375
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
ብዙ የማይረባ ወንድ ልታውቅ ትችላለህ ነገር ግን
.
.
.
.
በፍቅራቸው ሰዐት የላከችለትን Text ፎቶወች ለሰው እንደሚልክ የማይረባ ወንድ የትም የለም😏😏😏😏😏😏
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
ሰው ሆነ ብዬ አልሆንም😒
እኔ ሌላ ሰው ነኝ😊
ያላመንኩበትን አላደርግም🙂
ያመንኩበትን ነገር ግን መቼም
ከማድረግ ወደኃላ አልልም😕
የኔ ያልሆነውን ለምን 🤔
አልሆነም አልልም😊
ለኔ ያለው ቀን ጠብቆ ይመጣል🤷♀
ሰውን በየዋህነት እቀርባለሁ 😔
ግን የዋህነቴን ተጠቅሞ 😕
እንዲጓዳኝ አልፈቅድለትም😠
ከማንም ምንም አልጠብቅም🤐
ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ነውና🙏
ሰው ወደደኝ💕ጠላኝ💔 ብዬ
ለሰው ጥሩ ነገር ከማድረግ🤗
ወደኃላ አልልም😏
ሳያውቁኝ ለሚያወሩት☹️
ሳይገባቸው ሰውን 😕
ለማማት የሚሮጡት🏃♀
ያልሆነውን ሆነ ብለው ለሚያወሩት
እኔ ግድ የለኝም🤷♀
እኔ ነኝ እኔ
የመጨረሻ single መሆንህን የምታውቀው🙄
Romantic ዘፈን እየሰማህ ማንም ጭንቅላትህ ውስጥ ካልመጣ ነው☹️
ያኔ ተሸፋፍነህ ተኛ😴