cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

مع ا للَّه

Every morning has anew beginning,anew blessing anew hope!

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👉ይች ናት ምርጥ ሴት‼ ================ 👉በአንድ መስጅድ ውስጥ ቁርአን የሚያስቀራ የነበር ኡስታዝ በአንድ ወቅት ተገጠመውን ትክክለኛ ታሪክ እንድህ ሲል ያስታውሳል ‼ 👉አንድ ትንሽ ልጅ ቁርአን ለመቅራት መመዝገብ ፈልጎ መጣት!እኔም ሌላ ግዜ እንደማደርገው መጠይቅ ጀመርኩ‼ 👉ከቁርአን በቃልህ የሀፈዝከው አለህ አልኩት ❗አዎ አለኝ❗እስኪ ከ{عَمَّ }ጁዝ ቅራለኝ አልኩት‼ቀራልኝ ❗ እስኪ ከ{تَبَٰرَكَ } ቀራልኝ ስለው ቀራልኝ❗👉በዚህ እድሜው ይሄንን ሁሉ መሀፈዙ ገርመኝ እና አድናቆቴን እንድቸርው አድርገኝ ‼ 👉እኔም ወደላይ ከፍ ብየ ከሱርቱል An-Nahl (النّحل) ቅራልኝ ስለው ቀራልኝ ‼አድናቆቴ ጨመር ከርጅም ሱራ መጠየቅ ፈልጌ ሱርቱል Al-Baqarah (البقرة) ትሀፍዛለህ ስለው አወን አለኝ ‼ይባሱንስ 👉ቅራልኝ አልኩት የተውሰነውን ያለምንም ስህተት ቀራልኝ ❗ለመሆኑ ቁርአንን በሙሉ ትሀፍዛለህ ስለው አወን አለኝ❗አግራሞቴ ጨመር‼ከሲህ ልጅ ጀርባ ምን አይነት አባት ሊኖር እንደሚችል ይባስ ጉጉቴን አባሰው‼ 👉እናም ነገ ለመመዝገብ አባቱን ይዞ እንድመጣ በመንገር ተለያየን ‼ 👉በጉጉት ስጠብቃቸው የነበሩት አባት እና ልጅ መጡ ❗በጉጉት ስጠብቀው የነበርው አባት ግራ አጋባኝ ሌላው ይቅር እና የሱና ምልክት እንኳን አይታይበትም ‼ 👉የኔን መደናገጥ ያየው አባት ጠጋ ብሎ አብሽር ጉዳዩ ገብቶኛል አትገርም ታሪኩን ስትርዳ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንልሀል ‼👉ከዚህ ትንሽ ልጅ ጀርባ ከአድ ሽ በላይ የምትበልጥ ምርጥ ሴት አለች ❗አሁን እቤት ሶውስት (3)ልጆች አሉኝ ‼ 👉ሁሉም ሀፊዞች ሲሆኑ በአሁኑ ግዜ የመጨርሻዋ ልጆ እድሜዋ አራት (4)ሲሆን ጁስ {عم}ሀፍዛለች ‼ 👉የበለጠ ተማርኩኝ እሽ ይሄ እንደት ሊሆን ቻለ ብየ የታሪኩን መጨርሻ እንድነግርኝ ጓጓሁኝ ‼ 👉ከአንድሽ ወንድ ትበልጣለች ያልኩህ ሴት የልጆቸ እናት ውዷ ባለቤቴ ስትሆን ልጆቸ አፍ መፍታት ሲጀምሩ ጎን ለጎን ቁርአን እንድሀፍዙ ታደርጋቸዋለች‼ታበርታታለች‼ 👉ከልጆቹ ምሀል ቀድሞ የሀፈዘ እራት በሱ ምርጫ ይሰራል❗ 👉ቀድሞ ክለሳን የጨርሰ በእርፍት ቀናት የምንሄድበት በሱ ምርጫ ሆናል‼ 👉ቀድሞ ያከተመ ወይም የጨርሰ የአመቱ ርፍት ላይንገርኝ መሄጃችን በሱ ይመርጣል ‼ 👉በዚህ መልኩ በመካከላቸው ከፍተኛ የሆነ የቁርአን መሀፈዝ ውድድር ውስጥ ገቡ ‼ 👉በዚህም የተነሳ ሀፊዝ ሆኑ ብሎ መጨርሻውን ‼👉እኔም ይች ናት ምርጥ ሴት ማለት እስዋ ተስተካክላ ቤትዋን ያስተካከልች ‼ 👉አላህ ሁላቸውንም ሴት እህቶቻችንን እንደዚች ሴት ያድርጋቸው /ያድርግኝ!/ 👉ኢማን ይስጠን ‼ 👉በሰማነውም የምንጠቀም ያድርገን‼ 👉እስኪ እራሳችንን እንደዚች እንስት ለመሆን ዛሬውኑ ቆርጠን ለመተግበር እንነሳ‼ وَالَّذِينَ جَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا ۚ وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ እነዚያም በእኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን፡፡ አላህም በእርግጥ ከበጎ ሠሪዎች ጋር ነው፡፡
Показать все...
#ኒቃቢስቷ__ #ፕላኔት_ነሽ_አንቺ!! -------------------------------------- ጠላት ቢዘምትብሽ ስምሽን በማጥፋት፡ ድንኳን ለባሽ ቢልሽ ዝሙት ለማስፋፋት፡ ዘመቻ ቢጀምር በፌስቡክ ኢንተርኔት፡ ፍፁም ጆሮ አትስጪ አንች ነሽ ፕላኔት፡ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ የኛ ጁፒተር ነሽ ማርስና ኡራኑስ፡ በተውሒድ የፀናሽ አንፖልና ፋኑስ፡ ኔፕቱንም ምድር ሳተርንና ቬኑስ፡ ---------------------------------------- በቀደምቶች ፈለግ በሀቅ ከፀናሽ፡ ለወሬ ጆሮ አትስጭ ከሰማይ ነው ዝናሽ፡ ከፕላኔት በላይ ዘልቋል ያንች ክብር፡ በዩሮ በዶላር አይገኝም በብር፡ ------------------------------------------- የሩሲያ አሜሪካ ሰይጣናት ቢያቅራራ፡ ምንም አይሰማሽ አትከፊ አደራ፡ በኢስላምሽ በርቺ በኒቃብ ድመቂ፡ ጠላትሽ ብዙ ነው እህት ተጠንቀቂ፡ ማንንም አትስሚ እጂግ በጣም ንቂ፡ ጥቅምና ጉዳትን ለይተሽ እወቂ፡ ------------------------------------------ የጌታን ቃል ስሚ ልበሽ ኒቃብሽን፡ በይ ተከናነቢ እወቂው ክብርሽን፡ የቁንጅናሽን ልክ ግርማ ሞገስሽን፡ ----------------------------------------- አህባሽ ሱሪ ልበሽ ብሎ ጠላት ቢያብር፡ የሒጃብ ቀን ብሎ ኢኽዋንም ቢያከብር፡ ያንችን የፀና አቋም አይችልም ሊሰብር፡ ሴት አንበሳ አያስርም ምንም ድሩ ቢያብር፡ በርቺ በኒቃብሽ እሰይ የኔ ነብር፡ ----------------------------------------------- ሀያል የተባሉት ምን ቢተባበሩ፡ በአሏህ ካላመኑ ቁርዓንን ካልቀሩ፡ በጣም ዝቅ ያለ ነው የሸረሪት ድሩ፡ የፍልስፍና ጥግ ፅልመት ነው መስመሩ፡ ላንች አይመጥንሽም ተራ ነው ነገሩ፡ --------------------------------------------- ወላሒ ረክሰዋል ሱሪ የሚለብሱት፡ ከሰውነት ክብር በጣም ነው ያነሱት፡ ውድ አካላቸውን ለዝንብ እያላሱት፡ አላፊና አግዳሚው መጥቶ እየወረረው፡ ሰካራሙ ሁላ ሔዶ እየደፈረው፡ ==================== አይተውት አይተውት ስለሰለቻቸው፡ አሁን የሁሉም ሰው አንች ነሽ ምርጫቸው፡ አንች ግን አደራ እንዳታሳያቸው፡ በሀላል ካልሆነ እምቢያው በያቸው፡ -------------------------------------------- ከአህባሽ እራቂ ክርስቲያን ጋ አትሒጂ፡ አይናፋር ብቻ ሁኝ ጥመት እንዳትለምጂ፡ ሆነሽ ተቀመጪ ዘላለም ተወዳጅ፡ የተውሒድ አንበሳ የቢዲዓ አሳዳጅ፡ -------------------------------------------- ጀግና ነሽ እህቴ ከፕላኔት በላይ፡ ከፍ ብለሽ ኑሪ ሁሌም ወደ ሰማይ፡ አሏህ ይጠብቅሽ መጥፎሽን እንዳላይ፡ ማንም እንዳያይሽ ሁሉም አንችን ይበል፡ ከሐዲው ጠማማው ኢስላምን ይቀበል፡ ቢድዓ ይራቆት ሽርክም ይስተባበል፡ ---------------------------------------------- የሽርክ የጥመቱ ውርጋጥ ወንደላጤ፡ አህባሽ አፉን ይዝጋ ዳቆንና ጴንጤ፡ ከሐላልሽ ውጭ ማንም አይድፈርሽ፡ በኒቃብ ተሸፈኝ ኒቃብ ይሁን ክብርሽ፡ የአርሹ ባለቤት ጠብቆ ያኑርሽ፡ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ #እናም_የኔ_ጀግና....!! በስደትም ሆነሽ ሀገርም ስትመጪ፡ ሌላን አትልበሺ ኒቃብን ምረጪ፡ በሱና ላይ ፅኚ ከቢድዓ አምልጪ፡ #አዎ_ጀግናዬ_ሆይ....!! በሰውነት ክብር ምድር ላይ የበቀልሽ፡ በተውሒድ በሱና ሰማይ የተሰቀልሽ። ሐሜተኛው ያውራ በእምነትሽ በርቺ፡ ድንኳን ለባሽ ቢልሽ ከቶ አትሰላቺ፡ የኢስላም ውድ ልጅ ፕላኔት ነሽ አንቺ፡ Join👇👇👇👇👇 @tinishuu
Показать все...
አላማ ይኑርህ ማንኛውም ልናከማቸውም ሆነ ልናዳብረው የምንፈልገው ነገር መግቢያ በር አላማ(ራእይ) ሊሆን ይገባል ፤ አለበለዚያ ከሗላ የምንጀምር ሰዎች እንሆናለን። ማለትም የምንፈልገውን ነገር በእጃችን ካስገባን በሗላ ፣"ምን ላርግበት?" ብሎ እንደማሰብ ማለት ነው። በመጀመሪያ አላማን ማሰብና ከዛም ምን ማድረግ እንዳለብህ መወሰን ነው ያለብህ ። "የምትሞትለት አላማ ከሌለህ የምትኖርበት አላማ አይኖርህም" Imagine 🤔 አንድ ቀን ያላሰብከው የገንዘብ መጠን በወዳጅህ እንደስጦታ ቢበረከትልህ አሁን ባለህበት ሁኔታ ምን ታረግበታለህ😳? ብሩን የምትጠቀምበት ነገር ከአላማህ ጋር የተያያዘ መሆን አለበት አላማ ከሌለህ ግን "በሌሊት ጥላ ያዙልኝ" ይሆናል ነገርህ። «ሳይከፋልህ የምታከናውነው አላማ ከሌለ ቢከፈልህም የምታከናውነው አላማ አይኖርህም» ✨ብሩህ ቀን ✨ @tinishuu
Показать все...
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን ውዶች እንዴት 🙏 "🕴መቆም ወይስ መሄድ🚶‍♂🚶‍♀ "እንደኔ ግን መሄድ ከመቆም ይሻላል። መቆም ቢያንስ ለጠላቶችህ የታወቀ አድራሻ ይሰጣል። መሄድ ግን ቢያገኙህ እንኳን ለፍተው እንዲያገኙህ ያደርጋል። መቆም በቆምክበት ቦታ ብቻ ያለውን እድል እንድትጠቀም ያደርግሃል፤ መሄድ ግን የማታውቀውንም ዕድል እንድትሞክር ይረዳሃል። ስትቆም መጀመሪያ ታረጃለህ፣ ቆይቶም ትበሰብሳለህ። ስትሄድ ግን መጀመሪያ ትደክማለህ፣ ቀጥሎ ግን ትጠነክራለህ። ባለቀ ትናንት አትታሰር፣ በተበላ ዛሬ አትወሰን፤ ይልቅ ወደማይታወቀው ነገ ሂድ። ነገ ወዳንተ ሳይመጣብህ አንተ ወደ ነገ ሂድ። አንድ ቦታ ላይ የግድ እንድንቆም ቢፈለግ ኖሮ እግር ሳይሆን እንደ ዛፍ ሥር ይሰጠን ነበር። የመሄዳችን ዋናው ምክንያቱ የምንቆይበት ምክንያት አለመኖሩ ነው።" ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~
Показать все...
ያ አቅሷ !!!😍😔 @tinishuu @tinishuu @tinishuu @tinishuu @tinishuu
Показать все...
1.mp33.51 MB
◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈ ሰው እንደዚህ ነው ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈ ከእለታት አንድ ቀን ከቤት ወጥቼ እየሄድኩ ሳለ አንድ ሰው ጠራኝ ሲጠረኝም ሄድኩኝና አቤት አልኩት ሰውዬውም ተጠግቶኝ ሱብሃነላህ አለኝ እኔም ግራ ገብቶኝ ሱብሃነላህ ያለኝ ምን ለማለት ፈልጎ ነው በዬ ግራገባኝ ከዛም ቀጥሎልኝ ወልሃምዱሊላህ አለኝ ከዛም አሁንም ዝም አልኩት ወላኢላሀኢለላህ አለ ዝም አልኩ ወላሁአክበር አለ ዝም አልኩ ሱብሃነላሂ ወቢሃምዲሂ ሰብሃነላሂል አዚም አለኝና ፊቱን ከኔ ላይ ዞር አረገ እኔም ለምን እንደዚህ እንዳለኝ ማወቅ አለብኝ አልኩና ሱብሃነላህ ፣ ወልሃምዱሊላህ ፣ ወላኢላሀኢለላህ ፣ ወላሁአክበር ፣ ሱብሃነላሂ ወቢሃምዲሂ ሱብሃነላሂል አዚም ለምን አልከኝ አልኩት እሱም እንደዚህ አለኝ አጅሩን ለብቻዬን ከማገኝ አንተም መንገድ ላይ ስለታየከኝ አጅሩን ላካፍልህ ወድጄ ነው አንተም ከኔ ጋር ስትል አንተ በምትለው ብቻ እኔም አገኛለው ብዬ ነው። አጂብ ከዛም እኔም ተምሬ ለናንተ አካፈልኳቹ እናንተም ባነበባቹት ቁጥር ለኔ ይፃፍልኛል እናንተም እንደኔ መጠቀም እና ሌሎቹ እንዲጠቀሙ ከፈለጋቹ SHARE ብቻ አድርጉ። @tinishuu Melkam adar😊😍
Показать все...
በኢየሱስ ታምር ማሳያነት በቀላሉ መረዳት ይቻላል። አላህ ታምር ሲመጣላቸው እነርሱ የሚፈልጉት ያንን ታምር ስላልሆነ ይሸሻሉ፦ 36:46 ከጌታቸውም ታምራት ማንኛይቱም ታምር አትመጣላቸውም፤ ከእርሷ የሚሸሹ ቢሆኑ እንጂ። وَمَا تَأْتِيهِم مِّنْ ءَايَةٍۢ مِّنْ ءَايَٰتِ رَبِّهِمْ إِلَّا كَانُوا۟ عَنْهَا مُعْرِضِينَ እነዚያን በአላህ ታምራት ያስተባበሉ እሳት ይገባሉ፦ 4፥56 እነዚያን *በተአምራታችን ያስተባበሉትን በእርግጥ እሳትን እናገባቸዋለን*፡፡ إِنَّ ٱلَّذِينَ كَفَرُوا۟ بِـَٔايَٰتِنَا سَوْفَ نُصْلِيهِمْ نَارًۭا ወሠላሙ ዐለይኩም
Показать все...
ُوا۟ يَمْكُرُونَ ፡፡ መግቢያ ቁርኣን ለነቢያችን ነቢይነት ማረጋገጫ ይሆን ዘንድ ከተሰጣቸው ተአምራት ውስጥ ታላቁ እና ዋነኛው ነው፣ የቁርኣን ተአምራዊነት ከቀደምት ነቢያት ተአምራት በሁለት መልኩ ይለያል፦ አንደኛ የቀደምት ነቢያት ተአምራት በአይን የሚታይ፣ በእጅ የሚዳሰስ ነው፣ ይህም ታምር ”ሒስሲይ” ይባላል፣ የቀደምት ነቢያት ተአምር ከነቢይነት ዘመናቸው ጋር ብቻ የተቆራኘ ነው፣ ከእነርሱ ሞት በኋላ ያበቃል፣ ይህም ታምር ”ወቅቲይ” ማለትም ጊዜአዊ ይሰኛል፡፡ ሁለተኛ ለነቢያችን ነቢይነት እንደ ማስረጃ የተሰጣቸው ቁርኣን ግን ህሊናን የሚያናግር፡ አእምሮን የሚቆጣጠርና ልብን የሚገዛ፣ በሚያስተላልፋቸው መልእክቱ ሰዎችን ለለውጥ የሚዳርግ ነው፣ ይህም ታምር ”መዕነዊይ” ይባላል፣ ቁርኣን ከነቢያችን ሞት በኋላ እንኳ ተአምራዊነቱ አላከተመም፣ እስከ ቂያማ ድረስ በነበረው ተአምራዊነቱ ይቀጥላል፤ በዚህም ”አበዲይ” ይሰኛል፡፡ እስቲ ይህንን ታላቅ ታምር በወረደበት ወቅት ሰዎች እንዴት እንዳስተባበሉት እንመልከት፦ ነጥብ አንድ “የአላህ ታምራት” ቁርአን በወረደ ጊዜ ሰዎች፦ “ከጌታውም በእርሱ ላይ ለምን ተዓምር አልተወረደም” አሉ፤ አምላካችን አላህም፦ “አላህ ተአምርን በማውረድ ላይ ቻይ ነው” በላቸው ብሎ መለሰ ሰጠ፦ 6:37 *«ከጌታውም በእርሱ ላይ ለምን ተዓምር አልተወረደም»* አሉ፡፡ *«አላህ ተአምርን በማውረድ ላይ ቻይ ነው» በላቸው*፡፡ ግን አብዛኞቻቸው አያውቁም፡፡ አላህ ቁርኣንን ታምር አድርጎ ለነቢያችን ነቢይነት ማረጋገጫ ይሆን ዘንድ እንዳወረደው ይናገራል፦ 3:108 ይህች በአንተ ላይ በእዉነት የምናነባት ስትሆን የአላህ *ታምራት* آيَاتُ ናት፤ 45:6 እነዚህ፣ በአንተ ላይ በእውነት የምናነባቸው ሲኾኑ *የአላህ ታምራት* آيَاتُ ናቸው፤ ከአላህና *ከታምራቶቹም* وَآيَاتِهِ ወዲያ በየትኛው ንግግር ያምናሉ? 2:252 እነዚህ በእውነት በአንተ ላይ የምናነባቸው ሲኾኑ *የአላህ ታምራት* آيَاتُ ናቸው፤ 3:58 ይህ *ከታምራቶች”* الْآيَاتِ እና ጥበብን ከያዘዉ ተግሣጥ ሲሆን በአንተ ላይ እናነበዋለን። አላህ የሚነበብ ሆኖ ቁርአን መወረዱ ታምር እንደሆነ እንደነገረን ሁሉ ነብያችንም ቁርአን ለእሳቸው ነብይነት ታምር እንደሆነ በአጽንኦትና በአንክሮት ነግረውናል፦ ኢማም ቡኻሪይ መጽሐፍ 66 , ሐዲስ 3: አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ ነብዩ”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ማንኛውም ነብይ ህዝቦቹ ያምኑበት ዘንድ ታምር ተሰጠውታል፣ ነገር ግን ለእኔ የተሰጠኝ ታምር አላህ ወደ እኔ ያወረደው ወህይ ነው عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ مَا مِنَ الأَنْبِيَاءِ نَبِيٌّ إِلاَّ أُعْطِيَ مَا مِثْلُهُ آمَنَ عَلَيْهِ الْبَشَرُ، وَإِنَّمَا كَانَ الَّذِي أُوتِيتُ وَحْيًا أَوْحَاهُ اللَّهُ إِلَىَّ فَأَرْجُو أَنْ أَكُونَ أَكْثَرَهُمْ تَابِعًا يَوْمَ الْقِيَامَةِ ‏” ። ነጥብ ሁለት “ማስተባበያ” ሰዎች ቁርአን ታምር ሆኖ በመጣላቸው ጊዜ፡- “የአላህ መልክተኞች የተሰጡትን ብጤ እስክንሰጥ ድረስ በፍጹም አናምንም” ወይም “ለሙሳ የተሰጠው ቢጤ አይሰጠውም ኖሯልን ” ብለው ይህንን ታምር አስተባበሉ፦ 6:124 *”ታምርም በመጣላቸው ጊዜ”*፡- «የአላህ መልክተኞች የተሰጡትን ብጤ እስክንሰጥ ድረስ በፍጹም አናምንም» አሉ፡፡ 28:48 እውነቱም ከእኛ ዘንድ በመጣላቸው ጊዜ “ለሙሳ የተሰጠው ቢጤ አይሰጠውም ኖሯልን ” አሉ ። ከዚህ በፊት ሙሳ በተሰጠው አልካዱምን? አሉም “የተረዳዱ ሁለት ድግምተኞች ናቸው” ፤ አሉም “እኛ በሁለቱም ከሀዲዎች ነን”። ለሙሳ የተሰጠው ግልጽ የሆኑን “ዘጠኝ ታምራቶች” ናቸው፦ 17:101 ለሙሳም ግልጽ የሆኑን “ዘጠኝ ታምራቶች” በእርግጥ ሰጠነው፤ አላህ ታምር ብሎ “ዘጠኝ ታምራቶች” ቢያሳይም በወቅቱ ሙሳና ሃሩንን “የተረዳዱ ሁለት ድግምተኞች ናቸው” አሉ፤ ከዚህ ታምር ይልቅ “ሙሳ ሆይ አላህን በግልጽ እስከምናይልህ ድረስ ለአንተ በፍጹም አናምንልህም” አሉ፦ 2:55 ሙሳ ሆይ አላህን በግልጽ እስከምናይልህ ድረስ በአንተ በፍጹም አናምንልህም ” በወቅቱ የነበሩ ሰዎች ስለ ነብያችን፦ “ለሙሳ የተሰጠው ቢጤ አይሰጠውም ኖሯልን ” አሉ፤ አላህም፦ “ከዚህ በፊት ሙሳ በተሰጠው አልካዱምን?” በማለት ያ የተባለው ታምር ተመልሶ ቢመጣ አሁን ማስተባበላቸውን እንደማይቀር ተናግሯል። ነጥብ ሶስት “አስጠንቃቂ” እነዚያም የካዱት፦ “በእርሱ ላይ ከጌታው ታምር ለምን አልተወረደለትም?” ብለው የጠየቁት ታምር የአላህ መልክተኞች የተሰጡትን ብጤ አይነት ታምር ነው፤ ይህንን ታምር ነብያችን በራሳቸው ማምጣት አይችሉም፤ እርሳቸው አስጠንቃቂ እንጂ በፍላጎታቸው ታምር እውራጅ አይደሉም፤ ታምር አውራጅ አላህ ነው፤ ስለሆነም ቁርአን በእርሳቸው ላይ ታምር አድርጎ አውርዷል፦ 13:7 እነዚያም የካዱት፦ “በእርሱ ላይ ከጌታው ታምር ለምን አልተወረደለትም?” ይላሉ፤ አንተ “አስጠንቃቂ” ብቻ ነህ ለሕዝብም ሁሉ መሪ አላቸው። 10:20 በእርሱ ላይም ከጌታው የሆነች ታምር ለምን አትወረድለትም ይላሉ፡፡ «ሩቅ ነገርም ሁሉ የአላህ ብቻ ነው፡፡ ተጠባበቁም፤ እኔ ከናንተ ጋር ከሚጠባበቁት ነኝና» በላቸው፡፡ 6:37 «ከጌታውም በእርሱ ላይ ለምን ተዓምር አልተወረደም» አሉ፡፡ «አላህ ተአምርን በማውረድ ላይ ቻይ ነው» በላቸው፡፡ በእርግጥም አንድ መልእክተኛ ሲመጣ አላህ በፈቃዱ ከሚሰጠው ታምር በራሱ ሊያመጣ አይችል፦ 13:38 ለማንኛውም *መልክተኛ በአላህ ፈቃድ እንጂ፥ ታምር ሊያመጣ አይገባውም*፤ 40:78 ለማንኛውም *መልክተኛ በአላህ ፈቃድ ካልሆነ ታምርን ሊያመጣ አይገባውም*። መደምደሚያ በኢየሱስ ዘመንም ኢየሱስ ብዙ ታምር እያደረገ በዘመኑ የነበሩ ሰዎች የሚጠይቁት ታምር ግን ከሰማይ ነው፤ ኢየሱስም እነርሱን የጠየቁትን ታምር ከመፈፀም ይልቅ “ለዚህ ትውልድ *”ምልክት አይሰጠውም”* ብሎ መለሰ፦ ማርቆስ 8፥11-12 ፈሪሳውያንም ወጡና ሊፈትኑት *”ከሰማይ ምልክት”* ከእርሱ ፈልገው ከእርሱ ጋር ይከራከሩ ጀመር። በመንፈሱም እጅግ ቃተተና፦ ይህ ትውልድ ስለ ምን *”ምልክት”* ይፈልጋል? እውነት እላችኋለሁ፥ ለዚህ ትውልድ *”ምልክት አይሰጠውም”* አለ። ማቴዎስ 16:4 ክፉና አመንዝራ ትውልድ *”ምልክት”* ይሻል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር *”ምልክት አይሰጠውም”*። *ትቶአቸውም ሄደ*። ኢየሱስ፦ “ለዚህ ትውልድ ምልክት አይሰጠውም” ማለቱ ሰዎች የፈለጉት ከሰማይ ምልክት አላደርግም ማለት እንጂ ምልክት አለማድረግን አያሳይም፣ እነርሱ የፈለጉት ምልክት ከሰማይ ምልክት ነው፣ ነገር ግን ኢየሱስ እነርሱ ከጠየቁት ታምር በተቃራኒው ያደረገውን ታምር በፊታቸው ምንም ቢያደርግ በእርሱ አላመኑም፦ ዮሐንስ 12፥37-38 ነገር ግን ይህን ያህል *”ምልክት በፊታቸው ምንም ቢያደርግ”* ነቢዩ ኢሳይያስ፦ ጌታ ሆይ፥ ማን ምስክርነታችንን አመነ? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገለጠ? ብሎ የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ *”በእርሱ አላመኑም”*። በተመሳሳይም በነቢያችን ዘመን የነበሩት ሰዎች ታምር ብለው የሚሉትና አላህ ታምር የሚለው ሁለት ለየቅል ነው፣ የቁርአንን ታላቅ ታምርነት በወቅቱ የነበሩት ሰዎች እነርሱ በሚፈልጉት መልኩ ባይመጣም ለሰው የሚበጅ ታምር ማምጣት የሚችለው አላህ ብቻ ነው፤ ከላይ የቀረበውን ነጥብ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.