cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Sura string art

Welcame to sura string art Bezihe channel ymenelkachewu 📌 string art 📌 yeklem sehle nachewu Kemenlekachewu serawuche weset maserate metfelgo betemetatage waga befelgute dizayen kalobet enaderesalen 📌 sura string art bote 📌 @sura_f Shear yadergu

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
151
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Profile በማድረግ ድምፃችንን እናሰማ
Показать все...
ምህረት አብ የነገውን የመስቀል አደባባይ የመናፍቃን ሰልፍ ተቃወሙ
Показать все...
69b13e4a1a1946a1bfa296b712f072b2.mp47.73 MB
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
Показать все...
🙏 2
በሰዎች ለመወደድ ብዙ ዋጋ እንከፍላለን፤ ሰዎች ደግሞ አይን የሚጥሉት ወይ አጥብቀው የሚወዱት ጠንካራ የሆነ ሰውን ነው። ማንም ደካማን አይወደውም፤ እንዲሁ የሚወድህ ፈጣሪ ብቻ ነው። ወዳጄ ጠንካራ መሆን ከፈለክ ራስህን አክብረው፣ ራስህን ከነ ድክመትህ ውደደው እና የህይወትህን ትልቁን አላማ እወቀው እሱ ላይ አተኩር ከዛ ሰዎሰዎይች አንተ ላይ ያተኩራሉ፤ እሱኮ ጠንካራ ነው አላማ አለው ብለው ይወዱሀል፤ ሳታስበው ድንቅ ማንነት ገነባህ ማለት ነው! የሚገርም ቅዳሜ ተመኘንላችሁ
Показать все...
ደስተኛ መሆን ማለት አሁን ያለህበትን መቀበል ከዛ እያንዳንዱን ቅፅበት ማጣጣም ነው። ለማን ብለሀ ነው ስላለፈው የምትናደደው? ስለሚመጣው የምትጨነቀው? ወዳጄ ስለ ነገ አላማ ይኑርህ በተረፈ ዛሬን አጣጥመው፤ ከዚህ ውጪ ካደረክ ነፋስ እየተከተልክ ነው! ውብ ረቡዕ ተመኘንላችሁ🙏
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.