cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Atlas College Wolkite campus

College information set

Больше
Рекламные посты
1 451
Подписчики
+224 часа
Нет данных7 дней
+230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ቀን፡ 08/09/-2016 ዓ.ም            ማስታወቂያ ዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ፡ በቀን 17/09/2016 ዓ/ም የምርቃት ፎቶ ስለምትነሱ አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ እንድትጠባበቁ ከወዲሁ እናሳስባለን ፡፡                 👉ማሳሰቢያ ፎቶ ለመነሳት ለሚትመጡ የኮሌጁ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ፡ መጽሔት ላይ ለማስፈር የሚትፈልጉትን የራሳቹን የመጨረሻ ቃል / last word  ይዛችሁ እንድሁም  ከራሳችሁ ፎቶ ስር እንዲቀመጥላችሁ የሚትፈልጉትን Last  word ፎቶ ለመነሳት ስትመጡ ፅፋችሁ ይዛችሁ እንዲትመጡ እናሳስባለን ፡፡ የተመራቂ ተማሪዎች አስተባባሪ ኮሚቴ
Показать все...
በቀን 08/10/2016 Research የሚገባበት ቀን ስሆን 15/10/2016 Defense እንዲሁም ሐምሌ 13/11/2016 graduation (ምረቃ) ስለሆነ እንድትዘጋጅ ከወዲሁ እናሳስባለን
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀን፡ 05-09/2016 ዓ.ም      ማስታወቂያ አትላስ ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጁ የዲግሪ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ :-   👉ከግንቦት 06-09-2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 20-09-2016 ዓ.ም ድረስ ፕሮፖዛል እንዲታስገቡ እያሳወቅን ከላይ ከተጠቀሰው ቀናት በኃላ የማንቀበል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ፡: ማሳሰቢያ :- የተገለፁትን ተግባራዊ ያላደረገ ተማሪ ለሚፈጠረው ችግር ሙሉ ሀላፊነት እራሱ የሚወስድ መሆኑን እንገልፃለን
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማስታወቂያ የ2016 ዓ/ም የዲግሪ እና TVET(ዲፕሎማ ) ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ 1ኛ.ሙሉ የትምህርት ክፊያ ጊዜ የሚጠናቀቀው  እስከ  ግንቦት 25 ብቻ መሆኑን 2ኛ.ዉጤት ላይ ችግር ያለባችሁ ተማሪዎች (ፈተና ያመለጠባችሁ) እስከ ግንቦት 15  ብቻ እንድታመለክቱ 3ኛ. የመመረቂያ ጥናታዊ ፅሁፍ(Research )ያላስገባችሁ እስከ ግንቦት 10 ገቢ እንድታደርጉ ። በጥብቅ እናሳስባለን ። ማሳሰቢያ :- የተገለፁትን ተግባራዊ ያላደረገ ተማሪ ለሚፈጠረው ችግር ሙሉ ሀላፊነት እራሱ የሚወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን ።
Показать все...
ቀን: ግንቦት 04, 2016 ዓ.ም እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ   የምረቃ ቀን ስለመወሰን ከሐምሌ 13 - 2016 ዓ.ም መሆኑን እዉቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀን፡ 03-09-2016 ዓ.ም ለዲግሪ ፕሮግራም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ፡ ለኮሌጁ summit የሚታደርጉት Research ሁለት copy መሆኑን እየገለፅን ለኮሌጁ ከማስገባታችሁ በፍት አድቫይዘራቹን ማስፈረም እንዳለባችሁ ማሳሰብ እንፈልጋለን ፡፡ ኮሌጁ !
Показать все...
ቀን፡ 3-9-2016 ዓ.ም ማስተካከያ ለአንደኛ ፣ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ዓመት የዲግሪ ፕሮግራም የርቀት (Distance )ተማሪዎች በሙሉ ፡- ጉዳዩ፡ የሦስተኛ semester የምዝገባ ቀን ን ይመለከታል ከላይ በተገለፀው መሠረት የእናንተ የምዝገባ ቀናት ሀሙስ የግንቦት 01-9-2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 10-9-2016 ዓ.ም እንደሆነ ከዚህ ቀደም ባወጣነው ማስታወቂያ  ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ ሆኖም ሀሙስ ቀኑን ሙሉ ምንም አይነት  አገልግሎት መስጠት ስለማንችል ግንቦት   05-9-2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 12-9-2016 ዓ.ም እንዲትመዘገቡ በአክብሮት ማሳወቅ እንፈልጋለን ፡፡              ከኮሌጁ ሬጂስትራር ቢሮ !!!
Показать все...
ለአዲስ አበባ (6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ) ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች አጭር መረጃ 📄የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4-5/10/2016 ዓ.ም ይሰጣል(ፈተናው የ8ኛ ክፍልን ብቻ ይሸፍናል) 📄የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ  12-14/10/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል!!(ፈተናው የ6ኛ ክፍልን ብቻ ይሸፍናል) 📄የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በአዲስ አበባ   በበይነ መረብ (Online) ብቻ በተመረጡ ት/ቤቶች ይሰጣል:: 📄የ12ኛ ክፍል(Social )ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም በተመረጡ ት/ቤቶች  ይሰጣል:: (ፈተናው ከ9ኛ-11ኛ ክፍል  በነባሩ ስርዓተ ት/ት(ከኢኮኖሚክስ በስተቀር ) እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ት/ት እንዲሁም ኢኮኖሚክስ በአዲሱ ስርዓተ ት/ት  ይሸፍናል 📄የ12ኛ ክፍል(ተፈጥሮ ሳይንስl)ፈተና ከሐምሌ  9-11/2016 ዓ/ም በተመረጡ ት/ቤቶች   የሚሰጥ   ይሆናል(ፈተናው ከ9ኛ-11ኛ በነባሩ ስርዓተ ት/ት እና 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓተ ት/ት ይሸፍናል 📄ተማሪዎች ይህንን መረጃ መሰረት በማድረግ አስፈላጊውን ዝግጅት አንድታረጉ:: ትምህርት ሚኒስቴ
Показать все...
Ministry Of Education

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው 🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot 🔴ለFreshman : @Freshman_Robot «Buy Ads»

https://telega.io/c/Tmhrt_minister

or @MoeAds_bot