cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🍃𝙼𝚒𝚛𝚊𝚌𝚕𝚎 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎𝚜🍃

الحياة بلا حب.....غربة.... "ʟɪꜰᴇ ᴡɪᴛʜ ᴏᴜᴛ ʟᴏᴠᴇ ɪs sᴛʀᴀɴɢᴇ " " ህይወት ያለ ፍቅር እንግዳ ነገር ናት "❤️ كن في صمتك حكيما،ولا تكن في كلامك أليما " ❤️በዝምታህ ጥበበኛ ሁን በንግግርህ አሳማሚ አትሁን♥ For any comment 👉 @hayu_smile Request to join ሚለውን ይጫኑ 👇

Больше
Рекламные посты
19 690
Подписчики
-2924 часа
-1127 дней
-50930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🚫🔞::::::ድንግል/ቢክራ አላገኘዉባትም::::::🔞🚫 ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ? ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል ቢሆንም የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው?? ድንግሏ ምናልባት.......Read more ሀቂቃ ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት
Показать все...
🔞🚫See more🚫🔞
ቅዳሜዋ ያቺ❤ ልቅም ተደርጎ የተጻፈ ግጥም አንብበሽ ታውቂያለሽ? ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ፊልም አይተሽስ ታውቂያለሽ? የሆነ ድንቅ ተፈጥሮ አይተሽ "የፈጣሪ ስራ" ብለሽስ? አይንሽን የማትነቅዪበት ትእይንት አይተሽ ታውቂያለሽ? 👇🏾 አንቺ ማለት እንዲያ ነሽ !!❤️❤️
Показать все...
🥰 6 2👍 1
ቅዳሜዋ ያቺ❤ ልቅም ተደርጎ የተጻፈ ግጥም አንብበሽ ታውቂያለሽ? ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ ፊልም አይተሽስ ታውቂያለሽ? የሆነ ድንቅ ተፈጥሮ አይተሽ "የፈጣሪ ስራ" ብለሽስ? አይንሽን የማትነቅዪበት ትእይንት አይተሽ ታውቂያለሽ? 👇🏾 አንቺ ማለት እንዲያ ነሽ !!❤️❤️
Показать все...
Finally😮‍💨 i got my relationsleep 😅
Показать все...
😁 32😱 5
አንድን ክስተት ሁሉም ሰው የሚያይበት መንገድ ይለያያል። ወንድ እና ሴት የሚያዩበት መንገድ ደግሞ በጣም ይለያያል። በምሳሌ ላስረዳ?? ባል ሱፐር ማርኬት ተልኮ መመለስ ካለበት ሰዓት 3 ሰዓት ዘግይቶ ግንባሩን በፕላስተር ተበይዶ … ባዶ እጁን ሲመጣ … ሚስት እንደሚጠበቀው እሳት ባትጎርስም… “ምን ሆነህ ነው ይሄ ሁሉ ሰዓት ? ደግሞስ ግንባርህ ምንድነው ?” አለች … ባል የገጠመውን ባጠፋ ባልኛ መለሳለስ እንደሚከተለው አብራራ “የላክሽኝን እቃ እኮ አንድም ሳላጓድል ገዝቼ ነበር። ልክ ሂሳብ ተቀባዩ 815ብር ይመጣል ሲለኝ። 900 ብር አውጥቼ እንደሰጠሁት በጨረፍታ የሆነ ግብዳ ሰውዬ እየተንደረደረ ሲመጣ አየሁ። ለካስ ከኔ ኋላ የተሰለፈችው ሴት ባል ኖሯል። እሷ ስትሮጥ እሱም ተከተላት እኔም እቃዬን ሸካክፌ ስወጣ በጥፊ በእርግጫ ሲያጣድፋት ከቆየ በኋላ የለበሰችውን ቲሸርት አልቀደደው መሰለሽ?? አሳዝናኝ ከላይ የለበስኩትን ጃኬት ስሰጣት.. ‘አንተ ከኔ በላይ ለሚስቴ አዛኝ መሆንህ ነው?’ ብሎ ፀቡን ወደኔ አዞረው እና የገዛሁትን እቃ በካልቾ እንደአዝመራ ዘራው። ከዛማ አንዱ ደንባራ ባለመኪና ከየት መጣ ሳይባል እቃዎቹን ከመሬቱ አመሳስሏቸው ሲሄድ ተናድጄ እየተከተልኩት ‘እያየህ አትነዳም? ከማለቴ ባልየው አጠገቤ ደርሶ ሲገፈትረኝ ከስልክ እንጨቱ ጋር ተላትሜ ግንባሬ ተፈነከተ።… ሀኪም ቤት ሄጄ ከተሰፋሁ በኋላ ልደውልልሽ ስል … ለካ ስልኬ ጃኬቴ ውስጥ ነበር። … በኋላ ወደሱፐር ማርኬቱ ተመልሼ የተጣሉትን ባልና ሚስት የሚያውቅ ካለ ሳጠያይቅ በምልክት ነገሩኝ እና ሄጄ ስልኬን ተቀብዬ መጣሁ። “ ብሎ…… እማጅኑልኝ ከዚህ ሁሉ ትረካ በኋላ ‘እኔን የኔ ባል! ጦስህን እቃው የታባቱ … የኔ ለተጠቃ ጠበቃ … ‘ የሚል ውዳሴ ሲጠብቅ ሚስት ምን አለች?? “ ጃኬትህን ..እ ደግሞ ስልክህ ከነነፍሱ እየሰጠህ የምን ዙሪያ ጥምጥም ነው??? ቀድሞውኑ ስልክሽን ስጭኝ አትላትም? ነው መጀመሪያውኑም ቤቷን ነው ማየት የፈለግከው??” 🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🤣🤣🤣🤣 በባል ምትክ ሱፐር ማርኬት የሄደችው ሚስት ሆና የገጠመው ሁሉ ገጥሟት … ለባሏ ስትተርክለትስ?? ባልየው ምንድነው ያለው?? “ጡት ማስያዣ አድርጋ ነበር??” 🤣🤣🤣 ሀበሻስ ይሄን ታሪክ ሲሰማ… “ መልሱስ ቆይ?? 85 ብሩ ከምን ደረሰ???” 🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️ እና ምን ልላችሁ ነው??? ዝም ብላችሁ ነው ራሳችሁን ለማስረዳት አፈር የምትበሉት🤣 በቅኔ ብትገልፅ… ለማሳዘን ብትሞክር፣ … ብታነባ ሁላ … literally አፈር ብትግጥ ሁላ…. አብዛኛው ሰው መስማት የፈለገውን ብቻ ነው የሚሰማው …. ማይ ፒፕል ደግሞ እንለያለን🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️ ያላለከውን ሁላ ነው የሚሰማው 🤣 እና ግን እናንተ እንዴት ናችሁልኝ??? ሙስሊም ወዳጆቼ በዓል እንዴት አለፈ?? ውብ ቀን ዋሉልኝማ ❤️♥️❤️
Показать все...
👍 37😁 5 3
እንዲቀልህ 63 ሰ🐄 ያለው ኑሮ መኖር ከፈለክ ውስጥህን 🐟ምነውና 🐑ድም ቢሆን ደስተኛ ሁን!!😁
Показать все...
😁 57👍 9👏 1
Full poem በበርቂ ዓይኒሓ ሶድሪቀል ጁሪሐ ቀድ ኩንቱ ወለሀ አልቻልኩም መራመድ አየቱሃል ቢክራ ስሚ ያንችን ጊድራ አውሷፍሽ ቲወራ አጎራ ኩሉ ዘይድ አውሳፏ ተገልጧል ለቀለሜ ሰልጧል እጄ ሙቆ ቀልጧል ምንግዜም አላጋድ በሶድሯ ትኩሳት ለኩሳለች እሳት ሞቆ ታይጨርሳት ቀለጠ ስንቱ ወንድ ጅዕቱ ቢባቢሃ ቀረዕቱ ባበሃ ፈተህቱ ባበሃ ወጀቱሃል ሙፍረድ ሶቂል ነው በሶሯ ሙፍዚዕ ነው ነዞሯ መጥሉብ ነው አፈሯ አየ ወዴት ልሒድ . ሀዘል ሙዓሊፉ በለዲሁ ባቦ ጉድ አገኘው አቦ ጘይቦ እንደ ሁድሁድ 😊
Показать все...
👍 4 4🥰 2👏 2
ቢበርቂ ዓይኑሃ ፣ ሶድሪ ቀድጁሪሃ ፣ ቀድኩንቱ ዋሊሃ ፣ አልቻልኩም መራመድ! __ Hayu smile ተአጅቢኛለሽ
Показать все...
🤔 3
«አስማት ላሳይህ» አለችኝ... ድሮ... ድድድድድድሮ «እሺ» አልኩ «አንድ ቁጥር ያዝ በጭንቅላትህ» «ያዝኩኝ» «በል የያዝከውን ቁጥር እርሳው» «ኧኸ? እንዴት?» «እርሳው ብያለሁ እርሳው!» «ሆሆይ... እሺ ረሳሁት!» «ሰባት ነበር የያዝከው አይደል?» «ኧረ ተበላሽ! ሶስት ነበር!» «እርሳው አላልኩህም? እንዴት አስታወስከው!?» እኔ... ዝም! (ትዝ አለሽ?) የረሳሁሽ ልክ እንዳሳየሽኝ አስማት ነው። እንጂማ እንዴት በ«ቃል» የያዙትን መርሳት ይቻላል? ! Sem
Показать все...
😢 35👍 13😁 7 3🤣 3
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.