በፍቅር JANO TEWNSS DANCE CERUOL
Открыть в Telegram
update dance in ethiopan music በተጨማሪም እዚህ ቻናል ላይ የተለያዪ ስራዎች ይቀርባሉ የተለያዩ ማስታወቂያዎች poto Music Tik tok vedo etc. .. የዳንስ ስራዎችም በአገርኛ ዘፈንኖችብቻ መሆኑ ለየት ያደርገናል ለማንኛውም ስራዎችአስተያየት 0994090808
Больше429
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
MikaArt & decor
#abpictures
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
M
I
K
A
A
R
T
&D
E
C
O
R
0961118370
0931477547
Maserati metfelgu ydewelulen
@Yaresamiya
@abman6
Yanagrun
bemifelgut design
Yalubet deres enadersalen
T.me/abelapicture
የጥቁር ሕዝብ የነጻነት ግርማ
የኢትዮጵያውያን የአንድነት አርማ
የማይደበዝዝ ደማቅ ታሪክ ዓድዋ!
እንኳን ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሠላም አደረሰን!
ሳፋሪኮም ከበፍቅር የዳንስ ቡድን አሪፍ ጊዜ አሳልፈናል በጣም ምርጥ ምርጥ ጊዜያት ነበሩን እናመሰግናአለን ልጆቼ ጀግኖቼ አኩርታቹኛል ገና ብዙ እንሰራአለን ። መመዝገብ ምትፈልጉ 0994090808
🙏🙏🙏ይቅርታ🙏🙏🙏
እኔ አብይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኳችሁ
ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብትሆን ያነዳድኳቹህ
የምታቁኝም የማታቁኝም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር እንድትሉኝ እጠይቃችኋለሁ ሁላችሁም በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ
🙏 የዓብይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር 🙏
