ru
Feedback
Abel Demelash - አቤል ደመላሽ

Abel Demelash - አቤል ደመላሽ

Открыть в Telegram
2 446
Подписчики
Нет данных24 часа
-67 дней
-3430 дней
Архив постов
#መለየት_ለተሻለ_ሕይወት ... #ከማይመጥናችሁ_ተለዩ ( ✍️ አቤል ደመላሽ ) - በሕይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሰው አዕምሮ በመጠንቀቅ እና እገሌ ይከፋው ይሆን በማለት በይሉኝታ የምንቆይባቸው የማ
+3
#መለየት_ለተሻለ_ሕይወት ... #ከማይመጥናችሁ_ተለዩ ( ✍️ አቤል ደመላሽ ) - በሕይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሰው አዕምሮ በመጠንቀቅ እና እገሌ ይከፋው ይሆን በማለት በይሉኝታ የምንቆይባቸው የማይመጥኑን ስፍራዎች ወይም ደግሞ ሰዎች ናቸው ። በተለይ ሕሊናችን የማይመጥነው ስፍራ እና ቦታ ላይ እንዳለን እየነገረን እምቢ ትክክል ነኝ በማለት አልያም ደግሞ ከዚህ ስፍራ ብሄድ እና ከእገሌ ብለይ ይከፉብኛል ብለን ስናለሳልስ በሕይወታችን የስህተትን መንገድ እንለምደዋለን ። ከዚያ በመላመድ ውስጥ ባለ ለማጅነት ራሳችንን በዚያ አይመጥነንም ባልነው ስፍራ ያለውን ድባብ መስለን እንቀራለን ። ሕይወታችሁ ትርጉም እንዲኖረው ከፈለጋችሁ የማይመጥናችሁ ስፍራ ላይ ለአዕምሯችሁ አጉል የትህትና ካባ እያለበሳችሁ አትሰንብቱ...ምክንያቱም ሳታውቁት እናንተም የዚያ ተራ ስፍራ እና ሕይወት ተካፋይ ትሆናላችሁ ። በቃ ማለትን እንልመድ...በተለይ ደግሞ እናንተ ልትሆኑ የሚገባችሁ እና አሁን እየሆናችሁ ያላችሁት ነገር ካልተጣጣመላችሁ በሕይወታችሁ ይህ ስፍራ አይመጥነኝም ለማለት ይሉንታ አይያዛችሁ ። ምናልባት የእናንተ መገኘት የሚጠበቅበት እና የምትካቡበት ስፍራ እንኳን ቢሆን የማይመጥናችሁ ከሆነ በይሉኝታ አትሰንብቱ ። በቃ ማለትን ያለመደ ሰው ሁሌ በጎተቱት ገመድ ሁሉ እየተጎተተ አንዴ ሼም ይዞኝ ነው አንዴ ደግሞ እገሌ ይደብረዋል እያለ ሲያለሳልስ ሊሰራ ካለው ታላቅ ነገር እና በሕይወቱ ሊገለጥ ካለው መልካም ነገር ጋር ይተላለፋል ። ሞቅታ...ጭብጨባ...እና ውዳሴ አያታላችሁ... ይቅርታ አልችልም...አልያም አይመጥነኝም ማለትን ልመዱ...ያኔ በሰው የሚመራ ተራ ሰው ሳይሆን በራሱ ቆራጥ የሆነ ትልቅ ሰው ትሆናላችሁ ።

#መርካቶ_አሁንም_እየነደደች_ነው 🥺😭 ብዙዎች የለፉበት ንብረት እየወደመ ነውና በፀሎታችሁ አስቧቸው ! 1 ሰዓት ላይ ከሸማ ተራ የጀመረው ቃጠሎ በከባድ ሁኔታ እየሰፋ ቀጥሏል ። #እግዚአብሔር_ሆይ
+6
#መርካቶ_አሁንም_እየነደደች_ነው 🥺😭 ብዙዎች የለፉበት ንብረት እየወደመ ነውና በፀሎታችሁ አስቧቸው ! 1 ሰዓት ላይ ከሸማ ተራ የጀመረው ቃጠሎ በከባድ ሁኔታ እየሰፋ ቀጥሏል ። #እግዚአብሔር_ሆይ_እርዳቸው... #ከአደጋ_ይጠብቃችሁ 🙏

#ዝምታ_ክብር_ያመጣል 💪 #ስራህ_ይናገር 🥰 ( ✍️ አቤል ደመላሽ ) ለረጅም ጊዜያት ለሕይወቴ የጠቀመኝ አንድ ነገር ቢኖር በዝምታ ስራ በዝምታ ኑር የሚለው መርሄ ነው ። ለብዙ ሰዎች አንተነትህን
+3
#ዝምታ_ክብር_ያመጣል 💪 #ስራህ_ይናገር 🥰 ( ✍️ አቤል ደመላሽ ) ለረጅም ጊዜያት ለሕይወቴ የጠቀመኝ አንድ ነገር ቢኖር በዝምታ ስራ በዝምታ ኑር የሚለው መርሄ ነው ። ለብዙ ሰዎች አንተነትህን ብቻ እየገለጥክ እና እኔ ይህ ነኝ እንዲህ አለኝ በዚህ ወጣሁ በዚህ ገባው የምትል ከሆነ እመነኝ ምንም ያሳካኸው ነገር የለም ማለት ነው...ለዚህ ነው አልሸጥ እንዳለ ዕቃ በሄድክበት የሚያስለፈልፍህ...ሁሌ ዝም በል በዝምታም ስራ አንተ ስላንተ አትናገር...ሁሌም ኑሮህን ብቻ ቀጥል...ዓላማህን ኑር...ሰዎች ጋር ለመታየት አትጣር...እመነኝ ያኔ ነፍስህ ደስተኛ ትሆናለች ። እኛ የምንፈልገው ድል ማድረግን ከሆነ ለምን እወቁልኝ እናበዛለን ። ለብዙ ሰዎች ግር የሚላቸው ነገር የኔ የዝምታ ሕይወት ነው ። ምንም መንገድን ብሄድ በዝምታ እጓዛለሁ...በዚያ ሲገምቱኝ በዚህ ነኝ...ምንም መንገዴ እወቁልኝ የለውም...ስለዚህ የኔ ድል በጊዜው አፍ አውጥቶ ያወራል ። ለዚህ ነው የሚያውቁህ ሰዎች እንዲገምቱህ ዕድል ስጣቸው በሕይወትህ ግን አስደንግጣቸው የሚባለው...ለዓመታት የጠቀመኝ ነገር ሰዎች እርምጃዬን እንጂ ሩጫዬን አለማወቃቸው ነው ። ዛሬም እላለሁ...በዝምታ ስራ...በዝምታ ኑር...ተራ አስተሳሰብ ካላቸው ጋር ወርደህ አትመካከር...እንደ ልጅ ከሚያስቡ የወተት ዘመን ላይ ካሉ ሰዎች ጋር አትወያይ...መልስም አትሰጣጥ...ወርደው ከሚያወርዱ ጋር አትዋል...ስትወድቅ ትተውክ ይሄዳሉና ጌታ ምን ይላል እንጂ ሰው ምን ይለኛል አትበል...ራስህን እና እግዚአብሔር የሚልህን ስማ...እመነኝ ይሄንን ስታደርግ የእግዚአብሔር ሞገስ እና ድል አድራጊ ሕይወት ያንተ ይሆናል ። #እግዚአብሔር_ይባርካችሁ 🙏🥰 #ጥበብ_እና_ማስተዋል_ይብዛልን

#ዘማሪት_የምስራች ከባንኮክ መልዕክት አላት 🔴 መልዕክቷንም ለሁሉም ሼር በማድረግ አድርሱላት 🙏

#ፕሬዝዳንት_ሳህለወርቅ_ዛሬ_ስልጣናቸውን_አስረከቡ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የ
+4
#ፕሬዝዳንት_ሳህለወርቅ_ዛሬ_ስልጣናቸውን_አስረከቡ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በዚህም የፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸው ተገልጿል። አምባሳደር ታዬ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ከመሾማቸው በፊት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው በማገልገል ላይ ነበሩ፡፡

እጅግ የተባረኩበት ድንቅ ምስክርነት https://youtu.be/JOzUQcbFNxs?si=PpsqcO2Tjg4qORJ7

🔴 #አሁን_የተላከልኝ_መረጃ 🔴 ሐዋሪያው እስራኤል ዳንሳ 100,000 ብር ለዘማሪት የምስራች ማስገባቱን ከዚህ ደረሰኝ ጋር ልከውልኛል...እናመሰግናለን 🙏🥰
+1
🔴 #አሁን_የተላከልኝ_መረጃ 🔴 ሐዋሪያው እስራኤል ዳንሳ 100,000 ብር ለዘማሪት የምስራች ማስገባቱን ከዚህ ደረሰኝ ጋር ልከውልኛል...እናመሰግናለን 🙏🥰

#እንኳን_ጌታ_ረዳችሁ / እንኳን ተመለስክ ኤፊ ዛሬ በቦሌ አማኑኤል መልካም ቀን ነበረን… ደስ ይላል
#እንኳን_ጌታ_ረዳችሁ / እንኳን ተመለስክ ኤፊ ዛሬ በቦሌ አማኑኤል መልካም ቀን ነበረን… ደስ ይላል

#አስቴር_አበበ_አዲስ_አልበም 🙏🥰 #ቁጥር_2 #ሀሌሉያ / በቅርብ ቀን...
#አስቴር_አበበ_አዲስ_አልበም 🙏🥰 #ቁጥር_2 #ሀሌሉያ / በቅርብ ቀን...

🔴#አሁን 🥺 የወንድማችን አገልጋይ ሱራፌል ዘለቀ የሽኝት ስነ-ስርዓት በCMC ሕያው ተስፋ የተዓምራት ቤተክርስቲያን
+4
🔴#አሁን 🥺 የወንድማችን አገልጋይ ሱራፌል ዘለቀ የሽኝት ስነ-ስርዓት በCMC ሕያው ተስፋ የተዓምራት ቤተክርስቲያን

#በቀብሩ_ጉዳይ_መረጃው_ለሌላችሁ 🔴 ሽኝቱ :- በሲኤምሲ ሕያው ተስፋ የተዓምራት ቤተክርስቲያን ከቀኑ 5 ሰዓት እስከ 6:20 የሚደረግ ሲሆን 🔴 ቀብሩ ደግሞ ሳሪስ ዮሴፍ መካነ-ቀብር ከቀኑ 7 ሰዓ
#በቀብሩ_ጉዳይ_መረጃው_ለሌላችሁ 🔴 ሽኝቱ :- በሲኤምሲ ሕያው ተስፋ የተዓምራት ቤተክርስቲያን ከቀኑ 5 ሰዓት እስከ 6:20 የሚደረግ ሲሆን 🔴 ቀብሩ ደግሞ ሳሪስ ዮሴፍ መካነ-ቀብር ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 9 የሚፈፀም ይሆናል ።

#ለትውስታ 🥺😭 ወንድሜ ሱሬ...በጣም አዝናለሁ 😭😭😭 #ቀብሩ_ዛሬ_ከቀኑ_6_ሰዓት_በዮሴፍ_ቤተክርስቲያን_ይደረጋል

#የሮጠ_ሁሉ_አይቀድምም ( ✍️ አቤል ደመላሽ ) - ሩጫችሁ ከማን ለመብለጥ ነው ? ከጓደኛ ወይስ ከምታዩት የሆነ ሰው ለመብለጥ ነው ? እመኑኝ ይሄ ሀሳብ ውስጣችሁ ካለ እናንተ የሰው እስረኛ ናችሁ
#የሮጠ_ሁሉ_አይቀድምም ( ✍️ አቤል ደመላሽ ) - ሩጫችሁ ከማን ለመብለጥ ነው ? ከጓደኛ ወይስ ከምታዩት የሆነ ሰው ለመብለጥ ነው ? እመኑኝ ይሄ ሀሳብ ውስጣችሁ ካለ እናንተ የሰው እስረኛ ናችሁ ። የሩጠ ሁሉ የሚቀድም በሚመስልበት ዘመን ራስህ ተቀብለህ በመንገድህ ስትጓዝ ብቻ ነው ሰው የምትሆነው እንጂ የሆነ ሰው ን ለመብለጥ የሚደረግ የራስ ወዳድነት ሩጫ መቆሙ አይቀርም ። 🔴 የሮጠ ላይቀድማችሁ...የቀደማችሁ የመሰላችሁን ስታሯሩጡ ተቀድማችሁ እንዳትገኙ ዛሬውኑ ንቁ !!! #ሰላም_ይብዛላችሁ

#ነብይት_መዲ_1_ሚሊየን_ብር_ለጎፋ_ድጋፍ_አደረገች 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 በዛሬው ዕለት ወጣቷ ነብይት መድሀኒት የ1,000,000 ብር በጎፋ ለተጎዱ ወንድም እና እህቶች ድጋፍ አደረ
+3
#ነብይት_መዲ_1_ሚሊየን_ብር_ለጎፋ_ድጋፍ_አደረገች 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 በዛሬው ዕለት ወጣቷ ነብይት መድሀኒት የ1,000,000 ብር በጎፋ ለተጎዱ ወንድም እና እህቶች ድጋፍ አደረገች ።

#ዘማሪ_ሰለሞን_የ20ኛ_ዓመቱን_ልደት_አክብሯል 🎂🎉🎈 እንኳን ተወለድክ ሶል መልካም ልደት ተመኝቼልሃለሁ 🙏🥰 ለዘላቂ ወዳጅነት በተከታዩ የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉን 👉 t.me/AbelDeme
+2
#ዘማሪ_ሰለሞን_የ20ኛ_ዓመቱን_ልደት_አክብሯል 🎂🎉🎈 እንኳን ተወለድክ ሶል መልካም ልደት ተመኝቼልሃለሁ 🙏🥰 ለዘላቂ ወዳጅነት በተከታዩ የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉን 👉 t.me/AbelDemelash1 አመሰግናለሁ

#ታዋቂው_የኦሮሚኛ_ዘፋኝ_ጌታን_ተቀበለ 🙏🥰 ዝነኛው የኦሮሚኛ ድምፃዊ ጫላ ቡልቱሜ ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኙ በማድረግ ተቀብሏል ። አንዲት የፍስ ድናለች እንኳን ደስ አለን !!!
+7
#ታዋቂው_የኦሮሚኛ_ዘፋኝ_ጌታን_ተቀበለ 🙏🥰 ዝነኛው የኦሮሚኛ ድምፃዊ ጫላ ቡልቱሜ ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኙ በማድረግ ተቀብሏል ። አንዲት የፍስ ድናለች እንኳን ደስ አለን !!!

#እንኳን_እግዚአብሔር_አተረፈህ 🥺 ዘማሪ ዘለዓለም ተስፋዬ ከድንገተኛ አደጋ እግዚአብሔር አትርፎታል
+1
#እንኳን_እግዚአብሔር_አተረፈህ 🥺 ዘማሪ ዘለዓለም ተስፋዬ ከድንገተኛ አደጋ እግዚአብሔር አትርፎታል

🔴 #በዝምታ_እንለፍ 🔴 ለሁሉም ሰው መልስ ሰጪ መሆን የሚችለው የእሳት አደጋ ስልክ ብቻ ነው ። ለነውጥ እስካልተፈጠርን ድረስ ለሁሉም መልስ መስጠት አይጠበቅብንም ። ዝም ብለን እንለፍ...ለሁሉ
🔴 #በዝምታ_እንለፍ 🔴 ለሁሉም ሰው መልስ ሰጪ መሆን የሚችለው የእሳት አደጋ ስልክ ብቻ ነው ። ለነውጥ እስካልተፈጠርን ድረስ ለሁሉም መልስ መስጠት አይጠበቅብንም ። ዝም ብለን እንለፍ...ለሁሉ አናብራራ...ግን ራሳችንን ልናደርስ የሚገባው ደረጃ እስከምናደርስ ድረስ ከእግዚአብሔር ጋር እንበርታ...ዝም እንበል !

🔴 #ዘማሪ_አብነት_ቶክቻው_ወደ_ስራ_ዓለም_ገብቷል ዘማሪ አብነት ነጋሽ (ቶኪቻው) ዳንዳኖ ቡና በማለት በአዲስ ስራ መጥቷል !!! ኑ ቡናዬን ጠጡልኝ ሲል ጋብዟችኃል...እንዴት አያችሁለት ?
+2
🔴 #ዘማሪ_አብነት_ቶክቻው_ወደ_ስራ_ዓለም_ገብቷል ዘማሪ አብነት ነጋሽ (ቶኪቻው) ዳንዳኖ ቡና በማለት በአዲስ ስራ መጥቷል !!! ኑ ቡናዬን ጠጡልኝ ሲል ጋብዟችኃል...እንዴት አያችሁለት ?