cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Trust Travel Agency

We care for you. Trust us!

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
11 160
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ውድ የትረስት ቤተሰቦች እስካሁን ለተመዘገባችሁ ዛሬ ገንዘብ ገቢ እያደረግንላችሁ ሲሆን እስካሁን ላልተመዘገባችሁ ለመጨረሻ ጊዜ የምንቀበለው በዚህ ሳምንት እስከ እሁድ ብቻ መሆኑን እየገለፅን ከሰኞ ጀምሮ ቢሮ ሥራ ስለምንጀምር ይህን አገልግሎት እንደማንሰጥ ማሳሰብ እንወዳለን!
Показать все...
ውድ የትረስት ቤተሰቦች ድርጅታችን በተለያዩ ሀገሮች ጉዞ ላይ እንደሚሰራ ይታወቃል:: ሆኖም አሁን የአሰራር ለውጥ በማድረግ ላይ ስለሆንን በዚህ ወቅት ለተወሰነ ጊዜ ስራ አቁመናል:: ከዚህ ቀደም ፕሮሰስ ጀምራችሁ ያላጠናቀቅንላችሁ አመልካቾች እስከነገ 25/03/14 ጥዋት 4:00 ድረስ የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥራቹን በቴሌግራም ላኩልን:: በቀጣዩ ታህሳስ ወር በአዲስ አሰራር በርካታ የጉዞ አማራጮችን ይዘን እንመለሳለን:: እናመሰግናለን! @Ethiopian_Agent
Показать все...
🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱 የዱቤ ጉዞ ወደ Poland Poland አገር ትኬትን እና መኖርያ ቤት ጨምሮ በነፃ መሄድ ለሚፈልግ በሙሉ ⬇️.............................................⬇️ የሚሰራበት አገር Poland የስራው አይነት - company labor የወር ደሞዝ - $800 ፆታ - ወንድ እና ሴት ዕድሜ - 20 እስከ 40 የበረራ ትኬት - በነፃ መኖሪያ ቤት - በነፃ ምግብ - በነፃ OT - ይቻላል አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ወጪ 60,000 ብር ቀሪው $2000 በ6 ወር ከደሞዝ ተቆርጦ ይከፈላል ፕሮሰሱ የሚፈጀው ግዜ 3 ወር ነው ትክክለኛ በነዚ የሚስማማ ብቻ ያናግረኝ።

Natnael wondimu Muluneh Alemu Ziyad Kasim Samuel Tsegaye Bethlehem Dereje Seble Worku Taha Furo Enyew Nigussie Haimanot worku Halima Mulugeta ስማችሁ ከላይ የተዘረዘረ አመልካቾች 03/06/21 ማለትም ሐሙስ ከጠዋት ጀምሮ እስከ 6:00 ቢሮ እንድትመጡ ጥሪ እናቀርባለን:: መምጣት የማትችሉ sms መልክት ላኩልን እኛ እንደውላለን:: ሌሎቻቹም እስከምንጠራችሁ በትግስት እንድትጠብቁ በትህትና እንጠይቃለን::
Показать все...
ቅድሚያ የሚመጡ 25 ሰዎችን ብቻ እንቀበላለን Adress 0942720101 Bole hidmona tower 1st floor Telegram @Ethiopian_Agent
Показать все...
አዲስ ተመዝጋቢዎችን በዚህ ሳምንት ብቻ የምንቀበል ሲሆን ፓስፖርት እና ጉርድ ፎቶ ይዛችሁ በፍጥነት እንድትመጡና ለፖላንዳዊው አጀንት በአካል ዶክመንት እንድታስርክቡት ጥሪ እናቀርባለን
Показать все...
🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱 የዱቤ ጉዞ ወደ Poland Poland አገር ትኬትን እና መኖርያ ቤት ጨምሮ በነፃ መሄድ ለሚፈልግ በሙሉ ⬇️.............................................⬇️ የሚሰራበት አገር Poland የስራው አይነት - company labor የወር ደሞዝ - $800 ፆታ - ወንድ እና ሴት ዕድሜ - 20 እስከ 40 የበረራ ትኬት - በነፃ መኖሪያ ቤት - በነፃ ምግብ - በነፃ OT - ይቻላል አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ወጪ 60,000 ብር ቀሪው $2000 በ6 ወር ከደሞዝ ተቆርጦ ይከፈላል ፕሮሰሱ የሚፈጀው ግዜ 3 ወር ነው ትክክለኛ በነዚ የሚስማማ ብቻ ያናግረኝ።
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.