ማርኬዛ❤
Only #Unique #life challenge #Video_pic❤ #Relationship #old_new_music🔊🔈 #Poems 😊 #just_join 😍💃 For any comment 👇👇👇 @Weshayeee ❤️
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
235
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
#code_9
#Yoni እባላለሁ
ውድድሩን እንዳሸንፍ Like አርጉልኝ
እርሶም ይሳተፉ 📸 @ttopcreater
ፎቶ ለመላክ 👉 @toptememan
@iknowmyselfe
😍😍😍😍😍
━━━━━━━━━━━━
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
😍😍😍😍😍
━━━━━━━━━━━━
══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
ትሆን ወይ
_BisratSurafel.mp33.95 MB
ሳቄ ተመለሰ ተደሰትኩኝ
ሂወት ዘራሽልኝ እንደ አዲስ ቆምኩኝ
ከላይ የተሰጠሺኝ እድሌ ነሽ የኔ ነሽ
ንግስቴ ነሽ የምወዳት ፍቅሬ
የምሳሳልሽ የሌተቀን ህልሜ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rafinayee
5.76 KB
💖✨ ✨💖
🙅♀አልዋሽሽም ማፍቀሬን አልጠላም❤️አንቺን ማፍቀሬን ግን በጣም ጠላዋለው ሰው አይደለው ማፍቀር እንጂ ማፈቅረውን መምረጥ አልችልም😢 ነግሬሽ የለ መምረጥ ብችል ኖሮ ደስ እያለኝ አላፈቅርሽም ነበር😔
@rafinayee
@rafinayee
ሴት ልጅ መቼ መሰለህ
አንተን ከልቧ ምታወጣህ
በአንተ ምክንያት የፈሰሰው
እንባዋን የሚያብስላት
ወንድ ሲመጣ ነው 💚
ስለዚህ መቼም ቢሆን
@rafinayee👸
ለእንባዋ ምክንያት አትሁን 🙅
Показать все...
ሳቅሽ ደግ ሆኖ ያለ መከፋትሽ 😂
ደስተኛ ብትሆኚም ስጋት የሌለብሽ
በወጣሽ በገባሽ ስትፍለቀለቂ 🤣
መስራት ስላልቻልኩኝ እያረፍሽ ሳቂ
@rafinayee
@rafinayee
🍂🍁
እውነት ናፍቀሽኛል ሌላ ቃል የለኝም
ያላንች እንኳን ህመም ደስታንም አልችልም
ነይ በናፍቅቴ ለሰባራው ልቤ
ሌላ ሰው የለኝም አንችው ነሽ ርሀቤ
@rafinayee
ብወዳት ብወዳት መቼ እሷ ይገባታል😭😭
ልቤ እየፈለገ አፌ ዝም ይላታል🙊🙊🙊
በቃ ንገሩልኝ ለእሷ እሰኪገባት
💋💋
ከሁሉም አብልጦ ወዶሻል በሏት
❤❤❤
@rafinayee
@rafinayee
@rafinayee
7.37 KB