታታልል። ሰውንም ከሚያሙ ሰዎች ጋር አትደባለቅ። ልጄ ሆይ፤ አካልህና ልብስህ ዘወትር ንጹህ ይሁን። እጅህን ለስራ ፣ ዐይንህን ለማየት ፣ ጆሮህን ለመስማት ፈጣኖች አድርግ። አፍህን ግን በጠንካራ ልጓም ለጉመህ ያዝ። 🙌መልካም ቀን፤ ቸር ያሰማን፤ ቸር ያውለን🙌 @kezimkezia🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 ✍️ለልጅ ምክር ከአባት መታሰቢያ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ ለልጃቸው ለፈቃደ ሥላሴ ከጻፉት:- ልጄ ሆይ፤ አሳብ አታብዛ፤ ወደ ፊትም "ምን ነገር ይመጣ ይሆን?" ብለህ አትጨነቅ፤ ምንም አሳብና ጭንቀት ብታበዛ የሚሆን ነገር ሳይሆን አይቀርም። ልጄ ሆይ፤ ጌታ ለመሆን ትፈልግ እንደሆነ ጌትነት ማለት ያለ አሳብና ያለ ጭንቀት መኖር ነው። አሳብህም ሁሉ ከሞትህ በኋላ በወዲያኛው ዓለም ስለሚሆነው ስለ ነፍስህ ነገር ይሁን እንጂ፤ በዚህ ዓለም በሥጋህ ስለሚሆነው ነገር እጅግ አትጨነቅ። ልጄ ሆይ፤ ወዳጅ ማለት ሰው አይምሰልህ። ነገር ግን ወዳጅ ማለት ጊዜ ነውና በጊዜህ ሁሉ ይወድሃል፤ አለጊዜህ ግን ወዳጅህ እንኳ ይጠላሃል። ጊዜ ማለትም ሌሊትና ቀን አይምሰልህ። ነገር ግን ጊዜ ማለት የእግዚአብሔር አሳብ የሚፈጸምበት ነው። ስለዚህ በሆነውም በሚሆነውም ነገር ሁሉ "የእግዚአብሔር ፈቀድ ይሁን" እያልህ ተቀመጥ። ልጄ ሆይ፤ በነገርህ ሁሉ የታመንህ ሁን። ባነጋገርህም ደማም ሁን። ሰውን የሚያሰፈራና ሰውን የሚያሳዝን ነገር ለመናገር አትድፈር። በልዝብ ምላስ ሰውን አታታልል። ሰውንም ከሚያሙ ሰዎች ጋር አትደባለቅ። ልጄ ሆይ፤ አካልህና ልብስህ ዘወትር ንጹህ ይሁን። እጅህን ለስራ ፣ ዐይንህን ለማየት ፣ ጆሮህን ለመስማት ፈጣኖች አድርግ። አፍህን ግን በጠንካራ ልጓም ለጉመህ ያዝ። 🙌መልካም ቀን፤ ቸር ያሰማን፤ ቸር ያውለን🙌
Показать все...
ጋሸና ምንም የለም በአማራ ልዩ ሀይል ስር ናት አትደናገጡ
Показать все...
Показать все...
Awtar Tv - Yonatan Damene - Ethiopia (ኢትዮያ) - New Ethiopian Music 2021 - ( Official Music Video )

Awtar Tv New Ethiopian Music 2021(Official Music Video) #awtarTv #Yonatan #Ethiopia Awtar is the first-ever Ethiopian Music App that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of everyone who got involved in creating the Music to benefit from their hard work. Download Awtar app:

https://awtar-website.s3.ap-south-1.a...

us on:-Facebook -

https://www.facebook.com/AwtarApp/Twi...

-

https://twitter.com/AwtarMultimedia

Показать все...
ግዛቸው ተሾመ = መሬ Gizachew Teshome = Mere

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.