cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

"ANTi ቢድዓ"

Рекламные посты
458
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
-530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🌴 የረጀብ ዒባዳ🌴 🔹ጾም ወደ አሏህ ከሚያቃርቡ ትልልቅ ዒባዳዎች መሀል አንዱ ነው ማንኛም ዒባዳ ሁለት መሰረቶች አሉት ከነዚህ መሀል አንዱ ከጎደለ፣ በሸሪዓ ሚዛን ዒባዳ አይባልም! አሏህ ዘንድም ተቀባይነት አያገኝም! 💥1ኛ/ ዒባዳውን ለአሏህ ብቻ ብሎ በኢኽላስ መስራት (ለይዩልኝና ለይስሙልኝ ሳይሆን) 💥2ኛ/ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እራሳቸው የሰሩት ወይም ስሩት ብለው ያዘዙት፣ ወይም ሲሰራ አይተው ዝም ያሉት መሆን አለበት። 👉🏻 ከዚህ ውጪ ዒባዳ ሊባልና ወደ አሏህ ሊያቃርብ የሚችል ነገር የለም:: 🔸 የረጀብን ጾም ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እራሳቸውም አልጾሙም፣ ጹሙ ብለውም አላዘዙም ፣ሰሃቦችም አልጾሙትም:: 💥በረጀብ ወር የሚሰሩ ምንም ዓይነት ልዩ ዒባዳዎች የሉም! በዚህ ዙሪያ የሚሰራጩ ሐዲሦች በሙሉ ደዒፍና ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ የተዋሹ መሆናቸውን 📂አል_ሓፊዝ ኢብኑ ሐጀርን ጨምሮ ሌሎችም የሐዲሥ ሊቃውንት ገልጸዋል ደጋግ ቀደምቶች፥ " ከናንተ በፊት ያለፉ ቅን ትውልዶችን መንገድ ተከተሉ አዲስን ነገር አትፍጠሩ " ይሉ ነበር ዘወትር ሰኞና ሀሙስ ሌሎችንም የተለያዩ የሱና ጾሞችን የሚጾም ሰው ግን ረጅብም ላይ ይህ ስራው ላይ ቢቀጥል ምንም ችግር አይኖረውም የሚከለከለው *ረጅብ ስለሆነ* ብቻ ተብሎ በጊዜያዊነት የሚሰራ ዒባዳ ብቻ ነው! ✍ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም ረጀብ 10/7/1439 ዓ.ሂ @ዛዱል መዓድ 🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem
Показать все...
➡️የአላህ ሲፋዎችን በተመለከተ የአህለሱናዎች አቋም ምን እንደሆነ የተዳሰሰበት ከ"ተፍሲር" የተወሰደ t.me/anti-beda
Показать все...
የአላህ ሲፋዎችን በተመለከተ…….mp37.10 MB
የረመዷን ትጥቅ...-WPS Office (3).pdf1.35 KB
የረመዷን ትጥቅ...-WPS Office.pdf1.35 KB
➡️በኮርሱ ስለሚሰጡ ነጥቦች አጠር ያለ ማብራሪያ የተሰጠበት 🎙ስዑድ ጀማል t.me/anti-beda
Показать все...
የረመዷን ትጥቅ ክፍል①.mp38.82 MB
📢የኮርስ ማስታወቂያ 🕌🕌በበድረል ኩብራ መስጅድ🕌🕌 ➡️የረመዷን ወር ፆምን አስመልክቶ የሚሰጥ ኮርስ ➡️ በኮርሱ ከሚሰጡ ት ውስጥ: ①ስለ ፆም የተለለያዩ ነጥቦች የሚዳሰስበት ②(ዘካ)ስለ ዘካተል ፊጥር አወጣጥ እና ③ ስለ ኢድ(በዓል)አከባበር ➡️የሚሰጥበት ቀን ⏰ ሮብ እና ሀሙስ[ከመግሪብ…ዒሻ] 🎙በሰዑድ ጀማል t.me//anti-beda
Показать все...

የመጨረሻ ክፍል
Показать все...
አርበዒን 50ኛ ሐዲሥ.m4a9.02 MB
የመጨረሻ ክፍል
Показать все...
አርበዒን 50ኛ ሐዲሥ.m4a9.02 MB
አርበዒን 43 44 እና 45ኛ ሐዲሥ.m4a15.00 MB
አርበዒን 46 47 እና 48ኛ ሐዲሥ.m4a12.17 MB
አርበዒን 48 እና 49ኛ ሐዲሥ.m4a14.00 MB
አርበዒን የመጨረሻ ክፍል
Показать все...
አርበዒን 43 44 እና 45ኛ ሐዲሥ.m4a15.00 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.