cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ታደሰ ደምሴ

ሥነ_ግጥም ግጥሞችን በዩቱብ ለመከታተል👇👇👇 https://youtube.com/@maryam2116

Больше
Рекламные посты
1 397
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-2430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

"ጎህ ገስግሶ ደርሶ፣ጽልመት ቢያባርርም የማለዳ ድባብ፣ህብሩ ገጹ ቢያምርም ሰው ፀሓይን አምኖ፣ፋኖሱን አይሰብርም" አለ በእውቀቱ ስዩም። ማነው ግን እንደኔ ፀሓይን አምኖ ፋኖሱን የሰበረ😎?
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
    🔥የዳኜ ዋለ ጥሪ ነው! ይድረስ ለአማራ ተወላጆች ነርስ እና ዶክተሮች በዚህ ታሪካዊ ጊዜ ወልዶ ላሳደጋችሁ ለአማራ ህዝብ ስማችሁን በወርቅ ብራና እንድታስመዘግቡ ስል ጥሪ ቀርቦላችሗል የቆሰሉ ፋኖቻችን መዳን እየቻሉ በህክምና ምክንያት እያጣናቼዉ ስለሆነ የፋኖን ትግል ተቀላቅላችሁ ታሪካዊ አሻራችሁን እንድታሳርፉ ያደራ ጥሪ ቀርቦላችሗል ትግሉን የተቀላቀለ ነርስም ሆነ ዶክተር ከ 3 ወር እስከ 6ወር ድረስ  ደሞዛችሁን ቅድሚያ ለመክፈል ከራሴ ወጭ በአማራ ፋኖ ስም ቃል ገብቻለሁ  የፋኖ ትግል እልባት እስከሚያገኝ ድረስ ደሞዛችሁ እንደማይቋረጥ በድጋሚ በአማራ ፋኖ ስም ቃል ገብቻለሁ።ድል ለአማራ ፋኖ ሰላም ለኢትዮጵያ ሼር ሼር Dagne wale የጨነቀለት #ድል ለአማራፋኖ💪 #ሰላም ለኢትዮጵያ 💪 25/10/16 ዓ.ም
Показать все...
1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
ውድ አያቴ...ነፍስሽ በአፀደ ገነት ትረፍ...😭😭😭
Показать все...
😢 2
አይናችሁን አሳውሮ፣ልባችሁን ቀልባችሁን ሁሉ ነጥቆ፣እግራችሁን አድቅቆ ምንም የማትጠቅሙ ካደረጋችሁ በኋላ ፈገግ እያለ..."እኔኮ የአንተን ደስታ ማየት ነው የምፈልግ ምኞቴ አንተ ስትደሰት ማየት ነው" የሚል ሰው ገጥሟችሁ ያውቃል🧐 ልክ አሳውን ከባሕር አውጥቶ "ከመስጠም አዳንሁት" እንዳለው ሰው አይነት😎 ደና ዋላችሁ👌
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
6
ያንድ ምሽት ሀሳብ (በእውቀቱ ስዩም) ልማድ ሆኖበት፥ ሌቱ ቢገፋ ምን ሊጠቅመኝ፥ ነው የማንቀላፋ ህልም ሸክም ነው፥ ፈቺው ከጠፋ፤ ሳይጎድለኝ ለዛ ሳያንሰኝ ውበት የቀን ጨረቃ፥ ላይንሽ ሆኘበት፥ ቀልብን የማይስብ፥ የሳር ቀለበት መወደዴ ብላሽ ምኞቴ  ዘበት፤ የአሻንጉሊት ላም፥ ጡት እንደማለብ የፈረስ ሀውልት፥ እንደመጋለብ ሲሳይሽ ፈልቆ፥ ጣት አያርስም የትም ብትኖሪ፥ የትም አልደርስም፥ የሚፈሰውን አልፎ ገደቤን -እንባየን ልሼ ደረቴን ሰብሮ ፥ የሸሸ ልቤን ቦታው መልሼ በፍቅር ፈንታ ፥እረፍት ሸመትሁኝ ቁርጤን አወቅሁኝ ፤ ለካ ሰው ቢማር፥    ከሊቅ፥ ከመጻፍ፥ ከኑሮ ከእድሜ ቁርጥን ማወቅ ነው የእውቀት ፍጻሜ;: @ethiopia2123 @ethiopia2123 @ethiopia2123
Показать все...
👍 3
Показать все...
ታደሰ ደምሴ

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቸ። የበፊቱ fb አካውንት ከቁጥጥሬ ውጭ በመሆኑ ምክንያት በአዲስ መጥቻለሁ። "Follow" እና "Share" የማድረግ ትብብራችሁን አትንፈጉኝ🙏

ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቸ የማከብራችሁና የምታከብሩኝ በሙሉ! fb አካውንቴ ላይ ስለተፈጠረው ነገር ይቅርታ ልጠይቃችሁ እወዳለሁ። እኔና እግዚአብሔር በምናውቀው ላለፉት ሶስት ቀናት ኦንላይ ላይ አልነበርሁም። አሁን መግባቴነበር። እንዴት ይህ ሊሆን እንደቻለ ለጊዜው የኔም ጥያቄ ብቻነው ሊሆን የቻለ። ልታውቁልኝ የምፈልገው ነገር ቢኖር እንዲህ አይነት ነውረኝነትን የለጠፍሁት እኔ አለመሆኔን ነው! ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር "አካውንትህ ታግ ተደርጓል... " የሚል ጽፋችሁልኝ እያየሁነው።እንደነገርኋችሁ ከኦንላይንም ጠፍቸ ስለነበር በቶሎኳ ማስተካከል አልቻልሁም።እንዴት ታግ ሊደረግ እንደቻለ እውቅናው ያላችሁ ቀና እገዛችሁን እየጠየቅሁ ስለተፈጠረው ነገር በድጋሜ በጣም ይቅርታ!😌😌😌
Показать все...
👍 2
"ወንድ ልጅ ቆረጠ" ጥቁሬን ተጋበዙልኝ እንደቃሉ ደርሶላችኋል🥰 https://youtu.be/UwOzBq8snm8?si=ymCKgNGC3pcGRV_ጀp
Показать все...
Dagne Walle - Wond Lij Korete | ዳኜ ዋለ _ ወንድ ልጅ ቆረጠ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

Dagne Walle - Wond Lij Korete | ዳኜ ዋለ (የጨነቀለት) _ ወንድ ልጅ ቆረጠ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video) Dagne Walle New Music Video #Dagne_walle #ethiopianmusic #ethiopia

👍 4
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.