ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 13 920 подписчиков, занимая 6 261 место в категории Религия и духовность и 2 551 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 13 920 подписчиков.

Согласно последним данным от 15 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -148, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 22.90%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 16 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

13 920
Подписчики
Нет данных24 часа
-357 дней
-14830 дней
Архив постов
📚ተይሲር  አህካመ ተጅዊድ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  01 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ      ጀ          መ                 ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

✅ አትቆጣ❗ ከአቡ ሁረይራ (🇧🇳) ተይዞ፡ ረሱል (🕋) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ليسَ الشَّدِيدُ بالصُّرَعَةِ، إنَّما الشَّدِيدُ الذي يَمْلِكُ نَفْسَهُ عِنْ
✅ አትቆጣ❗ ከአቡ ሁረይራ (🇧🇳) ተይዞ፡ ረሱል (🕋) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ليسَ الشَّدِيدُ بالصُّرَعَةِ، إنَّما الشَّدِيدُ الذي يَمْلِكُ نَفْسَهُ عِنْدَ الغَضَبِ.﴾ “ጀግና ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ግዜ እራሱን የሚቆጣጠር ነው።” 📚 ቡኻሪ (6114) ሙስሊም (2609) ዘግበውታል ➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 📱፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 📱፦ https://bit.ly/41tIUPv 📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh

•• قال الإمام ابن الجوزي : تلاوة القُرآن تعمَل في أمراض الفُؤاد ما يعمَله العسَل في عِلل الأجسَاد ! ‏‌‏⤶ التّبصــــرة صـ (٧٩) 🌹

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ አህለል ኸይሮች ዛሬም ልናስቸግራቹ መተናል አሏህ ከችግር ይጠብቃቹ በበሽታ ከመሰቃየትም አሏህ ይጠብቃቹ። በመቀጠል እናቱን የሚወድ ይህ ቪድዮ አይቶ እንዳያልፍ ይቺ እናታችን በተለያዩ በበሽታ አይነት የተሰቃየች ነው ህመምዋ ስቃይዋ ደብቃ የኖረች ዛሬ ግን በልጇ ስትፈተን ልጄን ከአሏህ በታች ከእናንተ ውጪ ማንም የላትም ልጄን አሳክሙልኝ ያለችን ነው ውድ ቤተሰቦቻችን በተቻለን ያክል እናታችንን እንርዳት አቅም ያለን በብር አቅም የሌለን በዱአ እናስታውሳት እናታችን ለመርዳት አካውንት 1000382737818 አወል ጀማል የበለጠ መረጃ👇 0910614310 አወል ጀማል

~ አንዳንድ ባሎች ሚስቶቻችሁ አደብ ስርአት አሲዛችሁ ያዙ እ¡ "እንደት ባለ ትዳር ሴት እንደፈለገች ሚድያ ስትፈነጪ ትዉላለች አሃ ? አንዳንድ ባሎች አሁን ስአት ላይ ሀላፊነት የተዘናጋችሁ ይመስላል እየነቃችሁ ! =

ስትኖሪ፦ የሚያውቅሽ ያውቅሻል! የማያውቅሽ ይንቅሻል _ የሚያውቅሽ ስለ'ሚያውቅሽ የማያውቅሽ ቢንቅሽ አይድነቅሽ = t.me/Nehnu_nisau_As_Selefiya

~ብልህ ሴት ዋጋዋን ስለምታዉቅ  የራስ መተማመኗን እንደ ዘዉድ ትለብሳለች ! =

ሰዋ ካርድ ያላችሁ አስቸኳይ ተፈልጎ ነው እመልሳለሁ ባለ 23 አንድ ባለ 50 አንድ አቀብሉኝማ ፦ @Ass_selefyaa_bot

በዲን ውስጥ ሚስጥር የሆነ የእምነት ክፍል የለም ~ ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፦ "በኢስላም ውስጥ ማንም ዘንድ ሚስጥር የለም። አላህ - ዐዘ ወጀለ - እንዲህ ብሏል፦ { إِنَّ ٱلَّذِینَ یَكۡتُمُونَ مَاۤ أَنزَلۡنَا مِنَ ٱلۡبَیِّنَـٰتِ وَٱلۡهُدَىٰ مِنۢ بَعۡدِ مَا بَیَّنَّـٰهُ لِلنَّاسِ فِی ٱلۡكِتَـٰبِ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ یَلۡعَنُهُمُ ٱللَّهُ وَیَلۡعَنُهُمُ ٱللَّـٰعِنُونَ (159) إِلَّا ٱلَّذِینَ تَابُوا۟ وَأَصۡلَحُوا۟ وَبَیَّنُوا۟ (160) } "እነዚያ ከአንቀጾችና ከቅን መምሪያ ያወረድነውን ለሰዎች በመጽሐፉ ከገለጽነው በኋላ የሚደብቁ፤ እነዚያ አላህ ይረግማቸዋል፤ ረጋሚዎችም ሁሉ ይረግሟቸዋል። እነዚያ (ከመደበቅ) የተጸጸቱና (ሥራቸውን) ያሳመሩም (የደበቁትን) የገለጹም ብቻ ሲቀሩ" [አልበቀረህ፡ 159-160] በተጨማሪም የላቀው ጌታ እንዲህ ብሏል :- { لَتُبَیِّنُنَّهُۥ لِلنَّاسِ وَلَا تَكۡتُمُونَهُۥ} "ለሰዎች በእርግጥ ታብራሩታላችሁ አትደብቁትምም።" [ኣሊ ዒምራን፡ 187] [አልሙሐላ ፡ 1/ 32-33] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

አንዳንድ እህቶች ግን እረፉ ! ላይቨ ቂርአት ተገብቶ ሰዉ ሰላምታ አቅርቦ ቂርአቱ ቀርቶ አይወጣም ሰላም ነህ ?እንደት ነህ? ደህና ናችሁ ? እያላችሁ ኡስታዙ ቢዚ የምታደርጉ እና ተራ የሚጠብቁ ተማሪዎች ጊዜ የምታባክኑ እረፉ ! ጊዜችን አታባክኑብን እ¡ =

﴿مِّنَ الْمُؤْمِنِينَ رِجَالٌ صَدَقُوا مَا عَاهَدُوا اللَّهَ عَلَيْهِ ۖ فَمِنْهُم مَّن قَضَىٰ نَحْبَهُ وَمِنْهُم مَّن يَنتَظِرُ ۖ وَمَا بَدَّلُوا تَبْدِيلًا﴾
القارئ: بدر التركي.
قناة تـدبُّـر آيـة

_የዱንያ_ምንነት_በኡሥታዝ_ዐብዱልጀሊል_ሙሀጂርM4A_128K.mp36.67 MB

ዝናን መከጀል የኢኽላስ ባላንጣ ነውና የአማኝ ልብ ወደሱ ሊያማትር አይገባም ነበር ። ግን ምን ይደረጋል ?! ተውሒድን ተገንዝቧል ከሚባለው እንኳን በርካታ ሰው ገብቶበታል - ይሄን ጀርባ ሰባሪ በሽታ ! በመልካም ስራዎቻችን ዝናን ማሳደድ ሺርክ መሆኑን ዘነጋን ?!! እውነትም የወረደ ትውልድ ነው የኛ ትውልድ !!! https://t.me/Muhammedsirage

~ አንች ነፍሴ ሆይ ቀጥ በይ ምን አልባት መሄጃሽ ቅርብ ሊሆን ይችላል። = t.me/https_Asselefya1