cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Zagol online market

Zagol online market ስራ ቦታዎ አልያም ከቤቶ ሆነው ይዘዙን ካለምንም ተጨማሪ ክፍያ ካሉበት እናቀብሎታለን 👉👉👉free delivery Abdu041011 Call 0967103153 ለተጨማሪ መረጃ አልያም በውስጥ መስመር ማናገር ቢፈልጉ @Adeymareket

Больше
Рекламные посты
4 876
Подписчики
-324 часа
-237 дней
-9330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from አደይኪድስ
🙏ውድ ቤተሰቦች በብዙዎቻቹ ጥያቄ መሰረት ስትጠይቁን የነበረው ተወዳጁን ማዘያ አስገብተናል 👌 እጅግ ምቹና ማራኪ ማዘያ የመሸከም አቅሙ 14kg 🟢 ከፊት ለፊቱ ኪስ የተበጀለት 🟢 ባለ ኮፍያ      🟢 ከፊትና ከኋላ ለማዘል ተመራጭ 🫵 ይህ ማዘያ ከሌሎቹ የሚለየው የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የእናትንም የትከሻ መዛል ይቀርፋል 💰 3600 ብር 🚓 አዲስ አበባ ውስጥ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን  ክ/ሀገር ላላቹ ደንበኞቻችን እንልክላቹአለን 🙏 ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ። 📲0967103153 📲0976552060 ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox )  @Adeymareket    @Adeykids  ያናግሩን 🙏ውድ ቤተሰቦች ይህን ቻናል ለወዳጆ forward በማድረግ ይተባበሩን 👇👇 🔦🔦https://t.me/Light0green
Показать все...
Repost from አደይኪድስ
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
MASTELA DELUXE PORTABLE SWING WITH MUSIC     🔰የህፃኑን ንቃት በእጥፍ የሚጨምሩ በርካታ ዜማዎችን ያካተተ   🔰 ህፃኑን በኤሌክትሪክ ጉልበት ( በቻርጅ)  ወይም በባትሪ ጉልበት ከ 5ቱ በፈለጉት ፍጥነት ማወዛወዝ ይችላል       🔰የፈለጉትን ያህል ደቂቃዎች ሞልታው       መጠቀም ይችላሉ - ዲጂታል ነው   🔰 ከላይ ወደታች የተንጠለጠሉት አሻንጉሊቶች ለህፃኑ  ልዩ ስሜት ይፈጥራሉ 🔰 ልጅዎን ወደ አሰኘዎ ቦታ ወስደው ማጫዎት እንዲቻልዎ በቀላሉ መተጣ ጠፍ የሚችል ነው 🔰 እጥፍጥፍ ብሎ ፍላት ስለሚሆን እንደሌሎች እቃ የት ላስቀምጠው የሚል ሀሳብ አይረብ ሽዎትም አነስተኛ ቦታ ላይ መቀመጥ ይችላል   🔰መደገፊያው ወደ ኋላ እና ወደፊት ይለጠጣል ይህ ደግሞ ህፃኑን በእድሜው ልክ እንዲጠቀምበት ይረዳል 🔰  ልጆን በምቾት አቅፈው የሚይዙ ቤልቶች ተበጅተውለታል 👌 የመሸከም እቅም 11 kg ℹ ይህን ልዩ እቃ ለልጆ በመሸመት እርሶ ስራዎን ያለ ሀሳብ ይከውኑ 💰 8500 ብር 📲0967103153 📲0976552060 ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox )  @Adeymareket    @Adeykids  ያናግሩን 🔦🔦https://t.me/Light0green
Показать все...
Repost from አደይኪድስ
Repost from አደይኪድስ
🔰 3 in 1 Mastella  Deluxe Multi-Functional Basinet               ሁሉንም አውቶማቲክ ዥዋዥዌዎችንያስናቀ አስተማማኝ እቃ 👌 የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ 18 ኪግ 🔰 እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት በእድሜ.      ደረጃቸው የሚያገለግል 🔰ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋነት ያገለግላል 🔰ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደ      መቀመጫነትም የሚያገለግል 🔰በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛወዝ ይህ ማለት ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎችንም ጥቅሞች ለማግኘት የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስተካከያ ተበጅቶለታል 🔰 የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠን 15 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ ወይም 45 ደቂቃ       እያሉ ማቀናበር ይችላሉ 🔰 በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫወቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ ዜማዎች አሉት   👍 ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላይ ፈልሰ       ስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር ብቻ ነው 👍 ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይንሸራተት የ       ሚያደርጉ ባለ 5 አዝራር ተሰኪዎች በተዘጋጀ ቀበቶ ሸብ ይደረጋል 🔰 የሚሰካ የሚነቀል ዛንዚራም      ሌላው ተመራጭ ያደረገው ነው  💰  13,000 ብር 📲 0967103153 📲 0976552060 👉ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox ) @Adeymareket @Adeykids   ያናግሩን ይህን ሊንክ ለወዳጆ ይጋብዙ 👉👉https://t.me/Light0green
Показать все...
Repost from አደይኪድስ
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
👌Breast milk collector 🔷የጡት ወተት ማቆርያ 🔸የጡትዎ ወተት እየፈሰሰ ካስቸገረዎ ይህ እቃ ፍቱን ነው 🔷በተጨማሪም የጡትዎ ጫፍ ከልብስዎ ወይም ከጡት ማሰርያዎ ጋር እየተፋተገ ከመቁሰል ይታደጋል 🔶ልብስዎ በየደቂቃው እየረጠበ እንዳይቸገሩ ይረዳል 📲0967103153 📲0976552060 ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox )  @Adeymareket    @Adeykids  ያናግሩን 🙏ውድ ቤተሰቦች ይህን ቻናል ለወዳጆ forward በማድረግ ይተባበሩን 👇👇 🔦🔦https://t.me/Light0green
Показать все...
Repost from አደይኪድስ
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
🧚‍♀ እጅግ በጣም ለስላሳ የሆነ 🧚‍♀የልጆች ማቀፊያ 🔰 Swaddling blanket 🔰Size: Newborn 🔰 0-6 month 🔰Color: Multicolour   👌 Big discount   💵 1800 ብር  👌 ቢፈልጉ ለራሶ አልያም ለጎረቤት  ለወዳጅ ዘመድ ለአራስ ጥየቃ ተመራጭ  እቃ 📲0967103153 📲0976552060 📲0986588463 any were adiss free delivery ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox )  @Adeymareket    @Adeykids  ያናግሩን ይህን  ቻናል ለወዳጆ ይጋብዙ ሼር 👉👉 https://t.me/Light0green
Показать все...
Repost from አደይኪድስ
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
🟢 ከፊትና ከኋላ ለማዘል ተመራጭ 🟢 ምቾትን ከውበት ጋር ያዋሀደ 🔵 በፈለጉት አቅጣጫ ልጅዎን ዘና      ብለው  በምቾት ማዘል ያስች      ልዎታል 🔴 ለማቀፍ ሲፈልጉም መቀመጫ       ውን ብቻ በመጠቀም ስራዎን ማ        ቀላጠፍ ያስችልዎታል 🟡 ሞባይል እና መሠል ዕቃዎችን የ        ሚያስቀምጡበት ኪስም ተሰር        ቶለታል 🟠 የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የእናትንም የወገብ ህመም ያስቀራል 🟣 የልጅዎ ክብደት ምንም ከፍ ቢል        እንዳያስቡ ፣ ይህ ዕቃ እስከ        20 ኪግ መሸከም ይችላል 🔵ከ 0-እስከ 36ወር ላሉ ልጆች ተስማሚ     👌ለየት የሚያደርገው ደሞ የትከሻ መዛልን ይቀርፋል 🟠 በተለያየ የከለር አማራጭ የቀረበ 💰 2700 ብር 👈 በማይታመን ዋጋ 📲0967103153 📲0976552060 ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox )  @Adeymareket    @Adeykids  ያናግሩን ይህን ሊንክ ለወዳጆ ይጋብዙ 👉👉 https://t.me/Light0green
Показать все...
2 in1 Delux baby bather 🛍 ብዙ እናቶች አራስ        ልጆችን ለማጠብ ይቸገራሉ 🛍  እንዴት ማጠብ እንዳለባቸው        ብቻ ሳይሆን ምንስ ጋር የት        ስ ጋር አድርገው ክንዳቸው        ሳይዝል በፍጥነት ዘና ፈታ        ብለው ማጠብ ይመኛሉ 🛍  ታዲያ ይች ማጠቢያ እነዚህ       ን ሁሉ ችግሮች አስወግዳ እፎይ ታስብላለች 🛍  የትም ቦታ አድርገው ማጠ        ብ ይችላሉ 🛍  አጥበው ካጠናቀቁ በኋላ ፀ        ሀይ ለማሞቅ ታፋዎ/ጭንዎ       ላይ ማድረግ አይጠበቅም በ       ዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ 🛍 እጥፍጥፍ አድርገው ያሻዎ       ቦታ ማስቀመጥ ይችላሉ 🛍 ከ 0 - 6 ወር ላሉ ብቻ    ለአራስ ጥየቃ ተመራጭ እቃ 👌 💰2000 Blue & pink 📲 0967103153 📲 0976552060   👉ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox )  @Adeymareket    @Adeykids  ያናግሩን 🚓  Free delivery ይህን  ቻናል ለወዳጆ ይጋብዙ ሼር 👉👉 https://t.me/Light0green
Показать все...
6 in 1 baby high chair and studing table  ⚡️ የዘመኑ ልጅ ባደረገኝ የሚያስብል ቅንጡ ዕቃ   ⚡️  ጥንካሬው ፣ ውበቱ ፣ ምቾቱ ወደር አይገኝለትም   ⚡️  6 አይነት አገልግሎቶችን ያካተተ   ⚡️  ከመመገቢያ ወንበርነት በተጨማሪ እንደ ማጥኛ ቴብልም ያገለግላል ⚡️ መቀመጫ ወንበሩ ከስፖንጅ የተዘጋጀ በማሽን መታጠብ በሚችል ኳሊቲ ጨርቅ የተዘጋጀ ነው ⚡️ ልጅዎ እራሱን ችሎ በኮንፊደንስ መመገብን ያለማምደዋል   ⚡️ወንበሩ እስከ 50 ኪግ መሸከም ይችላል ⚡️ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ታስቦከጠንካራ ቁሳቁስ የተመረተ 💰 16,500 ብር 🙏 Order the best for your kids   contact me on👇 📲 0967103153 📲 0976552060 ለተጨማሪ መረጃ በ ውስጥ መስመር ( inbox )  @Adeymareket    @Adeykids  ያናግሩን ይህን  ቻናል ለወዳጆ ሼር በማድረግ ይተባበሩን እናመሰግናለን🙏 👉👉 https://t.me/Light0green
Показать все...