ሀላል ፈገግታ 😂
በሀላል መንገድ ዘና እያልን እንማራለን፤ Like እና Share በማድረግ ተባበሩን!🙏
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
1 922
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Repost from ፍቅር ሰባኪ TemUd
የአላህን መቼ ጠየቅኩሽ??😂😂
አንድ ጓደኛችን ነውኮ ( አላህ ይጠብቀውና ) የሆነ ሰርግ ላይ አጃቢ ሆኖ ይታደማል ፣ መንዙማ እየተባለ አይኑ ከአንዷ አጃቢት ላይ ይወድቃል ፣ ሳያስበውም ልቡንም እዛው ጣለው ( አብሽሩ ይገጥማል አትደንግጡ 😁) ።
እናማ ...በባህሪው የተሰማውን ፊት ለፊት ሚናገር ነበርና ምንም ሳያንገራግር ልጅቱ ጋ ጠጋ ብሎ ..
" ለአላህ ብዬ ወድሻለሁ! " አላት ።
ልጅትም የተለመደውን መልስ ..
" አላህ ይወደድህ! " አለችው ።
ታድያ ይህ ያልተዋጠለት ጓደኛችን ..
" የአላህን መች ጠየቅኩሽ ፣ የአንቺን ንገሪኝ ! " ብሏት እርፍ ።😍😂😂
©ኡመር ያሲን
@muslims_couple || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ!
❓ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) የት ተወለዱ ❓
ሀ) መካ
ለ) መዲና
ሐ) ፍልስጤም
መ) መልስ የለም
Repost from ፍቅር ሰባኪ TemUd
ላጤ ሆኜ የኑሮ ውድነቱን መቋቋም አቅቶኝ ወደእናቴ ቤት ልመለስ እልና ምናልባት መንገድ ላይ ቤተሰቦቼ ንብረታቸውን ይዘው ወደኔ እየመጡ ብንገናኝስ ብዬ ፈርቼ ተወዋለሁ😭😭
©
@muslims_couple || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Repost from ፍቅር ሰባኪ TemUd
በተወደደ ኑሮ በዚህ ጊዜ ፍሪጅ የምትገዙ ሰዎች ውስጡ ምን ልታስቀምጡበት ነው?🙄
ፓራስታሞል? ሻምፖ? ልብሳችሁን?? ወይስ ጀበና እና ብርጭቆ ወይስ የሰሞኑ ፀሀይ ሲበረታባቹህ ውስጥ ገብታቹህ ልትቀመጡበት?🤔😂😂
©
@muslims_couple || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Фото недоступноПоказать в Telegram
ስነስርዓት የተሞለው ልጅ ከመሆኔ የተነሳ ይሄን ጊቢ አንኳኩቼ በበሩ ነው የምገባው😛
"ሰርግ ላይ ተጠርቶ 6 ቁርጥ ሲያነሳ"
ደጋሿ:-"እንዳይሻግትብህ" 😃😂😂
@Halal_Fegegta || ሀላል ፈገግታ
Repost from ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
ሳያስቡት አዲስ የሰላምታ አይነት ነው የፈጠሩልን። ከረዥም ጊዜ በኋላ አንዱ ጀለሴን አግኝቼው......
'ሸሃውዚን ሸሃውዚን....' ስለው....
'ነታሃይና ነታሃይና....' ብሎኝ አለፈ😂😂
@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
Repost from ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
በነገራችን ላይ ማሸበር ቀርቶ በእስልምና አሸብር የሚል ስም ለልጅ ማውጣት ክልክል ነው😜😂
©ሱለይ
@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል