cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መርጌታ አለሙ ባህላዊ መፍትሄ

ማንኛውም የምሰራው ጥበብ ከዕምነት እና ከማንኛውም ሃይማኖት ጋር ንክኪ የለውም በሰለሞን ጥበብ ብቻ ነው የምሰራው። ይደውሉ@mrgetaalmu ወይም በውስጥ መስመር አውሩኝ https://t.me/+o4UsVgL3KIc1OTg0

Больше
Рекламные посты
7 015
Подписчики
-1424 часа
-737 дней
-34530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступно
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ 1.በህይወታቹህ 2.በትዳር ጉዳይ 3.በትምህርት ጉዳይ 4.በሱስ ጉዳይ 5.በፍቅረኛሞች ጉዳይ 6.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ 7.በስራቹህ ጉዳይ 8.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ 9.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ 10.በጤናቹህ ጉዳይ እኔን ማማከር ትችላላችሁ። @mrgetaalmu @mrgetaalmu +251903671388 0903671388
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
እንዲህም አለ፡-እግዚሃብሄርን በጥበብ ፈልጉ፡ ታገኙትማላቹህ!! "ጠቢቡ ሰሎሞን"           ⏺አቤቱ ጌታችን ሆይ የአለም ፍፃሜ ቀርባለችና መንገዳችንን አቅናልን፡ ቃልህን እንፈፅም ዘንድ የተደፈነ ልባችንንም ክፈትልን!!! ✅ ለመምጣት ያልተመቻቹህ ወንድሞቼና እህቶቼ ባላቹህበት ሆናቹህ ማሰራት ትችላላቹህ፡፡ ▶️የምንሰራባቸዉ የአገልግሎት መስጫዎች፡-        ✅በፀሎተ ድግምት        ✅በመፋቂያ        ✅በአንገት የብር ሀብል        ✅በጣት የብር ቀለበት        ✅በንቅሳትና እንደ አሰራሩ በተለያዩ እፅዋቶችና እንስሳቶች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 🌿ለመፍትሄ ሀብት (ገንዘብ፡ ሀብት ለማግኘት) 🌿ለመስተ ፋቅር (ለጓደኛ፤ ለህዝበ አዳምና ሄዋን) 🌿ለአይነ ጥላ (ለገርጋሪ) ይህ በሽታ ሰርተን ገንዘብ እንዳንይዝ፡ ከሰዉ ጋር እንዳንግባባ የሚያደርግ የሰይጣን ግብር ነዉ፡፡ 🌿ለጥይት የተፈተነ 🌿ለዱላ የተፈተነ 🌿ለገበያ (ለንግድ) 🌿ለእቁብ 🌿ለማንኛዉም የስራ እድል ለማግኘት 🌿ለሎተሪ 🌿ትምህርት ለማይገበዉ 🌿ለደም ግፊትና ለስኳር 🌿ለድክመተ ወሲብ 🌿ለአምሮ ህመም 🌿ለሽተሌ (ልጅ መዉለድ ለከለከላቸዉ) 🌿ለግርማ ሞገስ 🌿ስልጣን ለመያዝ 🌿ጠላት ሊጎዳን ካሰበ አፍዞ የሚይዝ፡ የሚያስፈራ፡ የሚያስደነግጥ 🌿ለድምፅ 🌿ለቁማር 🌿ለክርክር 🌿ለመፍዝዝ..... 🌿ለእፀ መሰዉር..... 🌿ለመክስት 🌿ለኪንታሮት 🌿ለዘኢያወርድ ለማስታወቅ ያህል እነዚህ ተቀምጠዋል፡ የምትፈልጉትን ነገር ደውላችሁ አዋዩ። ዘወትር ከጠዋቱ 2፡00 -12፡00 ደውላችሁ ማማከር ትችላላችሁ 📞  0903671388 መርጌታ አለሙ  ብለው ይደውሉ                                             ጥበብ ታላቆን ታከብራለች
Показать все...
ብርታት ከእግዚአብሔር ጥበብ  እግዚአብሔር በሚስጠን ጥበብና ማስተዎል ካልሆነ በስተቀር ሕይወት መምራት አስቸጋሪና መከራ ነው የስው ልጆች በኃጢአትና ካለን ውስን ችሎታ የተነሣ  በመከራ ፣ በፍትሕ መጏደል ፣ በሥቃይ ፈተና እንወድቃለን ነገርግን ከእግዚአብሔር ፍቅር የተነሣ በሚስጠን ጥበብ ማናቸውንም ችግር በብቃት ልንወጣው እንችላለን ። መጽሐፍ ቅዱስ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ይላል ስለሆነም በሕይወታችን ውስጥ የእግዚአብሔር ጥበብን መፈለግ ለስው ልጆች ችግር የማያዳግም መፍትሄ ይስጣል ። ለእርሱ ሙሉ ልባችንን ከከፈትንና በእያንዳንዱ ደረጃ እንዲመራን ከፈቀድን  ሙሉና ጤናማ ሕይወት መኖር እንችላለን። ክርስትያኖች እንደመሆናችን መጠን በዓለም ወይንም በስጋ ፈቃድ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ መሆን ይገባዋል ይህም በመዳኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባገኘነው አዲስ ሕይወት መንፈሳዊ ሕይወታችንን ካሳደግን ወደ ጥልቅ የእግዚአብሔር ጥበብና መንፈሳዊ ብርታት መግባት እንችላለን ። ስለሆነም ጳውሎስ 'ኀይልን በሚሰጠኝ በእርሱ ሁሉን ማድረግ እችላለሁ። ' ፊልጵስዩስ 4:13 ይላል ፤ በሌላ አባባል በዚህ በአላፊ ዓለም ውስጥ ስው ፈተናዎችንና  መከራንም ብሎም ሞትን መቋቋም የሚያስችለውን ኃይል የሚያገኝበት ሌላ ምንም የለውም እኛ እግዚአብሔርን በመታዘዝ ብቻ ነው የዚህን ዓለም ፈተናና የዲያቢሎስን ሽንገላ መቋቋምና ጸንተን መቆም የምንችለው ከእግዚአብሔር መገለጽና ጥበብ ውጭ ብርታትን የምናገኝበት ሌላ የለም፡፡ ' እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን፣ ኀይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፤ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፤ አይደክሙም።'ኢሳይያስ 40:31 #በተለያዮ_ጉዳዮች_እኔን_ለማማከር _ለምትፈልጉ     እኔን ለማገኘት 👇👇👇👇👇👇 @mrgetaalmu @mrgetaalmu      ☎️0903671388
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
የዱሮ አባቶቻችን ለምን ተፋቅረው ተከባብረው ኖሩ ፍቅረ ሰብዕ እጅግ ረቂቅ ጥበብ እግዚአብሔር እስትንፋስን እፍ ሲልብን በውስጣችን ብዙ ነገር አብሮው ገብተዋል ከነዚህ ውስጥ 1)እውቀት ብርሀን አስተሳሰባችን 2)ተስፋ እምነት ሐይማኖት በአንድ ነገር ማምለክ 3)ሌላው ፍቅር ነው ክርስቶስ እፍ ያለብንን እስትንፋስ ብንመሰጥ እናውቀዋለን አስማቱን ሆኖም አለማት ሁሉ ሲፈጠሩ በፈታሪ ህቡዕ ቃላት ነው ያም ሚስጥር ነው ፈረንጆች ይሄ አልገባ ብሏቸው ይኳትናሉ ስለ ፈጣሪ ስራ እርሱን ሳይፈሩ መመርመር ከንቱነት ነው እወቁ እውቀትን ትሻለህ እንግዲያውን ፈጣሪህን ፍራ አክብር ተመኝ ወደ ርዕሴ ስመለስ ይህን ጥበብ አባቶቻችን ተጠበዉ በመፅሐፍ ከትበዉ አስቀምጠውልናል ድሮ ኢትዮጵያ ገናና የሆነችው የምትፈራው በጦር ሰራዊቷ አደለም ፍቅረ ስብዕዋ ነው ያከብሯታል ይፈሯታል ዛሬም እርስ በእርስ ያ ፀጋችን ስለተገፈፈ ነው የምንባላው በእውነት አንድም ይህ ጥበብ በብርሀና መፅሐፍት ላይ ብቻ ስለሚገኝ አንድም የዳቢሎስ ጦር ፀሎት የማድረግ ባህል ስለሌለን አንድም በብር አይናችን ስለታወረ በሀጢያት ስለምንኖር ከፍቅር ይልቅ ጥላቻን ስለምናስብ ጠላትክም እኮ ይሄኔ እሱማ ቢያገኘኝ ያጠፋኛል ይላል ማን አጥፊ ማን ጠፊ እንደሆነ የማይታወቅበት ዘመን ይሁን ብቻ ለዚህ ሁሉ በጠላቶችህም በወዳጆችህም በየትም ሀገር ተወደህ ተፈቅረህ የምትኖረው ሁሉ የሚሳካልህ ይህ ጥበብ ሲኖርህ ነው በተለይ በስራ ጉዳይ ይህንን ጥበብ ተጠቀሙ አንድ አስማት ቢደገም እስኸ ሳምንት ይሰራል ከዛ ይለዝባል ምክንያቱም የምንሰራቸው ሀጢያቶች አስማቱን ያረክሱታልና ነው። የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ ከታች  👇👇👇 ☎️0903671388 👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu ቤተ -ፈውስ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Показать все...
አብዛኞቻችሁ እጅግ ብዙ ችግር ያለባቹህ ናችሁ ከችግሮቻችሁ ውስጥ 1.የገንዘብ ችግር 2.የስራ ማጣት ችግር 3. ብር ያለመበርከት 4. የትዳር ፍቅረኛ የማጣት ችግር 5.ተስፋ የመቁረጥ 6.በግለ ወሲብ መስቃየት 7.ነገሮች ያለመሳካት ችግር 8.ትምህርት ላይ ጥሩ ያለመሆን 9.የስንፈተ ወሲብ ችግር 10.በከባድ ድህነት መማቀቅ 11.ደስታ የማጣት ችግር 12.ብትዳር ውስጥ ያለመስማማት እነዚህ ሁሉ እያንዳዳቸውን የሚያስፈፅሙ ክፉ መናፍስቶች አሉ በተቃራኒው ደግሞ እነዚህንም ክፉ መናፍስቶችንም ሚቃረኑ ጥሩ መናፍስቶች አሉ ጠቢባን ሁኑ ወንድም እህቶቼ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ወታችሁ ረቂቁን ዓለም ምታዩበት አዕምሮዋቹህን አሰሩት እኔ እናተን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ነኝ ግሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር  አድርጉት ከየትኛውም ዕምነት ጋር ማይፃረር ነው ማስተምረው ምሰራው  ጠቢባን ሁኑ ። አገልግሎት ለመጠቀም 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
ጥበብ ህይወት ናት ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ጥበብን የምናደርስበት ግሩፕ ነው ነው። ጥበብ ህይወት ናት ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች በውጭም በአገር ውስጥም ላላቹ ሁሉ       መፍቴ ፈላጊወች ምክናየት አልመጣ ላላቹ            ባላቹህበት ሁናቹ መፍቴ  አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ           ደውሉ ። አግልግሎቱን ለመጠቀም 👇👇👇👇👇👇👇   ➡@mrgetaalmu@mrgetaalmu
Показать все...
  • Фото недоступно
  • Фото недоступно
አብዛኛው ሰው ኑሮው ከዕጅ ወደ አፍ ነው ብዙ ሰው ኑሮውን ህይወቱን ምን እንደ ሚያደርግ ግራ ገብቶታል ምኑን እንደሚይዘው ምኑን እንደሚጨብጠው መላ ቅጡ ጠፍቶበታል አሁን በኑሮው ውድነቱ ምክንያት ከመካከለኛው ኑሮው ወደ ድህነቱ የሽምጥ ወደ ቁልቁለት እየተምዘገዘገ እየወረደ ነው። አስተውላቹሁ ከሆነ በከተሞች በሰፈሮች ከየት መጣ የማይባል ሀብት እየመጣም ነው ያ የጥበበኞች እጅ ያለበት ነው አብዛኛው ባለሀብት 95 % የጥበበኛ እጅ ሳይጠቀም ሀብታም የሆነ የለም ዕኔም ትውልድን ለመታደግ ያለኝን ጥብብ ዕውቀት ላካፍላቹሁ የአባቶቻችንን ጥበብ አብረን ልንቋደሰው ባለችኝ ትንሽ ሰዐትም ብትሆን ልረዳቹሁ ዝግጁ ነኝ እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ልታማክሩኝ ትችላላችሁ ---------------------------------------- 1. በህይወት ግራ መጋባት በህይወት ያለመሳካት። 2. በድህነት በብር ማጣት ለምትማቅቁ 3. በትዳራቹሁ በፍቅረኞች መካከል ያለመስማማቶች ካሉ 4.እናንተ የነካቹሁት ያሰባችሁት የማይሳካላቹሁ 5. የህይወት ለዛው የጠፋባቹሁ 6.በትምህርታቹሁ ጉዳይ 7.ምንም ነገር የማይሳካላቹሁ ምንም ነገር የማይሆንላቹሁ ልፋት ብቻ የሆነባቹሁ ። 8.ትሰራላቹሁ ትፈጋላቹሁ ግን ምንም ነገር የማይለወጥላቹሁ 9. በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ችግር ያለባቹሁ። 10.ድብርት ውስጥ ዝም ብሎ የሚጨንቃቹሁ የሚጠባቹሁ ካላቹሁ ይቺን የአባቶቻችን የአዮቶቻችን ጥበብ እንጠብቃት እንከባከባት:: እኔን በተለያዮ ጉዳዮ ማማከር ለምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች ባለው ይደውሉ ☎️ 0903671388 ማሳሰብያ - ማንኛውም የምንሰራው ጥበብ ከዕምነት እና ከማንኛውም ሃይማኖት ጋር ንክኪ የለውም የምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ 🙏        (#ጥበብ #ታላቆን# ታከብራለች) 🤲 👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu
Показать все...
Фото недоступно
መ/አለሙ መስተፋቅር  የሚሰራውም 1 በፎቶ/በሙሉ  ስም/ በሽቶ /ሽቶውም በትዛዝ የምዘጋጅነው ሁሉም ኣይሆንም #በብር ቀለበት 2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ / 3 #በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል #ለንቅሳት ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል እና ሌሎችም ለማስደረግ ብዙ አይነት ጥበቦች አሉ። እኔ የምሰራው ከየትኛውም ሀይማኖት ጋር ንክኪ የለውም ወስብሐት ለግዛብሄር አሜን ለዛሬው በዚሁ ይብቃን ቀጣዩን በሌላ ግዜ ይዤ ቀርባለሁ          መርጌታ ለበለጠ መረጃ በ 0903671388 ይደውሉ:: 👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu
Показать все...
Фото недоступно
ህልማችሁን ፍላጎታችሁን ጉጉታችሁን እንዳትቀብሩት ዐለም የናንተ ናት ፈጣሪ እንካቹሁ አስተዳድሯት ግዟት ሩጡቧት ውጡ ውረዱባት ብሎ ለሰው ልጆት ሰቶናል ታዲያ ለምን እንቸገራለን ለምን እናጣለን ለምን እንደህያለን ለምን አንዱ ለአንዱ ባርያ ይሆናል ከዛሬ ከሮቡዑ ከአሁን ሰዐት ጀምሮ ማለትም 7:13 ጀምሮ የናንተ የእስተሳሰብ የኃለ ቀርነት አመለካከቶች ከተቀየሩ የማንለወጥበት ምክንያት የለም ፈሪ አትሁኑ ወደ ፊት መሮጥ ካለብን ዛሬ እንድ እርምጃ መራመድ አለብን እኔ በበኩሌ ሰይጣን ጋርም እውቀት እና አዲስ ነገር ካለ ቁጭ ብዬ ለመደራደር የሚቀድመኝ የለም ማለትም ለማለት የፈለኩት ይገባቹሀል። በእነዚህ መቃብር እና እስር ቤት ላላቹሁ መፍትሄ አላቸው 1.በገንዘብ ማጣት 2.በስራ ማጣት 3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ 4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ 5.ዕድል የሌላቹሁ 6.በትምህርት ዙርያ 7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን እንሰጣለን ። 👉@mrgetaalmu 👉@mrgetaalmu                             ቤተ -ፈውስ
Показать все...
Фото недоступно
የገርጋሪ መንፈስ የገርጋሪ መንፈስ ማለት እያንዳንዱ የህይወት መስመር እየገባ የሚያሰናክልባቹሁ የሚያዳልጣቹሁ ዕድልን የሚያብላሽባቹሁ አገኘው ስትሉ የሚያሳጣቹሁ ያዝኩት ስትሉ የሚያስመልጣቹሁ ብክንክን የሚያረጋቹሁ ባዶ ዜሮ የሚያረጋቹሁ ከሰው በታች የሚያረጋቹሁ የመንፈስ ዕይነት ነው ። ካለማወቅ የሚቀርባቹሁ ድንቁርና እና መሀይምነት ነው ዐዕምሮሃቹሁን በ12 ቁጥር ሚስማር ድንቅር አድርጋቹሁ የጠረቀማችሁት ሚስማሩን ትንሽ ላላ አድርጉት ጥበብ ታላቋን ታከብራለች               👉  @mrgetaalmu                     👉@mrgetaalmu           
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.