cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Chess Bet

ፈጣን እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ፣ 100% በኢትዮጵያውያን የተሰራ የውርርድ ድህረ- ገጽ! ✅ ትላልቅ ኦዶችን ✅ የተለያዩ ጉርሻዎች ✅ ቨርቿል ጨዋታዎች ✅ የጃክፖት ጨዋታ በድህረ ገፃችን chessbet.et ያገኛሉ! ይከታተሉን...በገጻችን በምናደርጋቸው ውድድሮችም ይሳተፉ! Its Time to WIN www.chessbet.et 0928338295 ኑ እና አብረን እንስራ!

Больше
Рекламные посты
6 813
Подписчики
-624 часа
-497 дней
-24330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ጀርመን በምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ወደ ጥሎ ማለፉ መቀላቀሏን ያረጋገጠችበትን ውጤት ሃንጋሪን 2-0 በማሸነፍ አስመዝግባለች። ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ! Website - https://www.chessbet.et Telegram - https://t.me/ChessBetting1 TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አስቶን ቪላ የቼልሲውን የመስመር ተከላካይ ኢያን ማትሰንን ለማስፈረም ጥረት ላይ ሲሆኑ ተጫዋቹ ያሁኑን አመት በውሰት ባሳለፈበት ዶርትመንትም የውሰት ውሉን ለማራዘም እየሰሩ እንደሆነ ተዘግቧል። ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ! Website - https://www.chessbet.et Telegram - https://t.me/ChessBetting1 TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአውሮፓ ዋንጫ በዕድሜ ትልቁ ተጫዋች ፖርቹጋላዊው ፔፔ ከ ክለቡ ፖርቶ ጋር ተለያይቷል። ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ! Website - https://www.chessbet.et Telegram - https://t.me/ChessBetting1 TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቼልሲ ለአትሌቲኮ ማድሪዱ አጥቂ ሳሙ ኦምሮዲዮን የ40 ሚሊዮን የዝውውር ጥያቄ ቢያቀርበም አትሌቲኮ የቼልሲን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል። ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ! Website - https://www.chessbet.et Telegram - https://t.me/ChessBetting1 TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ የቦሎኛውን ተጫዋች ጆሹዋ ዚርዝኪን ለማስፈረም ከቦሎኛ ጋር ስለ ክፍያው ንግግር ማድረጉ ሲገለፅ ኤሲ ሚላንም እስከ 40 ሚሊዮን ዩሮ አውጥቶ ተጫዋቹን ለማስፈረም እየሞከረ እንደሆነ ተዘግቧል። ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ! Website - https://www.chessbet.et Telegram - https://t.me/ChessBetting1 TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዕለቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች! ጨዋታዎቹ ላይ ትልቅ ኦድ በሚሰጠው የቼዝ ቤቲንግ ይወራረዱባቸው። ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ! Website - https://www.chessbet.et Telegram - https://t.me/ChessBetting1 TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትላንት ምሽት በተካሄዱት የምድብ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ፖርቹጋል ቼክ ሪፐብሊክን 2-1 ፥ ቱርክ ጆርጂያን 3-1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ! Website - https://www.chessbet.et Telegram - https://t.me/ChessBetting1 TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኪሊያን ምፓፔ ትላንት ምሽት በነበረው ጨዋታ አፍንጫው ላይ ጉዳት እንዳጋጠመው እና በቀጣይ ፈረንሳይ ከኔዘርላንድ ለሚያደርጉት ጨዋታ እንደማይደርስ እና ቀጣይ ከፖላንድ ጋር የፊት ማስክ አድርጎ ሊገባ እንደሚችል ተዘግቧል። ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ! Website - https://www.chessbet.et Telegram - https://t.me/ChessBetting1 TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ የአውሮፓ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ቱርክ ከ ጆርጂያ እንዲሁም ፖርቹጋል ከ ቼክ ሪፐብሊክ የሚጫወቱ ይሆናል። ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ! Website - https://www.chessbet.et Telegram - https://t.me/ChessBetting1 TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የጁቬንቱሱ ተጫዋች ፌደሪኮ ቺዬዛ በአውሮፓ ታላላቅ ክለቦች ሲፈለግ ባየርን ሙኒክ እና ፒኤስጂ እሱን ለማስፈረም ፍላጎታቸውን ሲያሳዩ ተጫዋቹ አሁን ትኩረቱ ለአውሮፓ ዋንጫ እንደሆነ እና ከውድድሩ መጠናቀቅ ቡሃላ ውሳኔውን እንደሚገልፅ ተናግሯል። ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ! Website - https://www.chessbet.et Telegram - https://t.me/ChessBetting1 TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting
Показать все...