cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Unity Gebi-Gubae( ዩኒቲ ግቢ-ጉባኤ)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባኤ ቻናል ነው። በግቢ ጉባኤው የሚከናወኑ ማንኛውንም ተግባራት፣መረጃዎችን፣መልዕክቶችን ለውድ አባላቶቹ ያደርሳል።

Больше
Рекламные посты
979
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
+2430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን። የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲን ወስደን ፈተና ጨርሰን አሁን እረፍት ላይ ስለምንገኝ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ሳምንታት ያህል መርሐ ግብር እንደማይኖረን ለመግለጽ እንወዳለን። መርሐ ግብርም የሚጀምርበትን ቀን የምናሳውቅ ስለሚሆን እስከዚያው ድረስ ግን በጾም ፤ በጸሎት እንዲሁም በኪዳን ፤ በቅዳሴ እየበረታን እንድንቆይ በልዑል እግዚአብሔር ስም ለማሳሰብ ወደድን። ቸር ያገናኘን ✨ ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Показать все...
1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቅዳሜ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም ለ 2017 ዓ.ም… ከጸዋ መርሐ ግብር ጋር በልዩ ሁኔታ ስለምናከብረው አደራ እንዳነቀር ሁላችንም እንድንገኝ ይሁን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የክርስቶስ ፍጹም ፍቅር እና ሰላም ከሁላችን ከሕዝበ ክርስቲያን ጋር አድሮ ለዘለዓለም ይኑ ውድ ቤተሰቦቻችን። •የጽዋ እና ልዩ የርክክብ መርሐ ግብር• በዛሬው ዕለት ማለትም ቅዳሜ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም በሚኖረን የጽዋ መርሐ ግብር ላይ ምሳችንን ለነዳያን እየያዝን እንድንመጣ እና ስለ እመቤታችን እንዲሁም ስለ ሐዋርያው ቅዱስ ታዴዎስ ለመማማር ሁላችንም በመርሐ ፍብር ሰዓታችን ማለትም 6:20 ሰዓት ጀምሮ በግቢ ጉባኤው አዳራሽ እንድንገናኝ ለማስታወስ ወደድን። ••• በመቀጠልም ልዩ የርክክብ መርሐ ግብር የሚኖረን ስለሚሆን የቻልን ሁላችንም በዛሬው ዕለት ባለው በተሰናዳው መርሐ ግብር ላይ እንድንገኝ በልዑል እግዚአብሔር ስም በትህትና ለማሳሰብ እንወዳለን። ማስታወሻ አደራ ምሳችንን ለነዳያን ሳንዘነጋ ይዘን እንምጣ። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Показать все...
2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
“ከኃጢአታችን ያወጣን ዘንድ ፥ በጽድቁም ያድነን ዘንድ ፥ እርሱ ስለ ኃጢአታችን በሥጋው በእንጨት ላይ ተሰቀለ።” •፩ኛ ጴጥሮስ ም ፪ ቁ ፳፬• በዕለተ ረቡዕ ሰኔ 19/2016 ዓ.ም በነበረን የOnline ትምህርት ላይ የነበራችሁ እንዳተረፋችሁበት በማመን ለመገኘት አቅዳችሁ ያልቻላችሁ ደግሞ በሌላ ተመሳሳይ መርሐ ግብር ላይ እንድትገኙ እና እንዲሁም በግቢ ጉባኤያችሁ በአካል እየተገኛችሁ እንዲህ እንደ ወተት የጠራ እንደ ማር የጣፈጠ እና ተስፋ በልባችን እንዲኖር የሚያደርገውን የልዑል እግዚአብሔርን ቃል መጥታችሁ እንድትማሩ የዘወትር ማሳሰቢያችን ነው። ዓለም በምታመጣብን ወጀብ እንዲህ ተከበን ሳለን ቃሉንም ሳንሰማ አንዲት ቀን ማሳለፍ አይቻለንምና ፤ የሕይወት ቃል የሆነውን እርሱን በአንድም ሆነ በሌላ ምክንያት በግቢ ጉባኤ ተገኝተን መማር ላልቻልን የተዘረጋ መርሐ ግብር ስለሆነ በዚህ የማህበራዊ ደረ-ገጽ ስብስብ ውስጥ ያላችሁ የተከበራችሁ ውድ ወንድም እህቶቻችን በዚህም ብቻ ሳይሆን ግቢ ጉባኤያችን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ6:20-7:20 ሰዓት ድረስ በምታሰናዳው የዕለት ዕለት መርሐ ግብራት ላይ እየተገኘን ትህትና እና ፍቅርን ፣ ምግባር እና እምነትን እንዲሁም ተስፋን ለወደፊት እንድንሰንቅ በታላቅ ትህትና በድጋሚ ለማሳሰብ ወደድን። በትምህርቱ ሰዓትም መገኘት ላልቻላችሁ ቤተቦቻችን እነሆ የድምጽ ቅጂውን አጋራናችሁ። በማስተዋል ሆነን እንድናደምጠው እርሱ ቸሩ መድኃኔዓለም ይፍቀድልን። ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Показать все...
record.ogg11.16 MB
6👍 1
Показать все...
Unity Gebi-Gubae( ዩኒቲ ግቢ-ጉባኤ)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባኤ ቻናል ነው። በግቢ ጉባኤው የሚከናወኑ ማንኛውንም ተግባራት፣መረጃዎችን፣መልዕክቶችን ለውድ አባላቶቹ ያደርሳል።

Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ ምሽት ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ
Показать все...
11
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎙️ 🔴 LIVE 🔴🎙️ በነገው ዕለት ማለትም በሰኔ ረቡዕ 19/2016 ዓ.ም በሚኖረን የLIVE ትምህርተ ወንጌል መርሐ ግብር ላይ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ለመገኘት ከወዲሁ ቀጠሮ እንድንይዝ እና በሰዓቱ እንድንገኝ በትህትና ለማሳሰብ ወደድን። ለማስታወስ ያህል ቀን - ሰኔ ረቡዕ 19/2016 ዓ.ም ሰዓት - ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ዩኒቲ ግቢ ጉባኤ
Показать все...
🙏 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
በነገው ዕለት በሚኖረው የLIVE የትምህርተ ወንጌል መርሐ ግብር ላይ ከምሽቱ 3 ሰዓት ለመገኘት ከወዲሁ ቀጠሮ እንድንይዝ
Показать все...
በነገው እለት ለምትፈተኑ ሁሉ አምላከ ሊቃውንት ጥበቡን ማስተዋሉን ያድላችሁ እመብርሀን ታቅልልላችሁ🤲🏽
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.