cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🇸🇦ትክክለኛና ምረኛ ሰለፍይ እንሁን - 🇸🇦 كن سلفيا على الجادة🇸🇦

بسم اللّه الرحمان الرحيم الحمد للّه رب العالمين والصلاة والسلام على النبي الصادق الأمين وعلى آله وصحبه أجمعين. أما بعد، 👉 ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ✅ ✍✍✍✍✍✍✍ https://t.me/deawas https://t.me/deawaselefyah_behabesha

Больше
Рекламные посты
1 118
Подписчики
-124 часа
+27 дней
+2830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

✍️ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته           ̄ ̄ ̄ ̄ተውበት ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ 🔵👌 ታላቁ አሊም ሼኽ ሷሊህ አል ፈውዛን እንድህ ይላሉ :- يقول ‏العلامة صالح الفوزان حفظه الله: ‏«انظروا إلى سعة فضل الله أنهم عصوا الله وخالفوا أمره لكن لما تابوا تاب الله عليه وأحبهم» ‏[أسباب محبة الله للعبد] " የአሏህን ትሩፋትና ቸርነት ተመልከቱ ፤ አላህን አመፁት ከትእዛዙም አፈነገጡ ፤ ነገር ግን ሲመለሱ ሲፀፀቱ አላህ ምህረቱን ለገሳቸው ወደዳቸውም ። " ነብዩም (صلى الله عليه وسلم) እንድህ ሲሉ ተመላሽን አሞግሰዋል كل بني آدم خطاء وخير الخطائين التوابين. " የሰው ልጆች ሁሉ ተሳሳቾች ናቸው ከተሳሳቾች ሁሉ መልካሙና ጥሩው ግን ተመላሾቹ ናቸው።  " 🔵✍  ኡስታዝ ሙሀመድ ሱሩርን ስለበደልኩት አውፍ እንድለኝ በጠየኩት መሠረት ጥያቄየን በመቀበሉና ይቅር ስላለኝ አላህ መልካም ምንዳ ይክፈለው ። በተጨማሪም ከዚህ ተግባሬ ተውበት በማድረግ ወደ ጌታየ ተመልሻለሁ ። ✍️ ከእህታችሁ ኡሙ አብዲረህማን / z https://t.me/deawaselefyah_behabesha
Показать все...
🇸🇦ትክክለኛና ምረኛ ሰለፍይ እንሁን - 🇸🇦 كن سلفيا على الجادة🇸🇦

بسم اللّه الرحمان الرحيم الحمد للّه رب العالمين والصلاة والسلام على النبي الصادق الأمين وعلى آله وصحبه أجمعين. أما بعد، 👉 ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ✅ ✍✍✍✍✍✍✍

https://t.me/deawas

https://t.me/deawaselefyah_behabesha

🍓 3👏 1💯 1
مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّم 👉 ሐቅን መቀበል 👉 ኢማሙ ኢብኑ ተይሚያ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይሉናል :- (( من لم يقبل الحق أبتلاه الله بقبول الباطل )) مجموع الفتاوى «ሐቅን ያልተቀበለ ሰው አሏህ ባጢልን በመቀበል ላይ ይፈትነዋል» 👉 ኢማሙ ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይሉሃል:- «من عُرض عليه حقٌ فرده فلم يقبله، عُوقب بفساد قلبه وعقله ورأيه» مفتاح دار السعادة [1/160 « ሀቅ ቀርቦለት የመለሰ ያልተቀበለው ሰው ይቀጣል በአእምሮው ፣ በአቅሉና በአመለካከቱ በመበላሸት » 👉 ኢማሙ አልባኒ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይሉሃል:- « طالب الحق يكفيه دليل , وصاحب الهوى لا يكفيه ألف دليل , الجاهل يعلم , وصاحب الهوى ليس لنا عليه سبيل » « ሐቅ ፈላጊ አንድ መስረጃ ይበቀዋል፤ስሜቱን ተከታይ ግን አንድ ሺ መስረጃ አይበቃዉም። ጃሂል ይማራል/ ያስተምሩታል የስሜት ባለቤቶች ግን ምንም ወደሱ መንገድ የለንም » https://t.me/deawaselefyah_behabesha
Показать все...
👏 3
▪️فضل شهر الله المحرم وفضل صيامه وصيام يوم عاشوراء الشيخ العلَّامة / صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله . 🌹https://t.me/abuamrullah يا شارح الصدور ومطهر القلوب وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة اللهم نقنا من الهم والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،
Показать все...
4_5900169434063965923.m4a10.08 KB
የጧት ዚክር እዳትረሱ አዝካሩ ሰባህ (የጠዋት ዚክር) وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር/ጀምሪ https://t.me/mesjdesunakorefcha
Показать все...
4_379388866575991111.mp310.72 MB
💯 3
  💥 ግዜ የማይሽረው  ደዕዋ-------                       👇 💥  በተለይ እውቅት    በመፈለግ   ላይ        የሚያነሳሳ ------ 💫በኡስታዝ  አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቀው                   ☀️☀️ JOIN & SHER ⤵️⤵️⤵️⤵️ 👉https://t.me/EMVMBvAGXfdmODlk ድምፁን ለማገኘት 👇👇 https://t.me/Mesjid_Al_Ansuar_Yimeri
Показать все...
ድንያና ጅህልና.mp314.44 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
📌 #ዝቅ_አድራጊዋናከፍ_አድራጊዋ_እለት ‼️                       🔹 ﴿ خافضة رافعة ﴾ 🔹قال العلامة ابن عثيمين 🔻ታላቁ ሸኽ ኢብኑ ዑሠይሚን እንዲህ ይላሉ: 🔹وكم من إنسان في الدنيا رفيع الجاه معظم عند الناس يكون يوم القيامة من أحقر عباد الله . 🔻ስንት ሰዎች አሉ ➷በዱንያ ክብራቸው የላቀ በሰው ዘንድ ታላቅ የተባሉ ➷ የቂያማ እለት ➷ግን ከሰው በታች የተዋረዱ የሚሆኑ ‼️ 📚
Показать все...
💯 3👏 1
◈وَلَقَدْ زَيَّنَّا السَّمَاءَ الدُّنْيَا بِمَصَابِيحَ وَجَعَلْنَاهَا رُجُومًا لِّلشَّيَاطِينِ ۖ وَأَعْتَدْنَا لَهُمْ عَذَابَ السَّعِيرِ 💎 ((ሡረቱ ሙልክ  5)) ➷◈ቅርቢቱን ሰማይም በእርግጥ በመብራቶች ((በከዋክብት)) ➷#አጌጥናት ለሰይጣናትም #መቀጥቀጫዎች_አደረግናት ‼️ ➷◈ለእነርሱም ((ለሰይጣኖች)) የእሳትን ቅጣት አዘጋጀን፡፡ https://chat.whatsapp.com/DBJnTe0lsbLEiGzsHnhQep https://t.me/Adaewatu_selefe https://chat.whatsapp.com/DBJnTe0lsbLEiGzsHnhQep https://t.me/Adaewatu_selefe
Показать все...
4_5972157612840454891.mp34.18 MB
My SiS ሚስጥርሽን ለራስሽ ብቻ ያዥው    ወዳጅሽ   ሌላ ወዳጅ አለውና‼️ ወዳጅሽ ለመሰለሽ ሁሉ ታሪክሽን ህልምሽን በመንገር አታባክኝ ይልቅ ከአሏህ በታች የምታምኝበትና በደንብ የምትቀርቢው አንድ እውነተኛ ወዳጅ ካለሽ ለርሱ ብቻ ሹክ በይው። ከዛ ባለፈ የሚያቆላምጥሽና የሚያወራሽ   ሁሉ ወዳጅሽ እየመሰለሽ አትፍሰሽ!! ቶሎ ግልፅ ማይሆኑ ባህሪዎች ተደብቀው ሚያጠቁ ባህሪዎች እንዳሉ እወቂ አስመሳይነት አፈ ሙዝ አፈ ቂቤነት ብዙ ጊዜ ይሸውዱናል ሳይመስለን ይጎዱናል አንዳልጠው ያስወድቁናል!! So ጥንቁቅነትና ማስተዋል ያዋጣናል https://t.me/abuabdelahzeyn
Показать все...
قناة أبي عبد الله زين

👉ይህ ቻናል የወንድማችሁ ዘይኑ 👉ፋዒዳ 👉ፈትዋ 👉ቂረዓቶች 👉ሙሀደራና ሌሎችንም ያገኙበታል

👏 1💯 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.