ቢኒያም ደሳለኝ | Biniyam Desalegn
ሰላም፤ ቢንያም ነኝ። 💙💙💙በየእለቱ ማለዳ የህይወት ቃል፤ ህይወት ለዋጭ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፤ ነፍስን የሚረሰርሱ ዝማሬዎቼን ቻናሌ ውስጥ አስቀምጥላችኋለሁ። ተቀላቀሉን። 👇👇👇ዮ-ቲዩብ YouTube ላይ ቤተሰብ እንሁን👇👇👇 https://www.youtube.com/@biniyamdesalegn
Больше1 002
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-830 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
👉ኸረ እንዲህ አይኖርም!
አንድ ወዳጄ በቅርቡ አግብታለች እንኳን ደስ አለሽ አትሏትም እንዴ? እናም ይህቺን ወዳጄን ዛሬ አግኝቻት አብረን አሳለፍን በሁዋላም በፊት እንደ ለመድኩት ካላመሸን እራት ካልበላን ብዬ አስጨነኳት።
እሷም በመገረም " እንደ ድሮው እኮ አልኖርም" አለቺኝ! እሷ እንደ ሀሳብ መዝጊያ ብታወራውም በህሊናዬ ውስጥ ግን የጥያቄ መጀመሪያ ሆኖ አረፈው ። ሆኖም ጊዜው በጭንቅላቴ ውስጥ የተፈጠረውን ጥያቄ መመለሻ እንዳልሆነ ስለገባኝ ሀሳቤን ሰብስቤ ጫወታችንን ቀጠልን --------
ሆኖም ያወራናቸው ወሬዎች መሃል ሁሉ ውዴ እኮ እንደዚህ አርጎ እንደዛ ተፈጥሮ ብቻ ምን አለፋቹ ወሬው ሁሉ መሃል ውዷ አለ ጎደኛዬ ፍቅር ውስጥ ናት እንደ ድሮው በፍጹም አይደለችም ጥያቄዬ በረታብኝ ። በመጨረሻም ባለቤቷ እደሚጠብቃት አስረዳችኝና ተለያየን
✍️በመንገዴ ላይ እያለው እንዲህ አሰብኩ አይ ፍቅር...
ፍቅር ወስጥ ኃላፊነት አለ ሰው ለሚያፈቅረው ነገር ምንም ያደርጋል አኗኗር ይቀይራል!
✍️ ለነፍሴ እንዲህ ስል ነገርኳት ጌታሽን አፍቅሪው ለአፍቃሪሸ መልስ ስጪው በመስቀል ለዋለልሸ ባይመጥነውም የፍቅር መልስ ስጪው ፍቅር ውስጥ ኃላፊነት ስላለ እንዲህ አትኖሪም!!! እንዳበደ ሰው ኢየሱስ ኢየሱስ ትያለሽ 🙆♀️ኢየሱስ ሲባል normal አትሆኚም ለፍቅሩ ትጠነቀቂለታለሽ ስለሱ አብዝተሽ ታወሪያለሽ ብታፈቅሪው እንዲህ አትኖሪም ነበር 😭አልኳት......እንድንወደው እንዴት እንደወደደን ያብራልን 🙌 በፍቅሩ እንድናብድ ይርዳን አሜንንን
👉 የመልክቴ ዋና ሀሳብ
"ሰማይን ያፈቀረ ሰው ያስታውቃል አምኖ አይደለም ክዶ እንደ ፔጥሮስ ከእርሱ ወገን ነህ ይባላል "
" ሰማይን ያፈቀረ ያስታውቃል " እንደ ጳውሎስ ምን ላድርግልህ ሲል ይገኛል
“ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤”
— ዮሐንስ 14፥15-16
ተባረኩ ሰላማችሁ ይብዛ
✍️ መሰረት
❤ 2🕊 1
✨✨✨የገና በዓል ታላቅ ቅናሽ!✨✨✨ የወደዳችሁትን ልብስ ለመግዛት ከስር ባሉት አድራሻቻዎች ማግኘት ይችላሉ
@Mesi_Abebe ወይም 0960107561 ይደውሉ
🔆አድራሻ: ገርጂ ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ወደ መብራት ኃይል በሚወስደው መንገድ ላይ ያገኙናል
☀️ከሼን(SHEIN) ዕቃዎች ኦርደር እናደርጋለን!
ሱቃችን ከጠዋት 2:30 ሰአት እስክ ማታ 1:00 ክፍት ነው
🔆 Fixed price!
መልካም በዓል 🩵
“እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።”
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥3
ሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፤ በዚህ አመት ቅድስተ ማሪያም ዩኒቨርሰቲን የምትቀላቀሉ ክርስቲያን ተማሪዎች ከላይ ባለው ስልክ ይደውሉልን
ተባረኩ🥰
ቀን: ማክሰኞ
ቦታ፡ ልደታ ሙሉ ወንጌል
ሰአት፡ 6:10- 7:30
💫🌟የማለዳ ቃል💫🌟
.
.
በትሮቹን አይተው በበትሮቹ አምሳል ይፀንሱ ነበር።
.
.
#ኢየሱስ_ይመጣል
@Biniyam_Desalegn
👍 5❤ 5