|| INAS ﷺ ||™
Открыть в Telegram
۞ ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው። ISLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL © FOR CROSS :- @Hayatiiii12
Больше930
Подписчики
+124 часа
-77 дней
-2630 дней
Архив постов
አንድ ወንድ ብቻ ሚለብስሽ ዘውድ ሁኚ ስትባል እምቢ ብላ ቡዙ ወንዶች የሚለብሳት ጫማ ሆና ቀረች!
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
~ ትልቁ ቅሌት ሌሎችን ያነወርንበትን ወንጀል እኛ ስንሠራው ነው።
~ ትልቁ እፍረት ሌሎችን ያሽማቀቅንበትን ድርጊት እኛ ስንደግመው ነው።
ኢላሂ
~ ሌሎች ላይ አይተን በጠላነው ወንጀል አትፈትነን።
~ ሌሎችን ባነወርንበት ነውር ላይ አትጣለን።
~ ሌሎች ሲሠሩት አይተን በሳቅንባቸው ስህተቶች አታዳልጠኝ
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
💜 አንተ ብቻ ወንድ ሁንላት እንጂ
እመነኝ እሷ ለብቻዋ 4 ሴት ትሆንልሃለች ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
«ስንቶች ናቸው ጠዋት እንነሳለን ብለው ተኝተው ልክ ጠዋት ጀናዛቸው የተነሳ»
«ወደዚች አለም ስትመጣ ቤተሰቦችህ እየሳቁ አንተ ደግሞ እያለቀስክ ነበር የመጣሀው፣ ብልህ አስተዋይ ከሆንክ ይችን አለም በምትሰናበት ጊዜ ቤተሰቦችህ ሲያለቅሱ አንተ እየሳቅክ ለመሄድ ጣር»
መልካም ምሽት❤️❤️❤️❤️
✍ኢ____ላሂ🌸
ሳላይህ አመንኩብህ
ሳላይህ ሰገድኩልህ
ሳላይህ ለመንኩህ
ሳላይህ ተመካሁብህ
ያየኸኝ እና ያየሁህ ቀን እዘንልኝ
ካንተ መገናኘቴን አሳምርልኝ
ያ__ረብ
🥀ሰባሐል ኸይር
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
ሶብር ማለት ውስጥህ በጣም እየተጎዳ
ከሰዎች ፊት ፈገግ ማለት ነው።
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
✍የአሏህ #ታጋሽነትና_ምህረት ባይኖር ኑሮ በባሮች ወንጀል ምክነያት ሰማይና ምድር ይንቀጠቀጡ ነበር🌸
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
ሪዝቅ በሰዎች እጅ ቢሆን ኖሮ ለኑሮ የሚበቃንን ያክል እንኳ ባልሰጡን ነበር። ነገር ግን ሪዝቅን የመስጠትን ጉዳይ የሰዎች አምላክ የሆነው ረዛቁ አላህ ወስዶታል፤ ፈሊላሂል ሐምድ።
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
. መፈቀር ስጦታ ነው 😍
ውለታን መመለስ ደግሞ መልካምነት
ነው ተፈቃሪ ብቻ ሳይሆን አፍቃሪን ማፍቀርም ሀቅ ነው 😊
ያገባት በ15 አመት እንደምትበልጠው
አውቆ ነው 🤔 ከእሱ በፊትም ሁለት
ጊዜ አግብታ እንደተለያየችም አረጋግጧል😳 ያገባት ያለፈውን ታሪኳን በመመዘን ሳይሆን የአሁን ምንነቷን በመለካት ነው😍
እሷም ለእሱ እጅጉኑ ታማኝ ሚስት
ሆነች 😇ስ ድስት ምርጥ ምርጥ ልጆችን አፈራችለት በችግሩና በከፋው የመከራ ዘመን በምክሬም በሀብቴም ከጎንህ ነኝ ብላ ከእሱው ጎን በእኩል ተሰለፈች 😌
ዘላለም አይኖርምና ይች ምርጥ ሚስት ሞተችበት 😞 ባልም በሞቷ ክፉኛ
አዘነ እሷን ያጣበት አመት የሀዘን
አመት ተባለ 😓 እሱም ታማኝ አፍቃሪ
ነበርና በተለያዩ አጋጣሚዎች እሷን ከማወደስ ወደኋላ አይልም ፡፡
እሷኮ እንደዚህ ነበረች እንደዚህ ነበረች እያለ ያሞጋግሳታል 😎 ልጆችን ያፈራችልኝ በችግሬ ዘመን የረዳኝም እሷው ነች ፍቅሯን በሰፊው ተሰጥቻለሁ እያለ ለሌሎች ሚስቶቹም ጭምር ያወራል ☺️
ታማኙ አፍቃሪ የሚስቱን እህቶች አይነት ድምፅ ሲሰማ ሀውላ ትሆን እንዴ!! ብሎ የእንኳን መጣሽ መልእክት ያሰማል 😙
ስጋ አርዶ በሂወት ላሉት ሚስቶቹ ብቻ አያከፋፍልም ለሟች ሚስቱ እህቶችም ድርሻቸውን ይልካል ቀብሯን ይዘይራል
በቅናት ምክንያት 🤩
"ለመሆኑ ለዚያች አሮጌ ሚስት ይሄን ያክል ማውራት ምን ይሉታል!!"
የሚሉ ሚስቶችም ተፈጥረው ነበር።
😔 ከሞተችም በኋላ በባሏ ልቦና
በፅኑ የተፈቀረች ይች እድለኛ
ሚስት ማን ነች ካላችሁ.......
#ኸዲጃ_ቢንት_ኹወይሊድ
መሆኗን እወቁ።
አፍቃሪውስ ማነው ሙሀመድ 😘😘😘ሠ.ዐ.ወ
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
ሰውየው ኩሬ ውስጥ ይወድቃል። ውሃው ወዲህ ወድያ ሲያጫውተው የይድረሱልኝ ጩኸት ይጮህና በአካባቢው የነበሩ ሰዎች ተሰብስበው እንደ ምንም ብለው ከውሃው አዳኑት።
ቤቱ በአቅራቢያ የነበረ አንድ ሰው እየሮጠ ሄዶ ወተት ይዞለት መጣ። ትንፋሹ ተዳክሞ የነበረው ሰውዬ ወተቱን ከጠጣ በኋላ ቲንሽ ተረጋጋ። በዚህ ጊዜ ያዳኑት ሰዎች
"እንዴት ነው ውሃው ውስጥ የወደቅከው❓" ብለው ጠየቁት።
እንዴት እንደ ወደቀ እያብራራላቸው ከኩሬው ጫፍ ላይ ቆመና
"እዚህ ጋ ቆሜ ነው ያዳለጠኝ" ብሎ እየነገራቸው ድጋሚ ውሃው ውስጥ ወደቀና ሞተ።
ሼይኹ ይህንን ከተናገሩ በኋላ አስተያየታቸውን ሲያስቀምጡ………
👇
👉ይህ ሰው ከተፃፈለት ሪዝቅ ያቺ ወተት ትቀረው ነበር። እሷን ሲጠጣ ግን ዱንያ ላይ የተፃፈለት ሪዝቅ አብቅቷልና እዛው ቦታ ላይ ወድቆ ሞተ።
እናም ወዳጄ፦
በምትችለው ያህል የሪዝቅ ሰበቦች ለማስገኘት ሞክር እንጂ ሪዝቄን አጣለሁ የሚል ስጋት መቼም እንዳይገባህ። የሁሉም ራዚቅ አላህ ነው። የተፃፈላትን ሪዝቅ ሳትጨርስ የምትሞት አንዲትም ነፍስ የለችም‼️‼️
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
🥀አንዳንዴ ሰዎች ለነሱ ብለህ የምታደርግላቸውን ነገሮች ማድረጉን እስካላቆምክ ድረስ አይረዱትም#
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
ወላሂ በሂወትህ አንዴ በጣም ትልቅ ወንጀል ትሰራለህ ከዛ ያ ነገር ካለፈ ብሀላ ወደራስህ ስትመለስ በጣም ትደነግጣለህ ያነገር እያወክ ስሜትህ አሸንፎህ እንደሰራ ይታወቀሀል ከዛ በታም ትነድማለህ እራስህን ትወቅሳለህ ባልተፈጠርኩ ትላለህ ምን ያህል በአላህ ላይ እንዳመፅቅ ትዝ ይለሀል ከዛ ወደ አላህ ዙረህ ይሄ ፈተና ነው ወይስ አምፄ ነው ትላለህ ምን ያህል ከአላህ እንደራክ ትዝ ይለሀል እራስህን ትጠላለህ ምን እንደምታደርግ ግራ ይገበሀል አላህ ይምረኝ ይሁን ብለህ ታስባለህ ከዛ ደሞ የሰራሀው ወንጀል ትዝ ሲልህ አላህ አይምረኝም ብለህ ታስባለህ ምን እንደምታደርግ ግራ ይገበሀል ከዛ ቦታ መጥፋት ትመኛለህ ግን ወደ አላህ ካልተመለስክ የአላህን ምህረት ካልከጀልክ ምኑ ጋር ነው ጥቅሙ ስለዚ ወደ አላህ ተመለስ የእሱን ምህረት ከጅል ተስፋ አትቁረጥ ያን ወንጀል ላለመስራት ወስን ነፍሲያህን ተጃሀዳት ወደዛ ወንጀል የሚያቃርብህን በር ዝጋው ድጋሚ እንዳትከፍተው አረ እንደው ወደዛ በር ለማየት እንዳታስብ አላህ ወንጀልህን አስከደበቀልህ ድረስ አንተም ተሰተር ደብቀው!!!!
۞ قُلْ يَٰعِبَادِىَ ٱلَّذِينَ أَسْرَفُواْ عَلَىٰٓ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُواْ مِن رَّحْمَةِ ٱللَّهِ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ يَغْفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلْغَفُورُ ٱلرَّحِيمُ
الزمر-٥٣
በላቸው=እናንተ በነፍሳችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ! አላህ ሀጢአቶችን በመላ ይምራልና! እነሆ እርሱ መሓሪ አዛኙ ነውና::
አዝ-ዙመር-53
فقد ثبت عن النبي صلى الله عليه وسلم أنه قال: لا يستر الله على عبد في الدنيا إلا ستره الله يوم القيامة
رواه مسلم
كل ابن آدم خطاء وخير الخطائين التوابون
رواه الترمذي
الله أفرح بتوبة عبده من أحدكم سقط على بعيره وقد أضله في أرض فلاة فلاة
متفق عليه
إن الله يقبل توبة العبد مالم يغرغر
رواه الترمذي
الندم توبة
رواه ابن ماجه
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله تعالى
فإن التوبة حسنة وهى من أحب الحسنات إلى الله
والله يفرح بتوبة عبده إذا تاب إليه أشد مايكون من الفرح
ወደ ተውበት እንቻኮል ወላሂ ተውበትን የመሰለ የሚያምር ነገር በዚህ ምድር ላይ የሚያምር ነገር የለም ያውዱ ነብይ እንኳን የሚመጣው እና ያለፈው ወንጀላቸው የተማረላቸው በቀን 100 ጊዜ ወደ አላህ ተውበት ይጠይቁ ነበር በተውበት አደራ!!!!!!
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
5ነገሮች 5 ነገሮችን ያመጣሉ
1 እስቲግፋር _ ሲሳይን
2 ብስጭት _ ቁጭትን
3 ሀያዕ ማድረግ _ ጥሩ ነገርን
4 ጥሩ ንግግር _ ቁም ነገርን
5 ማንበብ _ ሰፊ አስተሳሰብን
እንደዚህ አይነት ጠቃሚ ምክሮችን ለማግኘት
💜 የሰውን ክፋት ስታይ አላህ ለምን ጀሐነምን
እንደፈጠረ ትረዳለህ ።
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
አላህ በድንገተኛ አጋጣሚዎች እንዳይፈትናችሁ ፀልዩ። ድንገተኛ ነገሮች በሁሉም መልኩ ህመማቸው ከባድ ነው። ድንገተኛ ሞት፣ ድንገተኛ ማጣት፣ ድንገተኛ የሪዝቅ መቋረጥ፣ ድንገተኛ ሀዘን፣ ድንገተኛ መለያየት… በአጠቃላይ ድንገተኛ የነገሮች ለውጥ ፅኑ የውስጥ ህመም ያሳርፋሉ። ከነብዩ ዱዓዎች መሀል “ ጌታዪ ሆይ… ከድንገተኛ ቅጣትህ በአንተ እጠበቃለሁ።” የሚል ነበር። ከድንገት በጌታችሁ ተጠበቁ።
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
5ነገሮች 5 ነገሮችን ያመጣሉ
1 እስቲግፋር _ ሲሳይን
2 ብስጭት _ ቁጭትን
3 ሀያዕ ማድረግ _ ጥሩ ነገርን
4 ጥሩ ንግግር _ ቁም ነገርን
5 ማንበብ _ ሰፊ አስተሳሰብን
እንደዚህ አይነት ጠቃሚ ምክሮችን ለማግኘት
«ሸይጧን ወንጀል እንድትሠራ ገፋፍቶ ካሸነፍ፤ ተውበት በማድረግ ጉዳይ ግን እንዳያሸንፍህ።»
ብትችል ብትችል ኢማንህን አጠንክርና ሁሉንም ውስወሳውን ተቋቁመህ ወንጀል አትሠራ። አሸንፎህ ወንጀል ላይ ከወደቅክ ተስፋ ቆርጠህም ሆነ በወንጀል ሰምጠህ አላህን ምህረት ከመጠየቅ አትቦዝን።
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
💜 መቼም ቢሆን አላህ የማትችለውን ነገር አያሸክምህም ። ስለዚህ አንተ ሁሌም ትችላለህ ። ❯❯
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ
«
የሞቴ ዜና ከደረሳችሁ ይቅር በሉኝ ፣ነዉሬን ደብቁልኝ፣በእዝነት ዱአ አደርጉልኝ፣ጓደኝነትን አስታዉሱ፣ተሳስቼ ቢሆን እኳን ስተቴን እርሱት፣
ጥሩ ጎኔን አስታዉሱ…።» ታውቃላችሁ በጨለማ ብቸኝነትን አልወድም በዱአ አዉሩኝ መቃብሬን ብረሀን አድርጉት ምን አልባት መሄጃዬ ቅርብ ሊሆን ይችላል።
منقول
ደህና እደሩልኝ
SHARE 💫
ቻናላችንን ሼር በማድረግ ያበረታቱን።
╔════════════╗
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
JOIN: || INAS ISLAMIC ||™
♡ㅤ ❍ㅤ ⌲
ʟɪᴋᴇ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ sʜᴀʀᴇ