cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

An-Noor official Channel

አሰላሙ አለይኩም ይህን አዲስ ቻናል join በማድረግ ኢስላማዊ ት/ቶችን ፣ ደርሶችን ፣ ኪታቦችን እንዲሁም ጥያቄ እና መልስ ውድድር የሚያገኙበት ቻናል ይሆናል ኢንሻላህ። ማንኛውም አወዛጋቢ የሆኑ ነጥቦችን፣ጥያቄዎችም ካላችሁ በዚህ ቦት ወደኛ ጥያቄዎቻችሁን መላክ ትችላላችሁ ➮ @An_Noor_islamicbot

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
180
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ኦሳማ ቢን ላደንና የሻይ ቤቷ ውሎ ክፍል 1 ያቺ ያረጀች ሆቴል ሻይ በ10 ሳንቲም ታስተናግዳለች የኦሳማን ንግግር ለማዳመጥ በሚመጡ ታዳሚያን ላይ የሻይ ዋጋ በእጥፍ ከጨመረ ሰነባብቷል። ኦሳማ ቢን ላደን በአልጀዚራ ቴለቪዥን ጣቢያ ንግግሩን ጀምሯል "እናንተ የአሜሪካ ህዝቦች ሆይ በሀሰተኛ ዲሞክራሲ እስራኤልን እንድትደግፉና ሃይማኖታችንን እንድትዋጉ በሚያደርጉ መሪዎች ተገዝታችኋል። እቅዳቸውን ለማስፈጸም በደማችንና በመሬታችን ደማችሁንና ኢኮኖሚያችሁን አፍሳችኋል። የኢራቅ ጦርነት ከእናንተ ጋር ምንም ግኑኝነት የሌለው መሆኑ ማስረጃ ነው። ቡሽና ቡድኖቹ በወፍራም ልመጭና በደነደነ ልብ የሰው ዘር ፈጂዋች ናቸው እውነትን የወጉ ናቸው በፖለቲካዊ ሙስና የታወሩ በመንግሥትነት ደረጃ እኩይነት ያስፋፉ። እነዚህ ነፍሰ በላ አውሬዎች ሀሰትን ጦርነትን የመረጡ ለጊዜያዊ ፍላጎታቸው ያደሩ የቬትናም የሶማሊያ የአፍጋንና የኢራቅ ህፃናት ደም የጠጡ ዛሬም ኢራቅን በመውረር እናንተንም አለምንም ያታላሉ። ህዝብ ያለስነምግባርና ሞራል ምንም አይፈይድም ከስነምግባርና ከተለየ ሀገር የለም። ቡሽ ልጆቻችሁን ወደ አንበሳ ደን ልኳቸዋል ለመገደል ቋምጠዋል። ይህ አድራጎት የአለምን ሰላምና የአሜሪካንን ደህንነት ለመጠበቅ እንደሆነ አድርጎ ሀቁን ለመሸሸግ ይፍጨረጨራል። በሌላ በኩል የጽዮናውያንን ጥያቄ ለማስፈፀም የገባላቸውን ቃል ለማሳካት ይጥራል። ወደ ኋይት ሀውስ እንዲገባ ስለረዱት የሚጠበቅበትን እያደረገ ነው ይህም የኢራቅን ወታደራዊ ጥንካሬ ለመደምሰስ ለምን በአይሁድ ወደ ተወረረችው ፍልስጤም የቀረበች በመሆኗ ለህዝባችሁና ለኢኮኖሚያቸው አደጋ ሆነው አይደሉም። የተነሳበትን ምኞትና የጽዮናውያን ምኞት ለመሸሸግ ኑሯል ለነዳጅ ያላቸው ፍላጎት እንዳይታወቅ ለማድረግ ባዝነዋል። እንደ ዘሮቹ የአሜሪካንን መሬትና ሀብት ቀምተዋል። ዛሬ ይህ ለርሱ የቀለለ ስራ አድርጎታል የማይጋለጥ መስሎታል ነገርግን አላህ አንቀሳቅሶ ባግዳድ አስገባው የከሊፋ መቀመጫ ከማር ሞትን ወደሚመርጥ የኢራቅ ህዝብ ሳትመርጥ ትርፉን ወደ ኪሳራ ደስታን ወደ ሀዘን እየለወጡ ነው ወደ ቤቱ ለመመለስ መንገድ እያፈላለገ ነው። ምስጋና ለአላህ ይሁን የቡሽን ውሸት ሀሰት ያጋለጠ የፕሬዝዳንትነት ዘመኑን ላቃወሰው ጌታ። ለቡሽ የምንነግረው የርዳታ ያለህ ስትል አለምን ለምነህ ከየአለሙ አፅናፍ እስከ አፅናፍ ተማፅነሀል። ይህ ልመናህ አዋርዶሀል። እርካሽና ደካማ መሆንህን አሳየሰተሀል። አንተ ህዝቡን ከኢራቅ ሰይፍ ለመከላከል እንደሞከርከው ንጉሥ በመሆንህ ነው የኋላ ፍፃሜው እንዲያድኑት እርዳታ እንደለመነው ያህል። በማንኛውም በጉዳዩ በገቡ ሀገሮች ላይ ሁሉ በተገቢ ሁኔታና ጊዜ አፀፋ የመመለስ መብት አለን በተለይ እንግሊዝ፣ ስፔን፣ አውስትራሊያ፣ ፖላንድና፣ ጃፖን፣ ኢጣሊያ ሙስሊም ሀገሮችንም ይጨምራል በተለይም የባህረ ሰላጤ መንግስትን በተለይም ኩዌትን ለመስቀል ጦረኞች መንደርደሪያ ናት። በኢራቅ ለሚገኙ ኢስላማዊ ወታደሮች የማስተላልፈው መልዕክት አለኝ ሀሰት ተጋልጧል ሀሰተኛም እርቃን ወጥቷል በኢራቅ ወራሪ ሀይል ሆናችሁ መቀመጣችሁ ትልቅ ጅልነት ነው ለሌላው ስትሉ ህይወታችሁን ሽጣችኋል ደማችሁን የምታፈሱት ለኋይት ሀውስ ወንበዴዎችና ለባንክ ሒሳብ ነው። ለታላላቅ የመሳሪያ አምራች ካምፓኒ የምትከፍሉት መስዋዕትነት ነው በዚህ አለም ታላቁ ጅልነት ህይወትን ለሌላው ድሎት መሸጥ ነው። ለአሜሪካ ህዝብ የማስተላልፈው መልዕክት እናንተን መዋጋት እንቀጥላለን በአሜሪካ ውስጥም ሆነ ውጭ የሸሂድነት ኦፕሬሽን እናካሂዳለን በተለይ በፍልስጤም በአይሁድ ወዳጆቻችሁ ለሚገደሉት ህዝቦች በደማችሁ እንበቀላለን በኒውዮርክ እንዲካሄድነው ሁሉ ያልኳችሁን አትርሱ። ባግዳድ የኸሊፋ መናገሻ ከተማ በእናንተ እጅ አትወድቅም አላህ ካለ ጠበንጃችንን እስካነገብን ድረስ እንዋጋችኋለን እኛ ብንሰዋ ልጆቻችን ይተካሉ" ንግግሩን ሲያዳምጡ ከነበሩ ሰዎች መካከል አንዱ ............ ይቀጥላል ኢንሻ አላህ!!! t.me/Redwan_channel
Показать все...
قناة الرضوان

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ይህ ቻናል የሚለቀቅበት:- ✔የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች ✔የተለያዩ ዳዕዋዎች ✔የተለያዩ ለሙስሊም የሚጠቀሙ መረጃዎች ✔እለታዊ ሀዲሶች ✔የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች

Показать все...
#Palestine
Показать все...
ሃማስ እና እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነት አደረጉ በእስራኤል መንግሥት እና በፍልስጥኤሙ ታጣቂ ቡድን ሃማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት ከትላንት ሀሙስ ጀምሮ ተግባራዊ ተደረገ። ተኩስ አቁሙ ከተተገበረ በኋላ በርካታ ፍልስጥኤማዊያን በጋዛ ጎዳናዎች ላይ ደስታቸውን ለመግለፅ የወጡ ሲሆን አንድ የሃማስ ባለስልጣን ‹‹አሁንም ጥይታችንን እንዳቀባበልን ነው›› ሲሉ ተደምጠዋል። ከመስጊዶች የሚሰሙ የድምፅ ማጉያዎች ‹‹ በእየሩሳሌሙ ሰይፍ› ውጊያ ትግላችን ድል አስገኝቷል›› የሚሉ መልክቶችን አስተጋብተዋል። ሁለቱም አካላት በፍልሚያው አሸናፊነታቸውን አውጀዋል። የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን የተኩስ አቁሙ ‹‹ለለውጥ ሃቀኛ እድል የሚሰጥ ነው›› ሲሉም ስምምነቱን ገልፀውታል። ለ11 ቀናት የቆየው ይህ ግጭት እስካሁን የ240 ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈ ሲሆን አብዛኛው ህልፈት የተመዘገበው በጋዛ ነው። በግጭቱ 100 ሴቶች እና ህፃናትን ጨምሮ 232 ሰዎች በጋዛ ህይወታቸውን አጥተዋል። እስራኤል ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 150 ያህሉ ተዋጊዎች ናቸው ብላለች። ሃማስ እስካሁን ድረስ የሞቱ ተዋጊዎቹን ቁጥር ይፋ አላደረገም። ትላንት ሃሙስ ብቻ እስራኤል 100 የሚጠጉ የአየር ጥቃቶችን በተለይም በሰሜናዊ ጋዛ ያሉ ሃማስ ይጠቀምባቸዋል ባለቻቸው መሰረተ ልማቶች ላይ የፈፀመች ሲሆን ሃማስ በአፀፋው ሮኬት ተኩሷል። በእስራኤል በተያዙ ምስራቃዊ የኢየሩሳሌም አካባቢዎች ለሳምንታት እየጋለ የሄደው ውጥረት ከ11 ቀናት በፊት ወደ ውጊያ ማደጉ ይታወሳል። የእስራኤል የፖለቲካ ካቢኔ የተኩስ አቁሙን ሃሳብ በሙሉ ድምፅ ማፅደቁን ገልጿል። አክሎም ‹‹ የፖለቲካ ክፍላችን የዘመቻው ቀጣይነት የሚወሰነው በመሬት ላይ ባለው ሁኔታ ነው ሲል አፅንኦት ሰጥቷል›› ሲልም አክሏል። የእስራኤሉ የመከላከያ ሚኒስቴር ቢኒ ጋንትስ የጋዛው ጥቃት ‹‹ያልተጠበቁ ትርፎችን አስገኝቶልናል›› ሲሉ በትዊተር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል። አንድ የሃማስ ባስልጣን ለአሶሺየትድ ፕረስ እንደገለፁት እስራኤል የተኩስ አቁም ማድረጓ እንደትልቅ ድል የሚቆጠር እና ይህም ለእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒናሁ ሽንፈት ነው ብለዋል። ነገር ግን በሃማስ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምክር ቤት አባል የሆኑት ባሴም ናይም ስለተኩስ አቁሙ ዘላቂነት ጥርጣሬ እንዳላቸው ለቢቢሲ ተናግረዋል ። ‹‹ለፍልስጥኤማዊያን ፍትህ ሳይመጣ፣ እስራኤልን ወረራዋን እና በእየሩሳሌም በሕዝባችን ላይ የምትፈፅመውን የጭካኔ ተግባር ሳታቆም የሚደረግ የተኩስ አቁም ጠንካራ መሰረት አይኖረውም›› ብለዋል። የሃማስ የፖለቲካ ቢሮ አባል ኢዛት አል-ረሺቅ ለእስራኤል ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። "እርግጥ ነው ውጊያው ዛሬ ቆሟል። ነገር ግን ኔታኒያሁ እና መላው ዓለም እጃችን በተቀባበለው ጠብመንጃችን ላይ መሆኑን እና ትግላችንም ተጠናክሮ እደሚቀጥል ማወቅ አለባቸው›› ሲሉ ለሮይተርስ የዜና ወኪል ተናግረዋል ። ‹‹ለኔታኒያሁ እና ለሰራዊቱ መግለፅ የምንፈልገው ከተመለሳችሁ እኛም እንደምንመለስ እወቁ ›› ሲሉ አክለዋል።
Показать все...
يقول رسول الله صلى الله عليه وسلم (( إنما الأعمال بالنيات وإنما لكل امرئ ما نوى))
Показать все...
Показать все...
Palestinian rights matter - Sanctions Now!

Over 30 Palestinian children killed. Mothers dead. Hundreds injured. We're on the brink of a full-scale war. This must stop. Join the global call to stop Israel's illegal occupation of Palestine, and oppression of its people -- and share with everyone. We've just hit 2 million signatures!

Please share for everyone you know.😔😔😔😔😔😔🙈😔😔😔😔😔😔😔😔🙈😔😔😔😔😔🙈.👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показать все...
ሼኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ሀፊዞሁሏህ " ☞ የሰለፎች ጎዳና ከአላህ ዘንድ ለዚች ኡማ የፈነጠቀ ብርሀን ነው ፡፡ ☞ ስኬታማነትን ከፈለግን የሰለፎችን ጎዳና እንከተል ፡፡ ☞ የሰለፎች ጎዳና ለሁሉም ጊዜና ቦታ ተስማሚ ነው ፡፡ ☞ የሰለፎችን ጎዳና ካልተከተልን ስኬታማ ልንሆን አንችልም ፡፡ ☞ የሰለፎች ጎዳና የኑህ መርከብ ነች ፡ እርሷ ላይ የተሳፈረ ነጃ ይወጣል ፡ በእርሷ ላይ ከመሳፈር የተንጓደደ ይሰምጣል ። ሥለዚህ ዛሬም በሰለፎች መንሀጂ ቆመን ቅድሚያ ለተውሒድ እንላለን። (ያለተውሒድ ደዕዋ ማድረግ ማለት ሰው ያለጭንቅላት ይኖራል ማለት ነው።)) ((ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን ሀፊዞሁሏህ)) ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/joinchat/AAAAAEmxa07RhgAy4vzujQ https://t.me/njkmnp/1145
Показать все...
ሴት ልጅ ስታለቅስ አፏን ትሸፍናለች .... ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ግን አይኑን ይሸፍናል.... ሱብሃነላህ! ሁለቱም ወንጀሎቻቸው ከየት እንደሚወጡ ያውቃሉ!!!😭
Показать все...
💫 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال عيد مبارك 🎁 تكبيرات العيد بصوت مؤذن المسجد الحرام 🎙️ الشيخ فاروق حضراوي شفاه الله 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/5311
Показать все...