cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

FreshMan Community

ይህ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተካተቱ የ Highschool(9-12ኛ ክፍል) ትምህርቶች መፅሀፍቶቻቸው እና አጋዥ መፅሀፍቶች፤ እንዲሁም የዩኒቨርስቲዎች Modules ፤ ፈተናዎችና ወሳኝ ግብዓቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ❗️

Больше
Рекламные посты
16 415
Подписчики
-5524 часа
-2267 дней
-43030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

✅ Applied maths 2 ✔️begashaw Pre Engineering ን የጨረሳቹ ተማሪዎች ቀጣይ Applied 2 መማራቹ ስለማይቀር ይቺን ክረምት አንብቡት😎 @FreshMancommunity @FreshMancommunity
Показать все...
App maths 2 (begashaw) @keleme_2013.pdf145.73 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንዲህም አለ 😇 የግቢ life @FreshManCommunity @FreshManCommunity
Показать все...
1🤔 1
👩‍⚕ MEDICINE(ህክምና)👨‍⚕ ❗️❗️ ✍ በposh academy ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ። Medicine❗️ ☘ሐኪሞችም ሐኪሞች ተብለው የሚጠሩት, ህመምን እና ጉዳቶችን ጉዳት ይመረምራሉ. በስልጠናና ፍልስፍኖቻቸው ልዩነት ላይ በመመርኮዝ ያክማሉ። ☘medicine የሚለው ቃል ህክምና ማለት ሲሆን በውስጡ ብዙ Branches ይዟል like Engineering የሰው ሊሆን ይችላል የእንስሳ... ☘ዶክተሮች ሁሉ ታካሚዎቻቸውን ለማከም የተለመዱ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ-ለምሳሌ ኦስቴፓቴቲክ መድሐኒት (ኦስቲኦፓትስ) ዶክተሮች ሁሉን አቀፍ ሕክምናን የመከላከያ ክትትል እና የሰውነት ጡንቻ-አሠራር ስርዓት ላይ ያተኩራሉ. የመድሃኒት ሐኪሞች እንደ allopath ሊባሉ ይችላሉ. የትምህርት እና የፈቃድ መስፈርቶችን ጨምሮ ዶክተር ለመሆን ምን ማድረግ እንዳለብዎ, ምን ዓይነት ስልጠና እንደሚመርጡ ይማራሉ. ☘ በMedicine የተመረቀ አንድ ሰው DOCTOR ይባላል 👩‍🏫 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት ዓመት ትምህርት ነው ❓ ☘ብዙ ሰዎች “ዶክተር ለመሆን ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?” ብለው ይጠይቃሉ ፡፡ አንድ ሰው ዶክተር ለመሆን አስፈላጊ የሆኑትን ሁሉ ማጤን አለብን ፡፡ ☘በመጀመሪያ ፣ ለአራት ዓመት በሚቆየው የቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር እንጀምራለን ፡፡ ምንም እንኳን የተወሰኑ ት /ቤቶች ለሶስት ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ ቅድመ-ህክምና መርሃ ግብሮችን የሚያካሂዱ ቢሆንም አማካይ አራት ዓመት ነው ፡፡ ☘በሁለተኛ ደረጃ ፣ የሕክምና ትምህርት ቤት መከታተል አለብዎት ፡፡ ለማጠናቀቅ ብዙ የህክምና ትምህርት ቤቶች ቢያንስ ከሶስት እስከ አራት ዓመት ይፈጃሉ ፡፡ ይህ ለአንዳንዶች መኖሪያን ሊያካትት ቢችልም ፣ ለሌሎች ግን መኖሪያን አያካትትም ፡፡ ☘በመጨረሻም ፣ ለማጠናቀቅ ከአመት እስከ ሶስት ዓመት የሚወስድ የነዋሪነት መርሃ ግብር ማጠናቀቅ አለብዎት ፡፡ የነዋሪነት መርሃግብር የምርመራውን እና ማዘዣን የሚያካትት ተግባራዊ ሐኪሙ ለህክምና ባለሙያው ያጋልጣል ፡፡ ✳በአጠቃላይ ዶክተር ለመሆን ቢያንስ 10 ዓመት ያስፈልጋል። ☘ምሳሌ Medical Dr የሚማር ሰው ከዚህ ቀደም 7 አመት የሚወስድበት የነበረ ሲሆን 3 አመት ከተማረ ቡሀላ 4 አመት ጀምሮ የሚከፈለው ከንዘብ አለ። ☘ Medicine ለመቀላቀል በተመደብንበት ግቢ የሚዘጋጀውን መግቢያ ፈተና (coc) ውጤት ማሟላት ይጠበቅብናል። ምክንያቱም አሁን ላይ አንዳንድ depን ኸልዝን ጨምሮ COC ተደርጓል። 👩‍🏫 Medicine የሚገባ ተማሪ ምን አይነት ዝንባሌ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል❓ ☘በጣም ምሁር መሆን አለበት በዛ ላይ entrance above 500 ማምጣት አለበት አሁን ላይ ማለት ነው ድሮማ 400 ነበር። ☘ጨካኝ መሆንን ይሻል ጨካኝ ልላኛውን አይደለም ምሳሌ ደም ሲያይ ከሚሮጥ ሰው ጋር ይከብዳል... ግን ይለመዳል 🤗 የኔ አስተሳሰብ ሁሉም ነገር በልምድ መምጣት እንደሚችል ነው! ☘በመጀመሪያ በዚህ ስራ እንዲሳካዎ የሚረዱዎት ባህሪዎች ካለዎት ይፈልጉ። የእርስዎ ሥልጠና በዋናነት በሣይንስ ትምህርቶች ውስጥ የተካተተ ስለሆነ ለዚህ ርዕሰ ጉዳይ ጠንካራ ስልጣን  ያስፈልግዎታል። ከዚህ በተጨማሪ ሥራዎን በጥሩ ሁኔታ ለማከናወን የሚያስችሏችሁ የግል ችሎታዎች የሆኑ የተወሰኑ ለስላሳ ክህሎቶች አስፈላጊ ናቸው። እርግጥ ነው ለሌሎች ሰዎች ስሜት ስሜታዊ መሆን አለበት. ጠንካራ የሪኮል አስተሳሰብ እና የችግር መፍታት ክህሎቶች እንዲሁም ጥሩ የአድማጭ እና የንግግር ችሎታዎች ከታካሚዎች እና ከሥራ ባልደረቦች ጋር ለመገናኘት ያስችልዎታል በተጨማሪም በደንብ የተደራጁና ዝርዝር ሁኔታዎችን የሚያመለክቱ መሆን አለባቸው። ☘ Medicine ላይ የሚሰጡት መሰረታዊ የሆኑት ኮርሶች በ አመዛኙ በ ላብራቶሪ የተደገፉ የ Biology እና የ Chemistry 👩‍🏫 medicine የሚያጠና ተማሪ የሚማራቸው መሰረታዊ እና በዘላቂነት ሊረዳቸው የሚገባ ኮርሶች የትኞቹ ናቸው❓ Subjects you need ►A-levels (or equivalent) usually required. ►ChemistryBiology ►Useful to have ►Critical Thinking... Hmmm🤔🤔🤔 ►Human reproduction ►Research project in medicine ►core epidemiology ►Biochemistry ►body system ►molecules to disease ►Behavioral sciences ►Patients,doctors & society... 👩‍🏫የmedicine ምሩቅ የት የት ተቀጥሮ መስራት ይችላል ❓ ↘ በዋነኝነት በመንግስትና የ ግል አጠቃላይ ሆስፒታሎች ጤና ጣቢያና ክሊኒኮች ውስጥ ተቀጥሮ ገቢ ማግኘት ይችላል። ↘ የግል ክሊኒክ ከፍቶ መስራት ይቻላል። ↘ ጤና ጣቢያ መስራት ይቻላል ↘ከትምህርት ሥራዎ በተጨማሪ በክልል ማሽከርከርን በመጠቀም ሰፋ ያለ ክሊኒክ ይሰጥዎታል. የሕፃናት ሕክምና, የእርግዝና እና የማህጸን ህክምና, የቤተሰብ መድኃኒት, ቀዶ ጥገና, የአስቸኳይ ህክምና እና የውስጥ ህክምናን ጨምሮ በተለያዩ የህክምና ክሊኒኮች ውስጥ ለመሥራት, ከህመምተኞች ጋር ስልጠና በመውሰድ ይሳተፉ። 👩‍🏫 Medicine የስራ ዕድሉ እስከምን ድረስ ነው❓ 👩‍🏫ስራ ላላገኝ እችላለሁ❓ ☘ ኢትዮጵያ ላይ የዶክተር እጥረት ቢኖርም እንደበፊቱ የት ነው ያላችሁት መባል እየተተወ ነው ያው CV አስገብቶ መቀጠር ይችላሉ። ሌላ እንደማንኛውም የጤና ተማሪ ከhospital,ጤና ጣቢያ ትሰራላችሁ። ☘አመልካቾች ባዮሎጂ አጠቃላይ እና ኦርጋኒክ ኬሚስትሪ ሂሳብ እንግሊዝኛ እና ስታቲስቲክስን ጨምሮ በሳይንስ ኮሌጅ የቅድሚያ ኮሌጅ ትምህርቶች መፈፀም አለባቸው። ምንም እንኳን የተወሰኑ መመዘኛዎች በትምህርት ቤት ቢለያዩ አሜሪካን ሜዲካል አሶሼት (AMA) የ 4 ነጥብ ነጥብ 4 ደረጃ 4 ነጥብ እንዲገባ ይደረጋል (የአሜሪካ የሕክምና ማህበር ለህክምና ትምህርት ቤት መዘጋጀት). በተጨማሪም, አንድ ሰው በ Medical College Admissions Test (MCAT) ላይ በደንብ ማከናወን አለበት። 👩‍🏫 የmedicine ትምህርት ቀላል ነው ወይስ ከባድ ❓ ☘ BIO ጋር ተያያዥነትና ቅርርብ እንዳለው ለማንም ግልጽ ነው ስለዚህ ትምህርቱ ትኩረትና ግዜ ይጠይቃል ከዛ ውጪ ጠንክሮ ማንበብ ነው በይበልጥ በተለይ Biology & Chemistry ውጤታማ የሆነ ተማሪ ስኬታማ መሆን ይችላል። 👩‍🏫 medicine በግል የት የት መማር እችላለው ❓ አንዳንድ Collages በግል መማር ይቻላል ግን ብዙም አልተለመደም 👩‍🏫 የሚከፈላቸው ብር 😋 ይህ ነው አይባልም... ከ10,000-30,000 ከዚያም በላይ ነው። ☘በተጨማሪ ጽሁፉ በተጨማሪ ኦስትሮፓቲክ የሕክምና መርሃግብር አመልካቾች ብዙዎቹ በዕድሜ ትላልቅ የሆኑ (25% የሚሆኑ እድሜያቸው 26 ወይም ከዚያ በላይ እድሜ ያላቸው ተማሪዎች) ናቸው💁‍♀💁‍♂. እነሱ የተለያየ ከሆነ የሥራ መስክ የመጡ ናቸው። ☘☘☘☘☘ Join Join Join @Race_Tutorial @Race_Tutorial
Показать все...
👍 2
🔥 SOFTWARE ENGINEERING 📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች ወይም አፕልኬሽኖችን ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል። 📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓ 🎯 በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ 5 አመት የሚወስድ ሲሆን እንደ እነ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ላይ ደግሞ የ 4 አመት ትምህርት ነው ። 📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓ 🎯 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Maths ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል። 📚 Software Engineeering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓ 🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ ግዴታ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇። 📚Some of main programming languags are 👩‍💻• C++ 👨‍💻• JAVA 👩‍💻• PYHTON 👨‍💻• C# 👩‍💻• HTML 👨‍💻• CSS 👩‍💻• JAVASCRPT 📚 በ Software Engineeering የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል❓ 🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የተለያዩ አፕሊኬሽን ስራዎችን መስራት ና መፍጠርን ያካትታል ማለትም Application Ena Software Develope ማድረግ ነው። 👨‍💻👩‍💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who: 📌• Designs, builds, and tests software applications. 📌• Understands user requirements and solves problems using coding/technology. 📌• Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand. 📚 በ Software Engineeering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓ 📚1. Applications Developer 📚2. Cyber Security Analyst 📚3. Game Developer 📚4. Information Systems Manager 📚5. IT Consultant 📚6. Multimedia Programmer 📚7. Web Developer 📚8. Web Designer 📚9. Software Engineer 📚 Software Engineeering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❓ 🎯 በ Software Engineeering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል። 📚 የ Software Engineeering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓ 🎯 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው። 📚 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓ 🎯 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል @EthioEducationCenter1 @EthioEducationCenter1
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Wawww Notcoin 🙏🙏 📌በሰዓት 50 notcoin 😊 Invite ካደረጋችሁ በኃላ ቢያንስ ባላንሳችሁ ላይ Notcoin ለማየት ከ 10-24 ሰዓት መጠበቅ አለባችሁ እናንተ ምትጋብዟቸው ሰዎች Active ሆነው ታስኮችን የሚስሩ ከሆነ ቦነስ ታገኛላችሁ የሚመጣላችሁ ታስኮች እንደየ ሌቭላችሁ ነው  Notcoin የሚሰጣችሁ ሌቭላችሁ ትልቅ በሆነ ቁጥር የሚመጣላችሁ ታስክ ትልቅ ይሆናል, ትንሽም ሲሆን በዛው ልክ... ሌቭል ለመጨመር ታስኮችን በሚገባ ሰርታችሁ ቢያንስ ለወር የሰራችሁትን Notcoin እዛው Hold ማድረግ, በአንዴ ሌቭል ለመጨመር ፍላጎት ካላችሁ ደግሞ Star ገዝታችሁ ማሳደግ ትችላላችሁ... እድሉ ባለፈው ለጀመራችሁም ላልጀመራችሁም ነው 🙏🙏 ቶሎ ጀምሩ👇 https://t.me/notcoin_bot?start=er_34397400
Показать все...
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
Wow🙏🙏 🔥🔥ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 🤩 ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👇🏻👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=5995981363
Показать все...
👍 4
✳️ SOFTWARE ENGINEERING 📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች ወይም አፕልኬሽኖችን ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል። 📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓ 🎯 በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ 5 አመት የሚወስድ ሲሆን እንደ እነ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ላይ ደግሞ የ 4 አመት ትምህርት ነው ። 📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓ 🎯 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Maths ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል። 📚 Software Engineeering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓ 🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ ግዴታ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇። 📚Some of main programming languags are 👩‍💻• C++ 👨‍💻• JAVA 👩‍💻• PYHTON 👨‍💻• C# 👩‍💻• HTML 👨‍💻• CSS 👩‍💻• JAVASCRPT 📚 በ Software Engineeering የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል❓ 🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የተለያዩ አፕሊኬሽን ስራዎችን መስራት ና መፍጠርን ያካትታል ማለትም Application Ena Software Develope ማድረግ ነው። 👨‍💻👩‍💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who: 📌• Designs, builds, and tests software applications. 📌• Understands user requirements and solves problems using coding/technology. 📌• Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand. 📚 በ Software Engineeering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓ 📚1. Applications Developer 📚2. Cyber Security Analyst 📚3. Game Developer 📚4. Information Systems Manager 📚5. IT Consultant 📚6. Multimedia Programmer 📚7. Web Developer 📚8. Web Designer 📚9. Software Engineer 📚 Software Engineeering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❓ 🎯 በ Software Engineeering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል። 📚 የ Software Engineeering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓ 🎯 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው። 📚 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓ 🎯 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል https://t.me/Freshman2016U https://t.me/Freshman2016U
Показать все...
👍 5
📍 Anthropology final exams collection. 1.Bahirdar university 2. Adiss ababa 3. Wolkite 4. Diredawa 5. AAstu 6. 40Minch 7. Jimma 8. Hawassa 9. injibara 10. DebreMarkos + And others.. ⓒ ExamClass ! @EthioEducationCenter1 @EthioEducationCenter1
Показать все...
Anthropology NEW final exams collection ExamClass.pdf7.14 MB
👍 3
Inclusiveness Final Exam @EthioEducationCenter1 @EthioEducationCenter1
Показать все...
inclusiveness 2013 final jimma (1).pdf1.76 MB
👍 2
📍 Global trends final exam 📝 University : adissAbaba ✨Year: 2015 Share and join 👇👇 @EthioEducationCenter1 @EthioEducationCenter1
Показать все...
👍 4
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.