cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሀበሻ 050

ይ channel ወቅታው መረጃ በፊጥነት እናደርሳለን ቴክ ፍቅር ጥበብ ግጥም በሴፍው የምዳስስ ነው

Больше
Рекламные посты
475
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-1930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

https://merkato.plus/13890/16 የጫማ ማስቀመጫ - ባለ ስድስት ደረጃ፤ ገጠማ የማይፈልግ፤ 5 ጥንድ ጫማዎችን የሚይዝ
Показать все...
የጫማ ማስቀመጫ

ልባዊ ፈገግታ የሰዎችን ልብ ይከፍታል፤ለሰው ልጅ ያለህን አክብሮት የምትገልፅበት ዓለም አቀፋዊ ቋንቋም ነው ፈገግታ ሱና ነው ለውጥ ☪HAPPY JUMEA☪ @joyyeg
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
(ሳዳም በምን ምክንያት ተገደለ ?) የገደሉትስ እነማን ናቸው ?     በሳዳም ዘመን ሺዓዎች (ኢራኖች) ልክ እንደዛሬው ድምፃቸው አይሰማም ነበር ምክንያቱም ሳዳም ከነሱ በላይ ነበር እነሱ ወደአረቡ አለም እንዲህ ከመስረጋቸው በፊት ሳዳም ቀጥ አድርጎ ይዟቸው ነበር ሳዳም ከኢራን ሺዓዎች ጋር ለስምንት አመታት ያክል ተዋግቷቸዋል በዚህ ጦርነት ወደ 4 ሚሊየን ኢራናውያን ሺዓዎችን ገድሎባቸዋል ከዚያም ኢራኖች ከአሜሪካ ጋር አንድነት በመፍጠር ኢራቅን ዘመቱባት ከዚያ በቁጥጥራቸው ስር አደረጓት    ይህ አንደኛው "ሳዳምን የገደሉበት ምክንያት ሲሆን" ሌላኛው ምክንያት ደግሞ ከፍልስጤም ጎን በመቆሙና የእስራኤል ዋና ከተማ የሆነችዋን በሚሳኤል በመምታቱ ነው በዚህ ምክንያት አሜሪካ ፣ እስራኤል ፣ ኢራን ባንድነት ሁነው ነው የገደሉት። አላህ ይማረው @joyyeg
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እኔ የሚያሳስበኝ የኔ በስቅላት መሞት አይደለም ! እኔ የሚያሳስበኝ ይች ዑማ ከጠላት በታች ዝቅ ብላ እንዳትሞት ብቻ ነው ! ይች ዑማ ሁሌም ራሷን ከፍ አድርጋ እንድትኖር ብቻ ነው የምፈልገው። (ሳዳም ሁሴን) joiN👉 @joyyeg
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በነገራችን ላይ ሳዳም ሁሴን መንግስት ሳይሆን በፊት ራሱንና ቤተሰቡን ሲያስተዳድር የነበረው ሀብሀብ በመሸጥ ነበረ joiN👉 @joyyeg
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሳዳም ሁሴን ፍርድ ቤት ሁኖ ከተናገረው ፡ አሜሪካን እና አይሁዳውያን እኔን በስቅላት መግደል ይፈልጋሉ ! ስቅላት ምንድነው ?! እኔ ስቅላትን አልፈራም ! ሞትንም አልፈራም ! እኔ አላህን ብቻ ነው የምፈራው join👉 @joyyeg
Показать все...
#ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጥ የርሱን እርዳታ የምታገኙት በሻትከው ያክል መሆኑን አትዘንጋ ለውጥ @joyyeg
Показать все...
2
#በፍጡራን ላይ ያለን ተስፋ ሲሟጠጥ በአላህ ላይ ብቻ ተስፋችን እንቀጥላለን ያኔ ያለተጠበቀ እርዳታው ይደርሳል። ለውጥ @joyyeg
Показать все...
(ሙሀመድ ሙፍቲ) የሄድሽበት ወኔሽ ፣ መመለሻሽ ላይሆን ፣ እንደ ፀሀይ ግላጭ ... እንደ ጊዜ ወረት ፣ አንዳፍታ መምጣትሽ በደጃፌ በኩል ያልፋል እንደጂረት። . ( ምን ያደርግልሻል ... . .... ላትደርሽኝ መጥተሽ ) ለሞላሽ መሄጃ ፣ ላልቸገረሽ መንገድ ፣ መቁረጫ ተስፋዬን በቅፅበትሽ ማገድ ። . ይልቅ ፣ ጊዜ ቁልቁለቱ ... አንቺን ተሸክሞ ፣ ትናንት ራስሽን ... ይሉንታሽ ከምክሞ ፣           መርጋት እየነሳሽ ... ሲለው ከንብል - ደፋ ፣ ( ምናለ በገባሽ ... ! ) አንዳፍታ ላያገል ከመቅረት መክፋቱ ያላፊ ሰው ዳፋ ። ____ ©ሙሀመድ ሙፍቲ ( ጀዋድ ) @joyyeg
Показать все...
ለበሻ ግጥም አ ን ዳ ን ዴ ┈┈•✦•┈┈ ✍ በዕውቀቱ ስዩም ' ባልተገራ ፈረስ     በፈጣን ድንጉላ ኑሮን ባቦ ሰጠኝ     ህይወትን በመላ በዚህ በኩል ሲሉህ     ንጎድ ወደ ሌላ፤ እስከመቼ ድረስ ዳር ዳሩን መራመድ ፤ በጭምት ሰው ስሌት በክብር ካልመጣ፤ ሞክረው በቅሌት ሰው ቅፅር አይደለም፤ በእሾህ የታጠረ እንድትጥሰው ነው፤ ህግ የተፈጠረ። አይሰለቺህም ወይ መኖር በተጠንቀቅ አ ን ዳ ን ዴ አየር ላይ ደንሰህ ፤ በግንባርህ ውደቅ አ ን ዳ ን ዴ ኮርቻህን እርሳት ርካብህንም ሳት ፋይዳ አይጠፋምና፤ ወድቆ ከመነሳት! በትቢያ ላይ ወድቀው የተነሱ አሉና፤ በሉል ባልማዝ ደምቀው! አ ን ዳ ን ዴ ልጉዋሙን ልቀቀው! ------------------------ @joyyeg
Показать все...